ወቅታዊ አገር የማዳን ጥሪ አርበኞች ግንቦት 7 የኖርዲክ ሐገራት በኖርዌይ ኦስሎ !!

0

ወቅታዊ አገር የማዳን ጥሪ አርበኞች ግንቦት 7 የኖርዲክ ሐገራት የገቢ ማሰባሰቢያ እና የውይይት መድረክ በኖርዌይ ኦስሎ !!

 ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ከዚህ ከፋፋይ የዘረኛ ሥርዓት ለማላቀቅ የሚደረገው ትግል ለጥቂት የህብረተሰብ ክፍል የሚተው ሳይሆን ኢትዮጵያ እንደ ሃገር እነድትቀጥል የሚፈልግ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ማድረግ የሚችለውን በማድረግ ሃገራዊ ግዴታውን የሚወጣበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የተደረሰበት ወቅት ነው፡፡

ስለሆነም በኖርዌይ የምንኖር ኢትዮጵያዊያን የነጻነት ትግሉ የሚጠይቀውን ሃገራዊ ጥሪ እንደ ከዚህ ቀደሙ ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት የዲሞክራሲዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ ጁን 4 ፣2016 በዓይነቱ ልዩ የሆነ የነጻነት ትግሉን የሚያግዝ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቤያ ና ሕዝባዊ ስብሰባ አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል ፡፡ የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራሮች ከውድ ኢትዮጵያውያን ጋር ስለኢትዮጵያ እንዲወያዪ በዝግጅቱ ላይ ተጋብዘዋል!

LEAVE A REPLY