በወያኒ የአፈና አገዛዝ አንገዛም ብለው መሳርያ ያነሱ የነጻነት አርበኞች በተለይ በሰሜኑ የሀገራችን አካባቢ በመንቀሳቀሰ ከወያኒ ሰራዊት ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ በተለያዩ ቦታዎቸ እንደቀጠለ መሆኑ ሲታወቅ በአካባቢው  ሰፍሮ የሚንቀሳቀሰው የወያኒ መ/ሰራዊት ክልክል ባላቸው አካባቢዎች በተገኘ ማንኛውም ሰው ላይ እርምጃ እንዲወስዱ የጦር አዛዦቻቸው ትእዛዝ የሰጥዋቸው መሆኑ ታውቋል።