ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪወች አመፅ ተጀምሯል!

0

አባይ ሚዲያ

በናትናኤል መኮንን

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪወች አመፅ ተጀምሯል!
በወሎ ዩንቨትስቲ አማራ ነን ፣ወልቃይት አማራ ነው የሚሉ መፈክሮችን የሚያሰሙ ተማሪወች በፌደራል ፖሊስ እየተደብድቡ እየተባረሩ ይገኛል። የዩንቨርስቲው ፕሬዝዳንቱ መኪና በሴት ተማሪወች በድንጋይ መደብደቧን ተከትሎ ተማሪወች ምንም አይነት ፎቶግራፍና የቪዲዩ ምስል እንዳይቀርፁ ተደርገው እየተባረሩ ነው ። በወሎ ዩንቨርስቲ ግቢ ውስጥ ከፍተኛ ውጥረት ተከስቷል ።