ተከስተ አድሃኖም ገብረ ኢየሱስ ማን ነው ??

ብዙዎች ሚኒሊክ ሲባል አድዋ በህሊናችን እንደሚመጣ EBC ሲባል ተመስገን ገብረእግዚአብሔር ውልብ እንደሚልብን ሸውራራ ሲባል HD ትዝ እንደሚለን ሁላ እኔ ቴድሮስ አድሃኖም ሲባል ቀድሞ ወደ ህሊናዬ የሚመጣው ተከስተ አድሃኖም ነው።

ተከስተ አድሃኖም ማን ነው ?? ስለ ተከስተ አድሃኖም የዛሬ ሁለት አመት አካባቢ በወፍ በረር ፅሁፍ ለመግለፅ ሞክሬ ነበር ተከስተ እና ቴድሮስ የአባታቸው ስም አንድ በመሆኑ ወንድም አማቾች ነበር የሚመስሉኝ ማረሚያ ቤት ውስጥም ተከስተ የቴድሮስ አድሃኖም ወንድም እንደሆነ ነበር የሚወራው እዚህ መንደር የማውቃት ወዳጄ ግን ከቤተሰቡ ጋር የቅርብ ቅርርብ እንደነበራት እና ተከስተ አድሃኖም ምንም የአባቱ ስም በአድሃኖም ገብረየሱስ ቢጠራም የስጋ ወንድሙ ሳይሆን የእህቱ ልጅ እንደሆነ በሚገባ አስረዳችኝ። . ተከስተ አድሃኖም ግን ለምን ታሰረ ?? አንባቢ ሆይ ከዚህ በታች ስለ ተከስተ አድሃኖም የምፅፈው ፅሁፍ ከጥላቻ የመነጨ ወይም ሆረር ፊልም እንደ ዋሴ ሪከርዱ ጌቾ እየተረጎምኩልህ ሳይሆን ዘግናኝ እውነት መሆኑን አምነህ ተቀበለኝ ካላመንከኝም አጣራ !!.

ጊዜው በአስራ ዘጠኝ ዘጠናዎቹ አጋማሽ ነው አዲስ አበባ ደምበል ህንፃ ጀርባ ከሚገኘው ጎስቋላ መንደር አንድ ሴጣናዊ የሆነ ዘግናኝ ነገር ተሰማ የጓደኛዬ የቻንጋ ወንድም አስክሬን እንደ ቅርጫ ስጋ በመጥረቢያ ተቆራርጦ በኩርቱ ፔስታል ወራጅ ወንዝ ውስጥ በተጣለ በሳምንቱ በአንድ ቆሻሻ ለቅሞ በመሸጥ የሚተዳደር ወጣት ተገኘ አባዲና ፖሊስ መጣ የአስክሬን ምርመራ ማድረግ ተጀመረ በዚህ ጊዜ የሟች ጉበት ከአካሎቹ ተለይቶ ለብቻው መጥፋቱ ለፖሊስ ግራ አጋቢ ነገር ነበር !!!

ከጥቂት ቀናት በውሃላም ሦስት ወንጀለኞች ተያዙ ከወንጀለኞቹ አንዱ ደሞ ተከስተ አድሃኖም ገብረየሱስ ነበር ለሟች እነዚህ ወንጀለኞችን የቀድሞ ጓደኞቹ ነበሩ ከቤተሠብ ያገኘውን የውርስ ገንዘብ ያስቀመጠበትን ያውቁ ስለነበረ እሱን ገንዘብ የግላቸው ለማድረግ ሲሉ ወንጀሉን እንደፈፀሙ አመኑ። ፖሊስ በዚህ አላበቃም የሟች ጉበት የት እንደደረሰ ወንጀለኞቹን ማፋጠጥ ቀጠለ በመጨረሻም እነ ተከስተ አድሃኖም የሟችን ጉበት ሚስጥራቸውን እንዳይወጣጡ ለመሃላ እንደበሉት አመኑ።

እና የእነ ቴድሮስ አድሃኖም ገብረየሱስ ቤተሰብ የሰው ስጋ የመብላት ሱስ እንደሌለበት በምን እርግጠኛ ሆነን ነው ይሄ ሰውዬ የአለም ጤና ድርጅት ሀላፊ ሆኖ እንዲመረጥ ድጋፍ እምንሰጠው !! የእኛን ስጋስ ይብሉት እኛም መበላትን እነሱም መብላትን በደንብ ተለማምደነዋል !!! ለቀሪው አለም ጉበት ግን ይሄ ሰው አሳሳቢ ስለሆነ#NoTedros4WHO እላለሁ !!! ይሄን ታሪክ በደንብ ማጣራት የሚፈልግ ሰው ደንበል ህንፃ ጀርባ ሀዲዱ አካባቢ ከሚገኘው ደሳሳ መንደር ነዎሪ ሰዎች ወይም ሳሪስ አደይ አበባ ታክሲ ተራው አካባቢ በመሄድ የሟች ወንድም ቻንጋን አግኝቶ በደንብ ማጣራት ይችላል !!!