አስገራሚ የአምላክ ስራ የሰሞኑ መነጋገሪያ ከወደ ለገሐር ተከስቷል

0

በአዲስ አበባ ለገሐር ባቡር ጣቢያ በጀርባ በኩል ባለው ግቢ ሰሞኑን ከመሬት የወጣ ፍልውሃ ጉድ እያስባለ ይገኛል። አዲስ ተአምራት እየተሰማ ነው።

ጥንት በአካባቢው የመድኃኔአለም ደብር እንደነበር እየተነገረ ሲሆን ከመሬት የወጣው ፍልውሃ የመድሃኔአለም ጸበል ተብሏል። ለዘመናት በነርቭ ችግር ህመም ሲሰቃዩ የነበሩ አንድ እናት በአስደናቂ ሁኔታ ተፈውሰዋል።

የአካባቢውን ነዋሪ አስተባባሪ ኮሚቴ በመሰየም በሰው እርብርብ ጊዜያዊ መጠለያ እየተሰራ ይገኛል። በህመም የሚሰቃዩ ወገኖች በዚህ ቦታ በለሊት ጠዋት በ12:00 ሰዓት ላይ በመገኘት የረድኤቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ጥሪ ቀርቧል።