ኢት-ኢኮኖሚ           /ET- ECONOMY

ሶስተኛውና የመጨረሻው 

‹‹አንድ ሰኔ የነቀለውን ሁለት ሰኔ አይመልሰውም፡፡                   

ዳግማዊ የመንግሥታዊ ዘርፍ፤ ነቀላና ተከላ!!! ‹‹የሀብት ዝውውርን በተመለከተ ለፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ የሚሆን ተሞክሮ ይገኛል፡፡ ፕራይቬታይዜሽን የሚለው ቃሉን ራሱን የፈጠሩት ማርጋሬት ታቸር መሆናቸው ይነገርላቸዋል፡፡ የእንግሊዞ ጠ/ሚ/ር ማርጋሬት ታቸር የሀገራቸውን ሃድሮ ፓወር ማመንጫ ጣቢያ ለአንድ ሚሊዮን ዜጎች ነበር በአክሲዮን የሸጡላቸው ይህንን ልምድ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው የፕራይቬታይዜሽን ትግበራ ለማዋል እንዴት አልተቻለም?፡፡››1  የህወኃት/ኢህአዴግ መንግሥታዊ የኢኮኖሚ ዘርፍ ወደ ግል ዘርፍ ኃብትና ንብረት የማዘዋወር፣ነቀላና ተከላ በኢትዮጵ ምድር አልሰመረም፡፡ በኢትዬጵያ የመንግስታዊ ሃብት ዘርፍ አፈጣጠር ታሪካዊ ሁኔታ ስንዳስስ (nationalized: state-owned/ publicly owned) በ1967 ዓም የኢትዬጵያ ወታደራዊ መንግስት፣ በሃገሪቱ ውስጥ የሚገኙ በግል ዘርፍ የሚንቀሳቀሱ፣ ባንኮችና ኢንሹራንሰ ኩባንያዋችን፣ ፋብሪካዎች፣ እርሻዎች፣ የገጠር መሬት፣ የከተማ ትርፍ ቤቶች፣ ወዘተ በአዋጅ ቁጥር 20/1974 ወደ መንግስት ሃብትነት አዘዋወረ:: በሶሻሊዝም  ርዕዬተ-ዓለም ፍልስፍና ሃገር ለማዝመን ተወጠነ፡፡ የሃገሪቱ የኢኮኖሚ የግብርና፣ የኢንዱስትሪና ስርቪስ ዘርፎች አንጡራ ኃብቶች በብሄራዊ ሃብትና እድገት ሚኒስትር (Ministry of National Resource Development) ስር የተወረሱትን ንብረቶች እንዲያስተዳድር ስልጣንና ሃላፊነት በአዋጅ ተሰጠው፡፡ የኢትዬጵያ ወታደራዊ መንግስት የፖለቲካና ኢኮኖሚ ፖሊሲዎች በሶሻሊስት የዕቅድ ኢኮኖሚ  በማስፋፋት በአንድ ማዕከላዊ ዕዝ የሚመራ መንግሥታዊ ዘርፍ በአገሪቱ ውስጥ ለ17 ዓመታት አስፈነ፡፡

የህወኃት/ኢህአዴግ የጦር አበጋዞች መንግሥትም፤ የደርግን መንግሥታዊ ካፒታሊዝምን ውርስ ማለትም  ፋብሪካዎች፣ ባንኮችና ኢንሹራንሰ፣ የከተማ ትርፍ ቤቶችን፣ የገጠር መሬትን፣ የመንግሥት እርሻዎችን ወደ ግል ዘርፍ በስመ ፕራይቬታይዜሽን፣ የወያኔ መንግሥት ወደ እራሱ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ  ኃብትና ንብረትነት በማዘዋወር  ምጣኔ ኃብቱን ተቆጣጠረ፡፡ የህወኃት/ኢህአዴግ መንግሥት የመሬት ፖሊሲ ከደርግ የቀጠለ ሲሆን የደርግ መንግሥታዊ ዘርፍ ወደ ኢህአዴግ ፖለቲካ ፓርቲዎች፣ በህወኃት፣ ብአዴን፣ ኦህዴድ፣ ደህዴድ ኃብትና ንብረትነት ተዘዋወሩ፡፡  ባንኮችና ኢንሹራንሰ፣ የከተማ ትርፍ ቤቶችን፣ የገጠር መሬትን፣ፋብሪካዎች፣ የመንግሥት እርሻዎች በእነዚህ የፖለቲካ ፓርቲዎችና በቢዝነስ አጋሮች ኢፈርት፣ጥረት፣ዲንሾና ወንዶ እንዲሁም ጥቂት ባለኃብቶች ሚድሮክ ወዘተ በጋራ የህዝብ ኃብትና ንበረት ተቀራምተው የያዙበት አንባገነን ስርዓት መስረቱ፡፡ ከመንግሥታዊ ዘርፍ ወደ ግላዊ ዘርፍ የተደረገው የኢኮኖሚ ነቀላና ተከላ ያልተሳካው ለዚህ ነው፡፡

 የደርግ መንግሥታዊ ዘርፍ ነቀላ በወያኔ መንግሥታዊ ዘርፍ ተከላ ተጠናቀቀ፡፡ የህወኃት/ኢህአዴግ የፖለቲካ ፓርቲዎች በ‹‹ልማታዊ መንግሥት›› ስም የኢትዮጵያን ህዝብ አርባና ሃምሳ ዓመታት ለመግዛት እንዲችሉ ኢኮኖሚውን በሙሉ ተቆጣጥረዋል፡፡  በኢትዮጵያ የመለስ ዜናዊ ውርስና ቅርስ የሆነው የሙስና ፋብሪካ ምርት አምራች የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ዴሬክተር ጀነራል አሰፋ አብርሃና  ዴሬክተር ጀነራል በየነ ገብረመስቀል  የደርግን መንግሥታዊ ዘርፍ ወደ ህወኃት/ኢህአዲግ የፓርቲዎች መንግስታዊ ዘርፍነት በማዘዋወር ‹‹በልማታዊ መንግሥት ስም›› ህዝብን ያጭበረበሩበት የወያኔ መንግሥታዊ ዘርፍ ነቀላና ተከላ ጥናታዊ ዘገባ ሚስጢር እንደሚከተለው ቀርቦል፡፡ የህወሓት የጦር አበጋዞ መንግሥት ድርጅት ኢፈርት  57 ቢሊዮን ብር ካፒታል እንዳላቸው ተገልፆል፡፡ በዚህም የተነሳ የሚሸጡትን መንግሥታዊ ድርጅቶች የመግዛት አቅሙ የኢፈርት፣ የሜቴክና ሜድሮክ ድርጅቶች መሆናቸውን ልብ ያለው ልብ ይበል፡፡

{1} የወያኔ/ኢፈርት /ሜቴክ የፋብሪካ፣ የማኑፋክአሪንግ ዘርፍ (Manufacturing Sector)

(1.1) ሼባ የቆዳ ኢንደስትሪ (Sheba Leather Industry) በ1993 እኤአ የተቆቆመው፣ ከመቀሌ ከተማ 45 ኪሌ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ውቅሮ ከተማ ውስጥ ያለ ፋብሪካ ነው፡፡ ፋብሪካው የተከፈለ ካፒታል( paid up capital) አስር ሚሊዩን ዩኤስ ዶላር የተቆቆመ ሲሆን ለ670 ሠራተኞች የስራ እድል ፈጥሮል፡፡ ሼባ የቆዳ ኢንደስትሪ የበግና የፍየል ጥሬ ቆዳዎች በፋብሪካ አልፍቶና አዘጋጅቶ በመሸጥ ሥራም ላይ ተሠማርቶል፡፡ ሼባ የቆዳ ኢንደስትሪ ሁለት የምርት የማምረቻ ፋብሪካ ክፍሎች ሲኖሩት አንደኛው የጫማ ፋብሪካ ሲሆን ሁለተኛው የቆዳ ፋብሪካ ናቸው፡፡ የጫማ ፋብሪካ 1000 ጥንድ ጫማዎች በአንድ ፈረቃ ማምረት ይችላል፡፡የጫማዎች ዓይነቶች የወንድና የሴት ጫማዎች፣ዘመናዊ ጫማዎችና ሰንደል ጫማ ይገኙበታል፡፡ የቆዳ ፋብሪካ ደግሞ 40000 ፊት ያለቀለት ቆዳ በሂደት አዘጋጅቶ ያቀርባል፡፡ የፋብሪካው ምርቶቹን የሚልክባቸው ሃገራቶች፣ በደቡብ ምሥራቅ ኤሽያ፣ምዕራብ አውሮፓና ሰሜን አውሮፓ ናቸው፡፡ ፋብሪካው ከውጭ ንግድ አጠቃላይ ትርፉ ከ10 እስከ 50 ሚሊዩን ዶለር ገቢ እንደአገኘ ከድረ-ገፁ መረዳት ይቻላል፡፡የፋብሪካው ጀነራል ማኔጀር ገብረሚካኤል አረጋዊ ይባላሉ፡፡

በኢትጵያ ሃያ ሁለት የቆዳና የቆዳ ውጤቶች ፋብሪካዎችና በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያና አማራ ክልሎች ይገኛሉ፡፡ የግሉ ዘርፍ በሚደርስበት አድሎና ጫና የተነሳ ከነፃው የገበያ ውድድር አለመኖር የተነሳ ብዙዎቹ ለኪሳራ ተዳርገዋል፡፡ በአጠቃላይም በኢትጵያ 8000 ሠራተኞች በቆዳ ኢንደስትሪዎቹ ውስጥ ተቀጥረው ይሠራሉ፡፡ (Sutton and Kellow, 2010: 97). EFFORT’s Sheba Leathers, the only tannery in Tigray, started production in 2004, with a reported investment of ETB94million, and by 2006 had a skins processing capacity of around 4-5% of the national total, although this has apparently risen significantly since. An ETB300million expansion programme is ongoing, and the company aims to produce branded footwear and gloves with 70% going to the international market by 2020. Finished leather products currently account for only 15% of Ethiopia’s export earnings from the sector, and the government has put a series of taxes to discourage the export of unfinished hides and skins (Sutton and Kellow, 2010: 99). The company based in Wukro, north of Mekelle, employs 410 people.

(1.2) መስፍን ኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ (Mesfin Industrial Engineering)

በኢፈርት የተቆቆመው፣መስፍን ኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ በመቐሌ ከተማ በ1992 ዓ.ም በሰባት ሚሊዩን ብር ካፒታልና በ30 ሠራተኞች እንደተመሠረተ ይታወቃል፡፡ካንፓኒው በመቐሌ በ120000 ሽህ ሜትር ስኮየር ቦታ ላይ  በ35000 ሜትር ስኮየር ቦታ ላይ የተገነባው ማኒፋክቸሪንግ ፋብሪካ ሲሆን በአዲስ አበባም 25 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በገላን ተመሳሳይ ቅርንጫፍ ፋብሪካ  አለው ፡፡ በአሁኑ ግዜ ካንፓኒው 300 ሚሊዩን ብር ወይም 17.9 ሚሊዩን ዩኤስ ዶላር ካፒታል እንዳለው ተገልፆል፡፡  ካንፓኒው 800 ሚሊዩን ብር ወይም 47.6 ሚሊዩን ዩኤስ ዶላር የሚገመት ንብረት ሲኖረው 650 ቆሚ ሠራተኞች እንዲሁም 350 ግዚያዊ ሠራተኞች አሉት፡፡ 

መስፍን ኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ ፣ለ3000 የጭነት መኪኖችና ተÕታች/ ተሳቢ አካሎችን በአገር ውስጥ በመስራት በሃገሪቱ ውስጥ ከ85-90 በመቶ የሚሆነውን ቢዝነስ ይቆጣጠራል፡፡ እንዲሁም ከ5 እስከ 10 ሚሊዩን ሊትር የሚይዙ የነዳጅ ታንከሮችና 1000 የጭነት መኪኖች የነዳጅና የውሃ ታንከሮች አካል ሰርተው በመግጠም ገበያውን ያለተቀናቃኝ ይዘዋል፡፡ ካንፓኒው በተጨማሪም Design, manufacture, supply and service of low bed and high bed semi-trailers and dry and liquid cargo drawbar trailers, erection of petroleum liquid reservoirs (including Electrical/ Instrumentation System), Supply & Erection of HVAC system, Steel Fabricated products for Industrial Application; and Vehicle Equipment Maintenance and Renting

መስፍን ኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ የኤሌክትሮ ሜካኒካል ፋክተሪ ሥራ፣ የግንባታ፣ የመገጣጠምና የማደራጀት ስራዎችን ለመሰቦ የህንፃ መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ፣አልሜዳ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካና ሼባ የቆዳ ኢንደስትሪ ፋብሪካ እንዲሁም በአማራ ክልል ጥረት የዳሽን ቢራ ግንባታና የቢራ ማቆሪያ ታንከሮች ያለጨረታ ስራ ተሰጥቶታል፡፡ ካንፓኒው በኢትዩ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት በሰሜኑ ግንባር የወታደራዊ ጨረታዎችን ያለአንዳች ተቀናቃኝ ተሰጣቸው፡፡ ካንፓኒው በትላልቅ ወታደራዊ መኪኖች የቢዝነስ ንግድ፣ በለስ የቀናው  የኢፈርት የቦርድ ሊቀመንበር፣ የመከላከያ ሚኒስትርና የብሔራዊ ወታደራዊ ማዕከላዊ ዕዝ ኮማንድ ፖስት አመራር ከሰባቱ አንዱ በነበሩት ስዬ አብርሃ የመኪኖችና ወታደራዊ ተሸከርካሪዎች አጠቃላይ ጥገና ከተበረከተላቸው በኃላ ነበር፡፡ በኢትዩጰያ በግሉ ዘርፍ ተመሳሳይ ስራ ይሰሩ የነበሩ ስመ ጥሩ ካንፓኒዎች መኃል ማሩ ጋራዥ የመሳሰሉት በአድሎ እንዳይሰሩ ተጨናገፉ፡፡ በግሉ ዘርፍ የጭነት ትራንስፖርትና የነዳጅ ቦቴዎች ባለቤቶች ላይ ከኢትዩጵያ ንግድ ባንክ ብድር ለማግኘት የጭነቱን መኪኖች ቦዲ መቐለ  መስፍን ኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ ማሰራት ብድር የማግኘት መጀመሪያ ግዴታ ተጣለባቸው፡፡ አባቱ ዳኛ፣ ልጁ ቀማኛ ማለት አያንስም አንዱ የእናት ልጅ፣ አንዱ የእንጀራ ልጅ ሆኑ፡፡መስፍን ኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ፣አንካር ስራዎች መኃል፤-

(ሀ)ለጢስ ዓባይ ሃይድሮፓወር ኤነርጂ ፕላንትና ለሌሎቹም ተቆማት፣ ውሃ ወደ ውስጥ የሚያስገባ መጋቢ ባD”ባD uSe^ƒ ብዙ ¢”ƒ^ƒ ያለጨረታ W`„M:: (K) u1990 ›?› ¾›Ç=e›vv ›?`þ`ƒ W`„M፣(ሐ) ካንፓኒው ስምንት የስካDር ፋብሪካዎች የኮንትራት ሥራዎች ሥራ አሰኪያጁና የህወሃት ፖሊት ቢሮ አባይ ፀሃዬ ያለጨረታ ተሰጥቶታል፡፡ (መ) በ2008እኤአ የኢትዩ-ጅቡቲ የባቡር መስመር ላይ የሚገኙ ድልድዩችን ለመጠገን የከፊል ኮንትራት ሥራ ከጣሊያኑ ኮስታ ካንፓኒ ጋር የ50 ሚሊዩን ፓውንድ የአውሮፓ ህብረት ፈንድ መርሃግብር ለመስራት ተዋውሎል በቀጣይም የኢትዩ-ጅቡቲ የባቡር መስመር የ5000 ኪሎ ሜትር  ስራ ይጠብቃል፡፡(ሠ)ካንፓኒው በ2000እኤአ የራሽያ ሠራሽ ካማዝ መኪኖች መገጣጠም ጀምሮል (ረ) እንዲሁም በ2006 እኤአ የእርሻ ትራክተሮች መገጣጠሚያ ከህንድ ሚታል ካንፓኒ ንብረት የሆነውን ሶናሊካ ዓለም አቀፍ ስራ ተዋውሎል፡፡እንደ አዜብ መስፍን ገለፃ፣መስፍን ኢንጅነሪንግ 500 እጅ ሽያጩን መጨመሩና በሦስት እጥፍ ካፒታሉ እንዳደገ ገልፃለች፡፡‘‘Similarly, Mesfin Industrial Engineering, the leading automotive firm in the nation, increased its sales by 500% and tripled its capital 3 times, according to Azeb Mesfin.’’

 (1.3) መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ (የህንፃ መሣሪያዎች ማምረቻ(Messebo Building Material Production)

መሰቦ የሲሚንቶ ፋብሪካ በ1995እኤአ ከመቐለ 15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የተመሠረተ ሲሆን ፋብሪካው የተቆቆመበት የተከፈለ ካፒታል 240 ሚሊዩን ብር  ነው፡፡ የፋብሪካው ኢንቨስትመንት ካፒታል መጀመሪው መስመር 1.2 ቢሊዩን ብር እንዲሁም አዲሱ መስመር 2 ቢሊዩን ብር ወጪ ወጥቶበታል፡፡ ፋብሪካው በ2000 እኤአ ምርት ሲጀምር፣ ኦፒሲና ፕሮቲያን (OPC, protean cement) ሲሚንቶ ዓይነቶች አመረተ፡፡ It was established with paid up capital of ETB 240 million. The first cement line of the factory was constructed by a Turkish based company ENKA with machines supplied by world renowned cement technology supplier FL Smidth of Denmark. The investment capital of the first line is around ETB 1.2 billion and the new line is about ETB 2 billion. The company started production of Ordinary Portland Cement (OPC) in April 2000. ፋብሪካውን የገነቡት የቱርኩ ኢንካ (ENKA) በማሽን ምርት አቅርቦትና ተከላ፣ እንዲሁም የዴንማርኩ ኤፈ ኤል ስሚትዝ( FL Smidth)እውቅ ሲሚንቶ ቴክኖሎጅ በሥራው ተካፍለዋል፡፡መሶቦ ፋብሪካ የሲሚንቶ ምርት 3,000ቶን በቀን፣900,000ቶን በአመት ማምረት ችሎታና ብቃት አለው፡፡ ካንፓኒው 1195 ቆሚ ሠራተኞች ሲኖሩት 240 ኮንትራት ሠራተኞችና 51 ጊዜያዊ ሠራተኞች አሉት፡፡  ፋብሪካው በኢትዩ-ኤርትራ ጦርነት ግዜ መጠነኛ ጉዳት ደርሶበት ነበር፡፡ ፋብሪካውን የቻይና ማኔጅመንት በኮንትራት ሲያስተዳድሩት ቆይተው  በ2000እኤአ ውሉ ተቆረጠ፡፡ ፋብሪካውን እስከ 2003 እኤአ ድረስ በኪሳራ ለመዘጋት ተቃርቦ ነበር ከዛም የፓኪስታን ማኔጀሮች ማስተዳደር ጀመሩ፡፡ በ2009 እኤአ መሶቦ ፋብሪካ የማስፋፍያ መርሃግብር ለቻይና ኮንትራክተር ሃንፊ (Hanfie)በ3 ቢሊዩን ብር ወይም  180 ሚሊዩን ዶላር እንዲሁም 141.6 ሚሊዩን ወይም 8.4 ሚሊዩን ዶላር   ከDBE  በመበደር ሲሚንቶውን ምርት 6000 ቶን በቀን ለማምረት ታቀደ፡፡ መሰቦ የሲሚንቶ ፋብሪካ ሲቆቆም በደንበኛ ጥናት ላይ የተመሠረተ ባለመሆኑ ምክንያት ለብዙ አመታት በኪሳራ ለመስራት ተገዶል ፡፡ የፋብሪካው ርቀት  በመላ ሀገሪቱ ምርቶቹን  ለማከፈፈልና መሸጥ አልቻለም ነበር፡፡ በዚህም ምክንያት የህወሃት መንግስት ለመንግስት ፕሮጀክቶች መስሪያ ከመሶቦ ሲሚንቶ እንዲገዙ በማድረግ ኪሳራውን በህዝብ ኃብት አሸጋሽጎል፡፡ መሶቦ ፋብሪካ ምርቶቹን ለኢፈርት ንብረት ለሆኑት ትራንስ ኢትዩጵያና ጉና ማጎጎዥ ድርጅቶች በኩንታል 80 ብር እስከ አዲስአበባ  ድረስ ያስከፍሉ ነበር፡፡ በግዜው የግሉ ዘርፍ የትራንስፖርት የጭነት ገበያው ዋጋ ከ50 እስከ 60 ብር በኩንታል ነበር፡፡ በህወሃት መንግስት የመሰቦ የሲሚንቶ ፋብሪካ ምርቶች ከትግራይ ወደ አዲስ አበባ፣ ቢኒ ሻንጉል ጉሙዝ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ሥራ ሲሚንቶ በማመላለስ መሶቦ፣ ትራንስ ኢትዩጵያና ጉና ማጎጎዥ ድርጅቶች የጥቅሙ ተጋሪዎች ሆነዋል፡፡ ህወሓት የሚያሳዝነው በሃገር ሃብት እንዲህ መጠቃቀምና በኪሳራ ኢንቨስትመንት ስራዎች ሲሰሩ ምን ያህል የማህይሞች ሥራ ከመሶቦ ግድቡ ድረስ ሲሚንቶ በእጥፍ ዋጋ እየቀረበ እንደሆነ ልብ ይበሉ፡፡

(1.4) አልሜዳ ጨርቃጨርቅ(Almeda Textile)  በ1996 እኤአ በአድዋ ከተማ በኢፈርት የተመሠረተ ድርጁት ነው፡፡ ፋብሪካው ዘመናዊ የጨርቃጨርቅ፣የተለያዩ አልባሳቶች ያመርታል፡፡ ፋብሪካው የጥጥ ማዳወሪያ፣የመፍተያ፣የማቅለሚያና ሁሉን አቀፍ የአልባሳት ማምረቻ ያካተተ ሲሆን የሲዊስ፣ሆላንድ፣የጀርመንና የጣሊያን ስሪት ማሽኖች ተገጥመውለታል፡፡Almeda Textile Factory has a yearly production capacity of 7,020 tonnes of yarn, 16,751,100mt.of grey fabric, 15,387,000mt.of processed fabric, and about one million pieces of basic shirt equivalent garments. የፋብሪካ የግንባታ ወጭ 94 ሚሊዩን ዩኤስ ዶላር ነበር፡፡ አልሜዳ ፋብሪካ 3600 ሠራተኞች በመቅጠር በዘርፍ በሦስት ፈረቃ ሠራተኞች ያሰማራ ካንፓኒ ለመሆን በቅቶል፡፡ ፋብሪካው በ2007/08 እኤአ 14.6 ሚሊዩን ዶላር  ያለቁ ምርቶች ወደውጭ በመላክ ገቢ አግኝቶል፡፡ የጥጥ ጥሬ እቃ በሃገር ውስጥ ማነስ ምክንያት በሃገር ውስጥ የሚመረጥ ጥጥ ወደ ውጭ  ገበያ እንዳይላክ በመንግስት አሳግዶል፡፡  ፋብሪካው ምርቱን ወደ ውጭ በመላክ ከፍተኛ ገቢ ለማግኘት ቢጥርም በዘርፍ በተሰማሩ የቻይናና የቱርክ የጨርቃጨርቅ ፍብሪካዎች የምርት የመሸጫ ዋጋ ጋር በዓለም አቀፍ የገበያ ውድድር መወዳደር   አልቻለም፡፡ፋብሪካው ባለበት የማኔጅመንት ችግር ፋብሪካውን የሚያስተዳድሩት አንዴ የቻይና(Chinese management company) እንዲሁም የፓኪስታን (Moonlight)እና ቀጥሎም (Tradesman) ሲያስተዳድሩት ቢቆዩም ካንፓኒው እስከ 2010እኤአ ትርፋማ ሊሆን አልቻለም፡፡ በዚህም ምክንያት በባንክ ባለበት ከፍተኛ ብድር ለመዘጋት ተቃርቦ የነበረ ቢሆንም በህወሃት መንግስት ድጋፍ እየተንገዳገደና እየተገራገጨ በሦስት እግሩ የቆመ ፋብሪካ ሆኖል፡፡ ‘‘Reflecting the high government priority placed on boosting this sector,credit is reported to have been relatively easily available, to state, private, and foreign investors alike. Almeda’s plant cost more than US$94million.’’

{1.5} ሳባ ማርብል ፋብሪካ (Saba Stone)Saba Dimensional Stones በ1992 እኤአ በመሃከለኛው ትግራይ በአድዋ በ75 ሚሊዩን ብር ወይም 4.5 ሚሊዩን ዩኤስ ዶላር ተመሰረተ፡፡ ሳባ ማርብል ፋብሪካ ምርቶች እብነ-በረድ፣ ላይም ስቶን፣ግራናይትና ቴሬዞ ታይልስ ለሃገር ውስጥ ያቀርባል፡፡ ለዓለም አቀፍ ገበያ ንግድ ጥሬ ያላለቀ ማርብል በብዛት ለሳውዲ አረቢያ፣አሜሪካ፣ጣሊያን ያቀርባል፡፡ ካንፓኒው በአዲስአበባ፣ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ መቐለና አድዋ ቢሮዎቹ ለሃገር ውስጥ ገበያ ምርቶቹን ያቀርባል፡፡ 200 ሠራተኞች አሉት፡፡

Established in Adua in central Tigray in 1992 with a capital of ETB 75million (US$4.5million), Saba extracts and processes marble, limestone and granite for domestic and international markets, from deposits identified in Tigray. Although the company has undertaken some small exports to Saudia Arabia and Italy in the past, its primary lines of supply are of marble to the domestic construction market, with agents in Addis Ababa, Bahr Dar and Gondar.

{1.6} ማጨው የችፑርድና ካንፔልሳቶ ፋብሪካ(Maichew Particleboard Factory)፣ ከትግራይ በስተደቡብ በማጨው ከተማ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በአካባቢው ባለ ፣የባህርዛፍ ተክል የእንጨት የችፑርድና ኮንፔልሳቶ ምርትና የቤት ዕቃዎች ያመርታል፡፡ፋብሪካው ከነ ባህርዛፍ ተክሉ በ80,000 m2 ሜትር ስካDር ቦታ ላይ የተገነባ ነው፡፡ ፋብሪካው   400 ሠራተኞች እንዳሉት ይታወቃል፡፡ 


{1.7} ብሄራዊ የጨርቃ ጨርቅ ቴክኖሎጅ (National Geotextile Technologies (Wukro Gabion Factory) በ2004 እኤአ በውቅሮ ተመሠርቶ ከአንድ ኣመት በኃላ ምርት መስጠት ጀመረ፡፡ ድርጁቱ የተቆቆመበት መነሻ ካቲታል አስር ሚሊዩን ብር ሲሆን በአሁኑ ግዜ ወደ 17 ሚሊዩን ብር ከፍ ብሎል፡፡ካንፓኒው ለደንበኞቹ ለክልል መንግስት ቢሮች፣ለግል ግንባታ ድርጅቶች፣ለመንግስትና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች ምርቱን በማቅረብ አገልግሎት ይሠጣል፡፡ ካንፓኒው 120 ቆሚና 240 ጊዜያዊ ሠራተኞች  አሉት፡፡

{1.8} የወርቅ ማዕድን ኃብት፣ ኢዛና ማዕድን ልማት ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማሕበር(Ezana Mineral Development Private Limited Company (EFFORT)  በህወሃት/ ኢፈርት ባለቤትነት የተቆቆመ ካንፓኒ ሲሆን ዋና የበላይ ተቆጣጣሪዋ ወ/ሮ አዜብ መስፍን ስትሆን አታክልቲ አርዓያ ጀነራል ማናጀር ናቸው፡፡ የኢትዬጵያ ፌዴራል ዲሞክራቲክ ሪፕብሊክ የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስትር ስንቅነሽ እጅጉ እና ኢዛና ማዕድን ልማት ካንፓኒ  ጀነራል ማናጀር  አታክልቲ አርዓያ የወርቅ ማዕድን የማውጣት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ በሃገሪቱ ኢዛና ካንፓኒ የወርቅ ማእድን ፍቃድ በማግኘት ከሜድሮክ ቀጥሎ ሁለተኛው ሆኖል፡፡ ኢዛና ካንፓኒ በትግራይ ክልል በ393.7 ሚሊዩን ብር ወይም (17.8 ሚሊን ዶላር) የፕሮጀክት ወጭ 2017 ኪሎግራም ወርቅ በሁለት ዓመታት ውስጥ ለመማምረት አቅዶል፣ኢዛና በመዐድን ዘርፍ ለ106 ሠራተኞች የስራ እድል ፈጥሮል፡፡ በትግራይ ክልል ውስጥ የተገኘውን 13 ቶን ወይም ፣13,000 ሸህ ኪሎ ግራም የወርቅ ማዕድን ለዓለም ዓቀፍ ጨረታ በማውጣት የካናዳዊያን የወርቅ ማዕድን ካንፖኒ ጋር ህወሃት/ኢፈርት በትግራይ ህዝብ ስም የሚዘረፈው የወርቅ ሃብት ሲሆን ሲሆን ስለ ካንፓኒው ብዙ መረጃ አይገኝም፡፡ ለሙሰኛው ህወሃት/ ኢፈርት የኢዛና የወርቅ ማዕድን ሃብትን የትግራይ ህዝብ በህዝባዊ እንቢተኝነት ከህወኃት ገዥዎች በማስመለስ የሃገራችን ኢትዩጵያ ሃብት የማድረግ ታሪካዊ ሃላፊነት አለበት፡፡ የኦሮሚያው ለገደንቢና የአማራው የመተከል የወርቅ ማዕድን ኃብት በህዝብ አመፅ የህዝብ ሃብት ይሆናል፡፡  የወያኔ አልጠግብ ባይነት  ውሎ አድሮ እንኮን በኢትዬጵያ በትግራይ ህዝብና በህወሃት አባላቶች ጭምር አንቅረው ይተፉታል፡፡ ኢዛና ወርቅ ከሜድሮክ ወርቅ ካንፖኒ የጠበቀ ሸርክና እንዳላቸው ይታወቃል፡፡ ለሙሰኛው ህወሃት/ ኢፈርት ‹‹የአዶላና የለገደንቢ ወርቅን የህወሃት መንግስት ለአላሙዲን ለጨረታ ሸጦል በ6/19/2017 እኤአ በኢትዩጵያ አቆጣጠር ሐምሌ 12 ቀን 2009 ዓ/ም የለገደንቢ ወርቅ ማዕድን የኮንትራት ውሉ ስምምነቱ አክትሞል፡፡ ህወሃት ያዘረፈንን የወርቅ ኃብት ከወዲሁ ስምምነቱን በድብቅ እንዳያድሱት የኢትዩጵያ ህዝብ፣ኢሣት፣የተለያዩ ድረ ጎፆች ከአሁኑ ህዝቡን ማሳወቅ ይጠበቅብናል፡፡ በአዶላና በለገደንቢ ወርቅ ማዕድን አካባቢ የሚኖሩ የኦሮሚያና የአማራ ህዝብም የልጅ፣የልጅ ልጆቻችሁ ኃብት በግፍ እየተዘረፈ እያያችሁ ከመኖር፣ ለኃብታችሁና ለነፃነታችሁ ፈጣሪ የሠጣችሁን አዱኛ አስነጥቃችሁ በድህነት እየማቀቁ መኖር እጣ ፈንታችሁ አይደለም፡፡ ከወርቃችሁ ኃብት የመጀመሪያው ተጠቃሚ የመሆን መብት አላችሁ፡፡

ኢዛና ወርቅ ከሜድሮክ ወርቅ ካንፖኒ የጠበቀ ሸርክና እንዳላቸው ይታወቃል፡፡ የህወሃት መንግስት  በትግራይ ህዝብ ጭምር አንቅሮ ተፍቶታል፡፡ ኢዛና የማዕድን ኃብት በ1993እኤአ ሲመሠረት በ1.4 ቢሊዩን ብር መነሻ ካፒታል ነበር፡፡ ካንፓኒው በ 17.8 ሚሊዩን ዩኤስ ዶላር የወርቅ መዕድን ማውጫ ፋብሪካ በቱርክ ማንሃተን ኮርፖሬሽን ተገነባ፡፡ ኢዛና የወርቅ መዕድን ማውጫ ፋብሪካ ሲገነባ ለአራት ዓለም ዓቀፍ ኮንትራክተሮች ጨረታ ወጥቶ የተሠጠ ሲሆን የአዶላና የለገደንቢ በዓለም ዓቀፍ ጨረታ ሳይወጣ ያለጨረታ ለሼክ አላሙዲ መሸጡ ምን ያባላል!!! ህወሃት  በኢትዩጵያ  ህዝብ ላይ የሚሠራው ግፍና ደባ ለምን ይሆን!!! ህዝቡን ከድህነት አረንቆ አወጣለሁ እያለ ሲምል ሲገዘት 26 አመታት ተቆጠረ፡፡የህወሃት የፖለቲካ ካድሬዎች፣ የመለስና የስዬ የጦር አበጋዞች ለሼክ አላሙዲን የተሸጠውን የወርቅ መዕድንን በተመለከተ፤ ይሄን ሞልቶ የፈሠስ የግፍ ፅዋ ምነው በአንደበታቸውና በብዕራቸው አልተናገሩትም አሊያም አልፃፉትም፡፡ ስለ ሼክ አላሙዲን የሞኖፖሊ ቢዝነስ ኢንፓየር ቄሱም ዝም መፅሃፍም ዝም!!! የኢትዬጵያ  ፌዴራል ዲሞክራቲክ ሪፕብሊክ የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስትር ሚስጢር ምን ይሆን; ለምን፣የአሜሪካን ድምፅ ሬዲዩ (ቪኦኤ)፣ የጀርመን ድምፅ ሬዲዩ (ዶቼቬሌ)፣ የኢትዬፕያ ሳተላይትና ቴሌቪዝን (ኢሳት)ና ሌሎችም በሬዲዩና ቴሌቪዝን ስርጭታችሁ ይህን ድብቅ ሚስጥር እንድትመረምሩ አደራ እንላለን!!! የብዙ ኢትዩጵያዊያን ጥያቄ መሆኑን ስገልፅላችሁ የህሊና ፍርድ ለእናንተው በመተው ነው; ¾I¨Hƒ S”Óeƒ“ ሼክ አላሙዲን ሢሦ መንግስት፣ ግብዓተ መሬታቸው አንድ ቀን ነው; ይሄን የሚጠራጠር ካለ የኢትዩጵያ ኢኮኖሚ፣ የፌዴራልና ክልሎች መንግስታዊ ኢንተርፕራይዞች፣ ማለትም የትግራዩ ኢፈርት፣ የአማራው ጥረት፣ የኦሮሞው ዲንሾ፣ የደቡቡ ወንዶ እንዲሁም የህወኃት ሜቴክ፣ የህወኃትና የሼክ መሃመድ የሽርካ ሜድሮክ የቢዝነስ ሞኖፖሊ 90 በመቶ በላይ ኃብት መያዛቸውን ልብ ሊሉ ይገባል!!! እነዚህ ድርጅቶች የመንግስት ግብር ባለመክፈል የኢትዩጵያን ኢኮኖሚና ህዝብ መቀመቅ የከተቱ የማፍያ ቡድኖች ናቸው፡፡

የመዕድን ዘርፍ (Mining) {} ኢዛና መዕድን ኃብት ኃ/የ/ግ/ማ (Ezana Mining)

ኢዛና ማዕድን ልማት ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማሕበር (Ezana Mineral Development Private Limited Company (EFFORT)  በህወሃት/ ኢፈርት ባለቤትነት የተቆቆመ ካንፓኒ ሲሆን ዋና የበላይ ተቆጣጣሪዋ ወ/ሮ አዜብ መስፍን ስትሆን አታክልቲ አርዓያ ጀነራል ማናጀር ሆኖ፣ በትግራይ ክልል ውስጥ የተገኘውን 13 ቶን ወይም ፣13,000 ሸህ ኪሎ ግራም የወርቅ ማዕድን ለዓለም ዓቀፍ ጨረታ በማውጣት የካናዳዊያን የወርቅ ማዕድን ካንፖኒ ጋር ህወሃት/ኢፈርት በትግራይ ህዝብ ስም የሚዘረፈው የወርቅ ሃብት ነው፡፡ኢዛና ካንፓኒ 393.7 ሚሊዩን ብር የፕሮጀክት ወጭ 2017 ኪሎግራም ወርቅ በሁለት ዓመታት ውስጥ ለመማምረት አቅዶል፣ኢዛና በመዐድን ዘርፍ ለ106 ሠራተኞች የስራ እድል አንበሽብሾል፡፡ ለሙሰኛው ህወሃት/ ኢፈርት ‹‹የአዶላና የለገደንቢ ወርቅን የህወሃት መንግስት ለአላሙዲን ለጨረታ ሸጦል ከአራት አመት በኃላ በ 2017 እኤአ ስምምነቱ ያከትማል፡፡ህወሃት ያዘረፈንን የወርቅ ኃብት ከወዲሁ ስምምነቱን በድብቅ እንዳያድሱት የኢትዩጵያ ህዝብ፣ኢሣት፣የተለያዩ ድረ ጎፆች ከአሁኑ ህዝቡን ማሳወቅ ይጠበቅብናል፡፡ በአዶላና በለገደንቢ ወርቅ ማዕድን አካባቢ የሚኖሩ የኦሮሚያና የአማራ ህዝብም የልጅ፣የልጅ ልጆቻችሁ ኃብት በግፍ እየተዘረፈ እያያችሁ ከመኖር፣ ለኃብታችሁና ለነፃነታችሁ ፈጣሪ የሠጣችሁን አዱኛ አስነጥቃችሁ በድህነት እየማቀቁ መኖር እጣ ፈንታችሁ አይደለም፡፡ ከወርቃችሁ ኃብት የመጀመሪያው ተጠቃሚ የመሆን መብት አላችሁ፡፡In related news MIDROC Gold, one of the subsidiary companies of the MIDROC Technology Group, is at loggerheads with the Ministry of Mines over mining royalty payment. When MIDROC Gold bought the Legedembi gold mine in western Oromia for 172 million dollars in 1998 it entered into an agreement with the Ministry of Mines to pay five percent royalty fee to the ministry under the previous law. The agreement signed between the two parties is valid for twenty years.

በ1998እኤአ የለገደንቢ ወርቅ መዕድን በ172 ሚሊዩን ዶላር ለአላሙዲን በርካሽ በሙስና ሲሸጥ 98 እጅ ለሼኩና ለሚስታቸው ድርሻ ሲሆን 2 በመቶ የኢትዩጵያ ህዝብ ድርሻ ሆኖ መለስ ዜናዊ ቸበቸበው፡፡ የትግራዩን ወርቅ ለእራሱ ፓርቲ፣ ለኢፈርት ድርጅት ኢዛና አደረገ፡፡ የሚገርመው በሌሎች ሃገራቶች የወርቅ ማዕድን የኃብት ክፍፍል ለምሳሌ፣ በኢንዶኔዢያ 49 በመቶ እጅ የህዝብ ኃብት ነው፣በዚንባዌ 51  በመቶ እጅ የህዝብ ኃብት ነው፣በሞንጎሊያ 49 በመቶ እጅ የህዝብ ኃብት ሆኖ ቀሪው የኢንቨስተሩ ነው፡፡ በቻይናና በህንድ የወርቅና የተወሰኑ ማዕድናት በውጭ ሃገር ሰዎች ንብረት መሆን ሕጉ ይከለክላል፡፡           

‹‹While it is not at all a new phenomenon, some authorities are trying to retain possession of their minerals. This was the third trend identified. The country also plans to introduce mandatory participation of a state-owned mining company. Other countries are doing the same. Indonesia has revealed a strategy aimed at capping external ownership of mines to 49 percent after 10 years. Zimbabwe has already started its 51 percent ‘indigenisation laws’. Mongolia has put a 49 percent limit on foreign ownership of strategic mines. China and India have constraints on foreign ownership of certain minerals. Changes to ownership laws can have a major bearing on the prize miners anticipate receiving for their risk.›› Source:-Resource Nationalism – Risky For Africa’s Economic Growth-November 2, 2013 ventures-africa Economic development, Economics.

ኢዛና ማዕድን ልማት ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማሕበር፣  በህወሃት/ ኢፈርት ባለቤትነት የተቆቆመ ካንፓኒ ሲሆን የህወሓት የጦር አበጋዞች መንግሥት  በትግራይ ክልል ውስጥ የተገኘውን 13 ቶን ወይም ፣13,000 ሸህ ኪሎ ግራም የወርቅ ማዕድን ለዓለም ዓቀፍ ጨረታ በማውጣት የካናዳዊያን የወርቅ ማዕድን ካንፖኒ ጋር ህወሃት/ኢፈርት በትግራይ ህዝብ ስም የሚዘረፈው የወርቅ ሃብት ነው፡፡ኢዛና ካንፓኒ 393.7 ሚሊዩን ብር የፕሮጀክት ወጪ 2017 ኪሎግራም ወርቅ በሁለት ዓመታት ውስጥ ለመማምረት አቅዶል፡፡በዚህ መሠረት 2017 ኪሎ ግራም ወርቅ 2,017,000 ግራም ወርቅ ይሆናል ይሄን ለ29 ግራም (1 ወቄት ማለት ነው) ስናካክለው 69,552 ወቄት ወርቅ ይሆናል ይሄን በ1 ወቄት ዋጋ 1218.80 ዶላር ስናባዛ 84,769,977.6 ሚሊዩን ዶላር ይሆናል በብር ስንቀይረው ደሞ በ20.34 ሲባዛ 1,724,221,344.384 ቢሊዩን ብር የህወሃት ጦር አበጋዞች በውጪ ሃገር ባንኮች ያከማቻሉ ማለት ነው፡፡

የማዕድን ኃብት(Mineral resource)የህወሓት የጦር አበጋዞች መንግሥት፣ በትግራይ ክልላዊ መንግስት የገንዘብና ፕላን ቢሮ በነደፈው የእድገትና ትራንስፎርሜድን ፕላን (2010/11-2014/15) በገፅ 17 መሠረት፤ ከ1999 እኤአ ጀምሮ፤በትግራይ ክልል አጠቃላይ፤የስነ-ምድር ካርታ ጥናት መሠረት፤በዓይነት፣ በሚሸፍነውና በመጠኑ የክልሉን የማዕድን ኃብቶች መለየት ተችሎል፡፡ እስካሁን የስነ-ምድር ካርታ ጥናት እንቅስቃሴ  መረጃ መሠረት 24,780 ሜትር ስኮይር የስነ-ምድር ጥናት ተጠንቶና ተጠናቅሮ ሪፖረቱ ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ነው፡፡ በትግራይ ክልል የስነ-ምድር ካርታ ጥናት ስብስብ መረጃ 46.2%  ደርሶል፤እናም ክልሉ 850 ኪሎ ግራም ወርቅ በኢትዩጵያ ብሄራዊ ባንክ ተቀማጭ አድርጎል፡፡ በዚህም ረገድ፤ የተወሰኑ ድክመቶች ስላሉ አስፈላጊው ትኩረት ሊደረግላቸው ከሚገቡት መኃል፤ የሰለጠነ የሰው ኃይል ልማት፣ የመመርመሪያ መሣሪያዎችና የላብራቶሪ አገልግሎቶች ማሞላትና ሌሎቹም ነጥቦች ይጠቀሳሉ፡፡ በዚህ መሠረት 850 ኪሎ ግራም ወርቅ 850,000 ግራም ወርቅ ይሆናል ይሄን ለ29 ግራም (1 ወቄት ማለት ነው) ስናካክለው 29,310 ወቄት ወርቅ ይሆናል ይሄን በ1 ወቄት ዋጋ 1,218.80 ዶላር ስናባዛ 35,773,448 ሚሊዩን ዶላር ይሆናል በብር ስንቀይረው ደሞ በ20.34 ሲባዛ 726,768,548.7 የህወሃት ጦር አበጋዞች በብሄራዊ ባንክ አከማችተዋል ማለት ነው፡፡ ዝርዝሩን ከድረ-ገፁ ያንብቡ፡፡ የትግራይ ክልላዊ መንግስት እድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ

(2010/11- 2014/15) ‹‹Since 1999, geological map survey has been conducted so as to identify the type, coverage and amount of mineral resources in our region. Up to now, the activities of collecting geological information from 24,780 meter square and consolidating reports have been finalized. The geological map coverage of our region has reached 46.2% and around 850 kg gold is already deposited in the national bank of Ethiopia. In this regard, there were some limitations which need due attention such as fulfilling enough skilled manpower and inspecting equipments and laboratory services among others.›› (Tigray Regional State, Five Years 2010/11-2014/15, Growth & Transformation Plan, Bureau of Plan and Finance, September 2003 E.C, Mekelle, page 17)

{2} የወያኔ/ኢፈርት /ሜቴክ የግብርና ኃብት፣ የግብርና ዘርፍ

{2.1} ሕይወት የግብርና ሜካናይዤሽን ኃ/የ/ማ (Hiwot Mechanised Agriculture) በ1992 እኤአ የተቆቆመ በግብርና ንግድ (ኮሜርሻል ፋርሚንግ)ና የግብርና ማሽነሪዎች መሣሪያዎች (ትራክተር፣ ኮምባይነር፣ ወዘተ) በማከራየትና ለገበሬዎች አገልግሎት ለመሰጠት በትግራይ ውስጥ የተመሠረተ ድርጅት ነው፡፡ ካንፓኒው ሁለት እርሻና አንድ የጥጥ መፈልቀቂያ መኪና/ፋብሪካ በሁመራና በጸገዴ(በአማራ ክልል) ወረዳ አሁን በህወሃት ዘመን በምዕራብ ትግራይ ክልላዊ መንግስት ስር ተከልሎ ይገኛል፡፡ ካንፓኒው በተጨማሪ በራውያአን የከብት ኃብት  ልማትና የእርባታ የእርሻ መሬት አለው፡፡ ካንፓኒው ከተመሠረተ ጀምሮ በአጠቃላይ ያለማው የእርሻ መሬት ከባቦ እርሻ 2,400ሄክታር፣ባናት እርሻ 3,096 ሄክታር፣ኒጉአራ እርሻ 2,382 ሄክታር ማልማቱ ታውቆል፡፡

ሕይወት የግብርና ሜካናይዤሽን በሃያ አምስት ሚሊዩን ብር ካፒታል እንደተመሰረተና 14,000 ሄክታር የእርሻ መሬት በዝናብ በማልማት የተለያዩ ሰብሎችን፣ሠሊጥ፣ጥጥ፣ማሽላ በሁመራና በጸገዴ ወረዳ አልምቶል፡፡ ካንፓኒው መቶ ትራክተሮችና አስር ኮንባይነሮች እንዳሉት ይታወቃል፡፡ ካንፓኒው አንድ የጥጥ መፈልቀቂያ መኪና/ፋብሪካ 2,100 ቶን ጥጥ ምርት በአመት ከእራሱና ከገበሬዎች እርሻ እያመረተ ለአልሜዳ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ የጥጥ ያቀርባል፡፡ ካንፓኒው 20 ሄክታር የመስኖ እርሻ ከካሳ ወንዝ በመጥለፍ በማልማት ላይ ይገኛል፡፡ እንዲሁም 6000 ሄክታር የእርሻ መሬት በሚቀጥለው ሦስት አመታት ውስጥ ለማልማት እቅድ እንዳላቸው ይገልፃሉ፡፡ ሕይወት የህወሓት መንግስት ተቀናሽ ወታደሮችን በሁመራ አካባቢ መሬት ተሰጥቶቸው መልሰው እንዲቆቆሙ አድርገዋል፡፡ ሕይወት የግብርና ሜካናይዤሽን 300 ቆሚ ሠራተኞችና በምርት ወቅት፣10,000 ግዜዊ ሠራተኞች ቀጥሮ ያሰራል፡፡

{2.2} አበርገሌ ዓለምአቀፍ የከብት ኃብት(Abergelle International Livestock Development) በመነሻ ካፒታል አስር ሚሊዩን የኢትዩጵያ ብር በ2004 እኤአ ተመሠረተ፡፡በአሁኑ ግዜ 27 ሚሊዩን ብር ካፒታል ያለው ድርጅት ነው፡፡ ካንፓኒው በመቀሌ ከተማ የቆራ አገልግሎት፣ በመሆኒ እና በአላማጣ(ወሎ የአማራ ክልል የነበረው) አሁን  (ደቡብ ምስራቅ ትግራይ ተብሎ የተካለለ) የከብት መኖ ማዘጋጃና ማቀነባበሪያ  እንዲሁም ሦስት የከብት ማድለቢያ ጣቢያዎች በአላማጣ፣አግቢ፣ሽሬ ይገኛሉ፡፡ ድርጅቱ 80 ቆሚ ሠራተኞች ሲኖሩት ወደፊት በመካከለኛው ምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የከብት ሥጋ ምርት ለገበያ ለማቅረብ እቅድ እንዳላቸው ይገልፃሉ፡፡

{2.3} ብሩህ ተስፋ የመስኖና ውሃ ቴክኖሎጅ(Bruh Tesfa (Bright Hope) Irrigation & Water Technology)በ2004 እኤአ በመቐሌ ውስጥ ተመሰረተ በአዲስአበባም ቅርንጫፍ ቢሮውን ከፍተ፡፡የካንፓኒው ዋንኛ ዓላማ በምስራቅ አፍሪካ አገሮች በመስኖና ውሃ ቴክኖሎጅ መሣሪያዎች አቅርቦት መሪ መሆን ነው፡፡ ካንፓኒው ይህንንም ለመተግበር የሚያመርታቸውን የውሃ ቴክኖሎጅ መሣሪያዎች ጥራትና ንድፍ ለዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ በማድረግና የመገጣጠም አገልግሎት በመስጠት ጭምር ነው፡፡ ካንፓኒው ከሚያመርታቸው ምርቶች ውስጥ፣ ዘመናዊ የመስኖ የእርሻ አገልግሎት፤የመስኖ   ተንጠባጣቢ የውሃ ፕላስቲክ ቱቦ፣ኤችዲ ፒኢ ቱቦዎችና መገጣጠሚያዎች፣ የውሃ ቁጠባና የኃይል ፍጆታን ቀናሽ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ለደንበኞቹ ለገበሬዎች፣ ለኮሜርሻል ፋርም፣ ለመንግስትና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች ምርቱን በማቅረብ አገልግሎት ይሠጣል፡፡

The businessman Mulugeta Guade established Addis Pharmaceuticals Share Company with a partner in 1992, as discussed above. Reported disagreements over the price at which EFFORT would purchase his 49% stake in the company coincided with a number of legal disputes between EFFORT and Mulugeta and his business interests (including Addis International Trading and Addis Transport), before the shares were finally sold to EFFORT in February 2005. Mulugeta was also a founder shareholder of Wegagen Bank in 1997, and it was reported that the removal of the Bank’s second Chairman in 2006 was connected with the issue of a letter of credit in his favour.

{2.4} መቐለ የእፅዋት ዘረመል ላብራቶሪ (Mekelle Plant Tissue Culture Propagation Laboratory) በ2006እኤአ ሲመሠረት የግብርና ምርት ስርዓቱን ለመለወጥና በተትረፈረፈ የግብርና ምርቶች፣በምግብ እራስን ለመቻል ዓላማ ነበር፡፡ የካንፓኒው ዓላማ የችግኝ ምርቶችን በዓመት ከ3 ሚሊዩን ወደ 5 ሚሊዩን ከፍ ለማድረግ ነበር፡፡ ከችግኞቹ መኃከል ሙዝ፣ድንች ስኮር፣ vines አፕል፣ citrus ባህር ዛፍ፣የሸንኮራ አገዳ፣ አናናስ፣ጉደሬና የአበባ ምርቶች ይገኙበታል፡፡ ይህ ካንፓኒ ቅርብ ግዜ፣ በኢፈርት ለመቐሌ ቴክኖሎጅ ኢንስቲቲዩት በስጦታ ተበርክቶል፡፡

{2.5} አላጌ የደን ልማት አገልግሎት (Alage Forest Development & Utilisation) በ2005 እኤአ በመቐሌ ከተማ በደጀና ኢንዶንመንት ስር ተቆቆመ፡፡ የካንፓኒው ዓላማ የደን ልማት ኢንደስትሪ ለማስፋፋት including lumber, and essential oil and briquette production from eucalyptus. የካንፓኒው በቤተሙከራ  ጃትሮፓን፣ aloe, and sisal ጃትሮፓን፣እና የባህር ዛፍ ምርት ለማጨው ችፑርድና ኮንፔልሳቶ ፋብሪካ ያቀርባል፡፡

{3} የወያኔ/ኢፈርት /አገልግሎት ዘርፍ ሃብት፣የአገልግሎት ዘርፍ (Services Sector)

{3.1} የወያኔ/ህወሓት የፖለቲካ ፓርቲዎች የባንክና ኢንሹራንስ ንግድ ኢንተርፕራይዝ

ወጋጋን ባንክ፣(Wegagen Bank)ወጋጋን ባንክ በ1997እኤአ ሲቋቋም  ኢፈርት 15 በመቶ  ሼር ነበረው፡፡ የኢትጵያ ህግ አንድ ኢንቬስተር 5 በመቶ ሼር ብቻ መሸፈን እንዳለበት ህግ በመደንገጉ ኢፈርትና የሌሎቹም  ሼር 4 በመቶ ሆነ፡፡ በ2010 እኤአ ወጋጋን ባንክ 223 ሚሊዩን ብር ከታክስ በኃላ ትርፍና 23 በመቶ እድገት ማግኘቱን አስታውቆል፡፡  ወጋጋን ባንክ የተቋቋመበት የተከፈለ ካፒታል 633 ሚሊዩን ብር በመሆን በሃገሪቱ ካሉት ባንኮች ትልቁ መሆን ችሎል፡፡ ወጋጋን ባንክ 3.8 ቢሊዩን ብር ተቀማጭ ገንዘብ ያለው ሲሆን ብድር የማበደር  አቅሙ ስፊ መሆኑ  ይስተዋላል፡፡

አፍሪካ ኢንሹራንስ(Africa Insurance in the financial sector) አፍሪካ ኢንሹራንስ ሁለተኛው የፋይናንሻል ዘርፍ ካንፓኒው ሲሆን በ2009/10እኤአ 19 ሚሊዩን ብር የተጣራ ትርፍ አግኝቶል፡፡ አፍሪካ ኢንሹራንስ 291 ሚሊዩን ብር አጠቃላይ ንብረት እንዳለው ተገልፆል፡፡ በመላ ሃገሪቱ ውስጥ 15 ቅርንጫፍች አሉት፡፡ አፍሪካ ኢንሹራንስ 40 ሚሊዩን ብር ሼር በወጋጋን ባንክ አለው፡፡በኢትዩጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ የኢትዩጵያ የግል ባንኮች የፋይናንስ ዘርፍ በመቋጣጠር ከህወሓት/ኢህአዴግ ፓርቲዎች የሃገሪቱን ባንኮች ኃብትን ከሚቋጣጠሩት ውስጥ  የትግራዩ ኢፈርት ወጋገን ባንክ፣ ፀሃይ ኢንሹራንስ፣አንበሳ ኢንተርናሽናል  ባንክ፣ንብ ኢንሹራንስ፣ እናት ባንክ፣ ናሽናል ኢንሹራንስ ይገኙበታል፡፡ ከሠንጠረጁ ላይ 2014/15 ገቢያቸውን ማስተዋል ይቻላል፡፡

ተ/ቁ የባንኩ ስም የባንኮች ትርፍ በኢትዩጵያ ብር (2014/15) የኢንሹራንሰ ስም ኢንሹራንስ ትርፍ

 በኢትዩጵያ ብር

(2014/15)

1 አባይ ባንክ 125.0 አባይ 26.8
2 አዲስ ኢንተርናሽናል  ባንክ 44.6 አዋሽ 64.3
3 አዋሽ ባንክ 639.0 ብርሃን 3.4
4 አቢሲኒያ ባንክ 270.7 አፍሪካ 37.0
5 ብርሃን ኢንተርኛሽናል ባንክ 104.5 ቡና 7.8
6 ቡና ኢንተርናሽናል  ባንክ 134.5 ኢትዩጵያን 60.3
7 የኢትዩጵያ ንግድ ባንክ 907.0 ኢትዩላይፍ 8.6
8 የኦሮሚያ ህብረት ባንክ
9 ዳሽን ባንክ 729.3 ላየን 13.1
10 ደቡብ ግሎባል ባንክ 18.5 ሉሲ 8.5
11 የኢትዩጵያ ልማት ባንክ
12 እናት ባንክ 53.0 ናሽናል 28.0
13 አንበሳ ኢንተርናሽናል  ባንክ 200.0 ንብ 62.3
14 ንብ ኢንተርናሽናል  ባንክ 337.1 ኒያላ 64.9
15 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል  ባንክ
16 ህብረት ባንክ 281.0 ኦሮሚያ 100.0
17 ወጋገን ባንክ 352.4 ፀሃይ 45.8
18 ዘመን ባንክ 128.0 ዩናይትድ 62.3
ጠቅላላ 14,425,000,000

የባንክና ፋይናንሻል ዘርፍ ሓብት  ወጋጋን ባንክ () አንበሳ ኢንሹራንስ () አንበሣ ባንክ() እናት ንክ () ዳሎል ባንክ

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ኢንስቲቲውሽን (Dedebit Credit and Savings Institution (DECSI)

በህወሃት የፖለቲካ ድርጅት በ1987 የተመሠረተው (ትእምት) ኢፈርት የንግድ ድርጅት  ሁለት ክንፎች፤ አንደኛው ክንፉ የኢንቨስትመንት መዓከል ሲሆን ሁለተኛው ክንፉ ደግሞ በጎአድራጎት ማዕከል ነበር፡፡ ህወሓት የኢኮኖሚ ምሶሶ የሆነው ኢፈርት የቢዝነስ ኢምፓየር በኢትዩጵያ የግሉን ዘርፍ ባለኃብት ሥራዎችን በመንጠቅ የሃገሪቱን የፋይናንስ፣ የመሬት፣የማዕድን ኃብት በሞኖፖል የሚቋጣጠር የማፍያ ድርጁት ነው፡፡ በ1994 እኤአ በመንግሥታዊ ባልሆነ የበጎአድራጎት ድርጅት(“NGO”) ስም የተመሠረተው  Rural Credit Scheme of Tigray (RCST)  ብሎም ማህበረ ረድኤት ትግራይ (Relief Society of Tigray (REST) 1997 እኤአ ወደ ‹ደደቢት ብድርና ቁጠባ ኢንስቲቲውሽን. ወይም ‹‹ደደቢት ትካል ልቓሕን ዕቀEርን አ/ማ›› በሚል ስያሜ  ተመሰረተ፡፡ ደደቢት ያገለገሉ ጀነራል ማናጀር በአቶ ዩሃንስ ገብረመስቀል/ አቶ አታክልቲ ኪሮስ፣ ከህወኃት ኢህአዴግ ሬስት  በቸረው የተፈቀደ ፍሬ ካፒታል እንደተመሰረተ ገልጸዋል፡፡ የብድርና ቁጠባ ተቀõሙ በመቐለ ከተማ ዋና መሥሪያ ቤቱን ፎቅ ገንብቶል እንዲሁም በተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ 142 ቅርንጫፍ ቢሮዎች ከፍቶል፡፡ በ2011 እኤአ ካፒታሉን በማሳደግ  1 ቢሊዩን 800 ሚሊዩን ብር መድረሱ ተገልፆል፡፡ እንዲሁም ደደቢት ብድርና ቁጠባ 397,000 ብድር የወሰዱ አባላት እንዳሉት ተገልፆል፡፡  የደደቢት  በትግራይ ክልል ውስጥ 84 በመቶ ሽፋን ሲኖረው ከመላ ሃገሪቱ ከፍተኛውን የሽፋን ድርሻ እንዳለው ተረጋግጦል፡፡ ለደደቢት፣ ከዓለም ዓቀፍ ለጋሾች ዘንድ ከተበረከተለት ንዋይ መኃል የኒዘርላንዱ ኖቪብ፣ የኖርዌጂያን ህዝባዊ እርዳታ፣ ሴስኦኤስ ፋይም ቤልጅየም ሉዘምበርግ በጎ አድራጊዎች ይገኙበታል፡፡Thus, following the legal framework provided by the national proclamation in 1996 (proclamation 40/96), RCST was transformed into a quasi-private ‘business oriented’ microfinance institution in 1997 and subsequently renamed Dedebit Credit and Saving Institution (DECSI). Like many MFIs, DECSI has benefited from international donor funding, particularly at early stages. Among its notable donors are NOVIB (the Netherlands), Norwegian People’s Aid (Norway), and SOS Faim (Belgium and Luxembourg).

(3.5) አዲስ መድኃኒት/ፋርማሲዩቲካል ፋብሪካ(Addis pharmaceutical factory) በ1992 እኤአ በሁለት ሰዋች በጋራ ንብረትነት የተመሠረተ የንግድ ድርጅት ነበር፡፡ፋብሪካው ደቡብ ምዕራብ ትግራይ በአዲግራት ከተማ የተቆቆመ ፋብሪካ ነው፡፡ በ1995 እኤአ አንደኛው ሰው የንግድ ድርሻውን ለኢፈርት አስተለላለፈ፡፡ በ1997 እኤአ ፋብሪካው ምርት ማምረት በመጀመር 30 በመቶ ብቻ የማምረት አቅሙን እንደተጠቀመ ከዛም በህወሓት መንግስት ድጋፍ ከውጭ የሚገቡ መድኃኒቶች ወደሃገር ውስጥ እንዳይገቡ በማገድና ከአዲስ መድኃኒት ፋብሪካ እንዲገዙ ትእዛዝ በማስተላለፍ የመድኃኒት ገበያ ድርሻውን ከፍ ማድረግ ችለዋል፡፡ በአሁኑ ግዜ የፋብሪካው የምርት አቅርቦት 77 በመቶ መድረሱ ይገለፃል፡፡ ፋብሪካው ምርቱን 130 ዓይነቶች አድርጎ በመጨመርና በ10 የምርት ማምረቻ የመስመር ስርጭት (The company has more than nine production lines and fully equipped laboratories as well as the capacity to produce tabulates, capsules, syrups/suspensions, dry powders for reconstitution, injectable vials, liquid injectable ampules, creams and ointments.)በማድረግ በኢትዩጵያ ትልቁ የመድኃኒት ፋብሪካ ለመሆን በቅቶል፡፡ Addis Pharmaceutical Factory manufactures more than 91 high quality products of different therapeutic categories including antibiotics, gastro-intestinal drugs, central nervous system drugs, cardiovascular drugs, anti-diabetic agents, antihistamines, antehelmitics, analgesics, antiprotozoals, respiratory drugs, dermatological preparations, minerals and vitamins as well as large volumes of Parentals. በ2009 እኤአ ሁለተኛውን ፋብሪካውን በአቃቂ ከተማ manufacturing of large volumes Parenterlas.

ኢፋርም EPHARM ኢፋርም በ1972 እኤአ የተቋቋመ የመድሃኒት ፋብሪካ ሲሆን ከ50 በላየረ መድሃኒቶችን በማምረት ሲታወቅ ለ570 ሠራተኞች የስራ እድል ፈጥሮል፡፡ በኢትዩጵያ የሚገኙ የመድሃኒት ፋብሪካዎች 98 በመቶ የመድሃኒት ጥሬ እቃዎች ግብአት ከቻይና ኢንፖርት እንደሚያደርጉ ጥናቶች አረጋግጠዎል፡፡ የመድሃኒት ምርቱም አቅርቦት  70 በመቶ ለመንግስታዊ ፋርማሲዩቲካል ዘርፍ  በግልፅ ጨረታ ይቀርባል፡፡

ሙሉጌታ ጎዴ መንግስቴ፣አብዛኛዎቹ በአዲስ አበባ የሚገኙ ውጤታማ ነጋዴዎች ከህወሃት የጦር አበጋዞች መንግስት ጋር የጠበቀ የንግድ ግንኙነት አላቸው፡፡ የህወሃት/ ኢፈርት ድርጅት 51 በመቶ የኃብት ድርሻ ከአዲስ ፋርማሲዩቲካል ፋብሪካ፣ ስታር ፋርማሲዩቲካልና ሜዲካል ሰፕላይ የጋራ ሼር፡፡ ከዚህ ውስጥ ከፍተኛው ሼር ደግሞ ሙሉጌታ ጎዴ መንግስቴ በሁለት አስርት አመታት በኃብት ምጥቀት መሠላል በሮኬት የተተኮሰ በሎንደን ከተማም የሰናይ ታወር ባለቤት በመሆን ከወያኔ ጋር በጋራ የዘረፉ መሠረተ ደሃዎች ናቸው፡፡ ሙሉጌታ ጎዴ መንግስቴአዲስ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ባለቤትና ከፍተኛ ሼር ድርሻ በአቢሲኒያ ባንክና ናይል ኢንሹራንስ እንዳላቸው ይታወቃል፡፡

{3.6} ኤክስፕሬስ ትራንዚት ሰርቪስ (Express Transit Service)

ኤክስፕሬስ ትራንዚት ሰርቪስ ካንፓኒ በኢፈርት በ1995እኤአ ሲቆቆም በ30 ሚሊዩን ብር ካፒታል የተመሠረተ ድርጅት ነው፡፡ ካንፓኒው ከሚሰጣቸው የኪራይ አገልግሎቶች ውስጥ አጠቃላይ የመጋዘን ቦታዎች ለካርጎና ለኮንቴይነሮች ማስቀመጫ ስፍራ ማደራጀት፣ እንዲሁም ካንፓኒው የራሱ የጭነት መኪኖች በማዘጋጀት የትራንስፖርት አገልግሎት ከጅቡቲ ወደብ ወደ ኢትዩጵያ በማመላለስ ከፍተኛ የገበያ ድርሻ በዘርፍ እንዳለው ይገልፃል፡፡ ካንፓኒው ዋና ቢሮና አስር ቅርንጫፍ ቢሮዎች በሃገሪቱ ውስጥ አሉት፡፡

ኤክስፕሬስ ትራንዚት ሰርቪስ ፖርት ሱዳን ወደብን ተጠቃሚ ብቸኛ ትራንዚት ካንፓኒ ነው፡፡ ካንፓኒው የዓለም አቀፍ ትራንስፖርት ድርጁት አባል ነው፡፡ ካንፓኒው ትራንዚት ሰርቪስ በግሉ ዘርፍ የአንበሳውን ድርሻ እንዳለውና በመንግስታዊ፣ መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶችና   የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ብዙ ደንበኞች እንዳሉት በድረ-ገፅ ላይ ገልፆል፡፡

  • Extran is the only transit company that managed to enable Ethiopia to utilize Port Sudan.
  • The sole member of the GTO (Global Transport Organization) in Ethiopia, which is networked to 154countries or 750cities around the world.
  • It has already attained the leading share, as compared to private competitors in the sector, consequential of its capability to amass a long list of clientele ranging form prominent private companies, governmental, non-govern-ment and international organizations. To list few of the long-standing customers from each category. ………More >>

{3.7} ጉና ትሬዲንግ ሀውስ ኮንስትራክሽን(Guna Trading House Construction)

ጉና ትሬዲንግ ሀውስ ኮንስትራክሽን በ1992 እኤአ በኢፈርት የተቆቆመ የንግድ ድርጅት ሲሆን በ10 ሚሊዩን ዩኤስ ዶላር ካፒታል የተመሠረተ ነበር፡፡ በአሁኑ ግዜ በአመት የሚያንቀሳቅሰው ገንዘብ ( annual turn over) 60 ሚሊዩን ዩኤስ ዶላር እንደሆነ ተገልፆል፡፡ በ2005/6 እኤአ 170  ሚሊዩን ብር የነበር ሲሆን በ2008/9 እኤአ 796 ሚሊዩን ብር ደርሶል፡፡በአሁኑ ግዜ 1ቢሊዩን ወይም 60 ሚሊዩን ዶላር በአመት እንደሚያንቀሳቅስ ተገልፆል፡፡ 

 ካንፓኒው ዋና ቢሮው አዲስአበባ ገርጂ ሲሆን ቅርንጫፍ ቢሮዎች በመቐለ፣ሽሬ፣ሁመራ፣ደሴና ጎንደር ከተሞች ውስጥ ይገኛሉ፡፡ በአሁኑ ግዜ ዋና ቢሮውን በ15 ሚሊዩን ብር ወጭ በማስገንባት ላይ ይገኛል፡፡

ጉና ትሬዲንግ ሀውስ የውጭና ገቢ ንግድ ስራ ላይ የተሠማራ ካንፓኒ ነው፡፡ በውጭ ንግድ ከሚልካቸው የግብርና ምርቶች መኃል ሰሊጥ፣የተፈጥሮ ሙጫ፣ቡና፣ጥራጥሬና ቅመማ ቅመሞች፣የቅባት እህሎች ይገኙበታል፡፡ በገቢ ንግድ የሚያስመጣቸው የግንባታ ዕቃዎች፣ኢንደስትሪ ግብዓቶች ውስጥ የግንባታ ፊሮ ብረት፣መስተዋት፣ጎማ፣ወረቀትና የግብርና ግብዓቶች ልዩ ልዩ ማዳበሪያ እንዲሁም የማከፍፈል ሥራዎችን ይከውናል፡፡ ካንፓኒው አጠቃላይ ትርፍ በ2002/03 እኤአ 4 ሚሊዩን ዩኤስ ዶላር የነበረ ሲሆን በ2006/07እኤአ 1.22 ቢሊዩን ኤስ ዶላር በማደግ ከበፊቱ ጋር ሲነጻጸር 227 በመቶ ከፍ ብሎል፡፡ የካንፓኒው ወደ ውጭ የሚልከው ሽያጭ በ2002/03እኤአ 3.5 ሚሊዩን ዩኤስ ዶላር የነበረ ሲሆን በ2006/07እኤአ 11 ሚሊዩን ዩኤስ ዶላር ነበር በ214 በመቶ አድጎል፡፡ በአጠቃላይ የካንፓኒው አጠቃላይ ሽያጭ በዚሁ አመት ውስጥ ከ14 ወደ 43 ሚሊዩን ዩኤስ ዶላር የነበር ሲሆን፣በ200 በመቶ እጅ አድጎል፡፡ በአለፉት አምስት አመታት ውስጥ በአጠቃላይ 33.6 ሚሊዩን ዩኤስ ዶላር ከሰሊጥ ገቢ አግኝቶል፡፡በአሁኑ አመት ብቻ ካንፓኒው 20000ቶን ሰሊጥ ወደ ውጭ በመላክ 38 ሚሊዩን ዩኤስ ዶላር አግኝቶል፡፡ ይህም የሆነው በዓለም አቀፍ ገበያ የሰሊጥ ምርት ከ900 ወደ 2000 ዩኤስ ዶላር በቶን ከፍ በማለቱ ነው፡፡    

በኢትጵያ 36 ካንፓኒዎች የቅባት እህሎችና ጥራጥሬዎች ወደ ውጭ ሃገር የሚልኩ ሲሆን ዋነኛው ላኪ ጉና ትሬዲንግ ሀውስ ነው፡፡ካንፓኒው ለሳውድ አረቢያና ቱርክ የቅባት እህሎች ይልካል በ2008/9እኤአ 180 ሚሊዩን ዩኤስ ዶላር ገቢ በኢፈርት ድርጅቶች የአንደኛ ደረጃ አግኝቶል፡፡ በዚሁ ግዜ ትራንስ ኢትዩጵያ 80 ሚሊዩን ዩኤስ ዶላር ገቢ በማግኘት የሁለተኛ ደረጃ አግኝቶል፡፡ እንዲሁም በሃገሪቱ በግሉ ዘርፍ ኤክስፖርት በማድረግ፣የተሰማሩ 60 ካንፓኒዎች የቡና ምርት ወደ ውጭ ሃገር የሚልኩ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ በኢትዩጵያ በቀ.ኃ.ሥ ዘመን የጀመሩ የግሉ ዘርፍ ባለኃብት በዚህ መንገድ ነው ከንግዱ ጫዋታ የወጡት፡፡ ቀሪውን ለአንባቢው ህሊናና ፍርድ መተው በቂ ነው፡፡  

Coffee is Ethiopia’s most valuable export commodity, accounting for 35% of foreign exchange earnings, and 25% of GDP (Sutton and Kellow, 2010: 33). Oilseeds and pulses constitute Ethiopia’s second largest export commodity after coffee, and in 2008/9 export revenue reached US$445million (Sutton and Kellow, 2010:) Both sets of commodities are now traded under the Ethiopian Commodities Exchange (ECX), established in 2008, in order to improve the efficiency of trading of a range of agricultural products. ECX has had a significant impact on the way in which import-export companies interact with producers, improving market information for producers, but also introducing an intermediate mechanism. Teething problems with the establishment of ECX’s storage and transport logistics in the Humera/Shire area are projected to have a significant impact on Guna’s flagship export of sesame during the current financial year. The intervention of ECX in the oilseeds sector has driven significant changes in the relationships between producers, including the EFFORT sister company Hiwot Mechanised Agriculture, and buyers including Guna. Guna, along with its sister endowment-owned companies in other parts of the country (Ambassel, Dinsho, and Wendo), was criticised for an aggressively competitive approach to the fertiliser import market during the 1990s. Private operators were first allowed to enter the state-controlled fertiliser market in 1993, and price controls and subsidies were lifted in 1996. 

It seems clear that the links between organisations with strong connections to EPRDF and the government in the supply and distribution of fertiliser in the 1990s went well beyond a normal pattern of commercial synergies. Fertiliser in Tigray, for instance, was for some time imported and distributed by Guna, transported by TransEthiopia, on roads constructed by Sur, under an extension programme organised by REST, on credit provided by the Dedebit Savings and Credit Institution (DESCI), through Farmers’ Associations and Co-operatives, with a payment guarantee from REST and/or the regional government.

Since the beginning of the century, the SOE Agricultural Inputs Supply Enterprise (AISE) has once again increased its market share, and since 2005, co-operatives have become involved in fertiliser supply, greatly reducing the involvement of endowment-owned companies, particularly Guna. Guna’s decision to move into coffee exports in 1999 was also controversial, denoting its willingness to compete with its sister endowment-owned companies to trade a commodity grown in Oromia and the SNNPRS. Guna’s more recent move into construction materials, particularly re-bars, reflects the demands of the construction boom of the period from 2004

Guna Trading is a shareholder in United Insurance, whose CEO is a trenchant critic of business policy.

For example, Guna monopolizes the wholesale and export trade with sesame and incense.

{3.8} ሱር ኮንስትራክሽን (SUR Construction) ሱር ኮንስትራክሽን በ1992 እኤአ በ180 ሚሊዩን ብር መነሻ ካፒታል በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የተመሠረተ ካንፓኒ ነው፡፡ በ1995 እኤአ በኢፈርት ድርጅት ሥር ሆኖ በ2003 እኤአ ኃ/የ/የ/ድርጅት ሆኖ በኢፈርት ሥር ተዋቀረ፡፡ ሱር ኮንስትራክሽን በአሁኑ ግዜ አንድ ቢሊዩን ብር ወይም 60 ሚሊዩን ዩኤስኤ ዶላር ንብረት ያለው ድርጅት ነው፡፡ የሱር ካፒታል 200  ሚሊዩን ብር ወይም 12  ሚሊዩን ዩኤስኤ ዶላር ከፍ ብሎል፡፡ የሱር አመታዊ ተንቀሳቃሽ ገንዘብ 690 ቢሊዩን ብር ወይም 41 ሚሊዩን ዩኤስኤ ዶላር ደርሶል፡፡ሱር በአሁኑ ግዜ የሚሰራቸው ፕሮጀክቶች  ዋጋ 3.5 ቢሊዩን ብር እንደሚገመት ኢፈርት አስታውቆል፡፡ ሱር ኮንስትራክሽን በሃገሪቱ ውስጥ ያለው በግንባታው ዘርፍ ያለው የገበያ ድርሻ 10 በመቶ ይዞል፡፡ ሱር ኮንስትራክሽን 1000 የግንባታ ማሽነሪዎችና ፕላንት ሲኖሩት እንዲሁም 1500 ቆሚ ሠራተኞችና 6000 የቀን ሠራተኞች እንዳሉት ኢፈርት በ2010እኤአ ገልፆል፡፡ Sur Construction was established as a share company in January 1992 with an initial capital of ETB180million, and is based in Addis Ababa. Brought under EFFORT in 1995, and reorganized as a PLC in 2003, it now has assets valued at around ETB1billion (US$60million), and capital of ETB200million (US$12million). Its annual turnover is more than ETB690million (US$41million), with a recently estimated cumulative project value of more  than ETB3.5billion (EFFORT, n.d.[2010a]). The company estimates its market share of the construction sector at around 10%. The company has almost 1,000 pieces of construction machinery and plant, and employs more than 1,500 permanent and contract staff, and 6,000 daily labourers (EFFORT, n.d.[2010a]).

ሱር ኮንስትራክሽን በግንባታው ዘርፍ ከአከናወናቸው ስራዎች ውስጥ

(ሀ) በሃይድሮ ኤሊትሪክ ፓወር ፕሮጀክቶች ግንባታ ሥራዎች በጢስ አባይ(በአማራ ክልል)፣ በተከዜ (ትግራይ ክልል) ውስጥ ከሰርቢያንና ከቻይና ኮንትራክተሮች ጋር አብሮ ያለጫረታ ሠርቶል፡፡

(ለ)የኤርፖርት ግንባታ ላሊበላ(በአማራ ክልል)ና፣በሁመራ(የጎንደር መሬት በምስራቅ ትግራይ የተከለለ)ያለጫረታ ሠርቶል፡፡

(ሐ) በኪነ-ሕንፃ ግናባታ፣የመቐለ ዩኒቨርሲቲ፣አክሱም ዩኒቨርሲቲ፣(ትግራይ ክልል)፣አልሜዳ ጨርቃጨርቅና የልብስ ፋብሪካ፣ በመቐለ የሰማእታት ሃውልት እንዲሁም በአዲስአበባ የስፖርት ኮምፕሌክስ ከኢንፔሪያል ሆቴል አጠገብ ገንብቶል፡፡ለትግራይ አንጋፋ የጦር ጉዳተኞች ማሕበር በአዲስአበባ ስታዲየም ትልቅ ፎቅ ገንብቶል፣ለትግራይ ረድኤት ድርጅትና ትግራይ ልማት ማሕበር ዋና ፅህፈት ቤት በመቐለ ከተማ ትልቅ ፎቅ ገንብቶል፡፡ እንዲሁም በቬርኔሮ ኮንስትራክሽን ካንፓኒ ጋር አዲስአበባ  ቦሌ ክፍለከተማ ውስጥ ሜጋ ኔት ኮርፖሬሽን የኢፈርት ዋና ፅህፈት ቤት ሕንፃ ገንብቶል፡፡ Sur construction built a building for the Tigray Veteran Fighters Association, with funds made available by EFFORT; as well as HQ buildings for REST and TDA in Mekelle (it is notable that the Mega-NET corporation building in Addis Ababa’s Bole, which houses the EFFORT office in Addis, was built by the long-established Ethiopian-Italian contractor Varnero).

(መ) በመንገድ ግንባታ ዘርፍ፣ሱር ኮንስትራክሽን የሰራቸው መንገዶች  ከጎንደር-ዳንሻ 138 ኪሎ ሜትር፣ከአርባምንጭ-ጂንካ 112 ኪሎሜትር፣ ከሆለታ-ሙገር 57 ኪሎሜትር፣ ከወረታ- ጎጎበ 49 ኪሎሜትር ሠርቶል የመንገድ ሥራው ወጭ አልተገለፀም፡፡ በተጨማሪም ሱር ኮንስትራክሽን በንዑስ ኮንትራክተርነት በአነስተኛ የመንገድ ስራ በመሳተፍ፣ 10 ሚሊዩን ብር በምስራቅ ደደቢት እና በፊንጫ በምስራቅ ኦሮሚያ  20 ሚሊዩን ብር መንገድ ገንብቶል፡፡ ሱር ኮንስትራክሽን ያጋጠመውን የንግድ ጨረታ የማሸነፍ ችግርና ከባንክ ብድር የመግኘት ችግሮች ህጋዊና የሥነ ምግባር ደረጃን ያለውን ቅሬታ በሚቀጥለው ሁኔታ ገልፆታል፡፡

 ‘‘The company reports that it faces difficulties both in winning bids and in securing credit, because of what it claims is its ‘exemplary’ commitment to legal and ethical business standards. Examples of unsuccessful bids in 2008, for instance, reportedly include those for road construction on Arerti-Gobensa (Mojo-Metahara in Oromia), Yalo-Chercher-Mehoni (in Tigray/Afar), Endaselassie-Dedebit (in Tigray), and Sanja-Keraker (in Amhara, to the Sudan  border), all of which were awarded to competitors. A loan of ETB100million secured from the CBE in 2008/9 represents 10% of Sur’s assets, and reportedly took 6 months to secure. Sur represents a key component of the strong integration that characterises the EFFORT group of companies, as well as other closely associated organizations in Tigray.’’ እንደ አዜብ መስፍን ገለፃ፣ሱር ኮንስትራክሽን በአለፉት 15 አመታት ውስጥ፣ ለሁለት ግዜ መነሻ ካፒታሉን እንደበላና አሁን እንዳገገመ ገልፃለች፡፡ በትግራይ ህዝብ ስም ዘረፍነው፣ ሰረቅነው፣ ገንዘቡን ባህር ማዶ አሸሸነው ብትይ አይሻልም!!!The CEO cited the indicated in her interview that one of the major firms, Sur construction, which had “eaten” its capital twice in the last fifteen years, have now fully recovered and eyes on expansion projects.

{3.9} ትራንስ ኢትዩጵያ (Trans Ethiopia) በ1993 እኤአ በኢፈርት በተከፈለ ካፒታል 100 ሚሊዩን ብር የተቆቆመ ድርጅት ሲሆን የደረቅና የፈሳሽ  ጭነቶችን በትራንስፕርት አገልግሎት ዘርፍ ለማመላለስ፣እንዲሁም ከውጭ ሃገር ጎማ ፣ባትሪዎች፣የመኪና ቅባት መሳሰሉትን አስመጥቶ ለማከፋፈልና ለመሸጥ እንዲሁም ከሦስተኛ እስከ አምስተኛ መንጃ ፍቃድ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ መሣሪዎችን በመጠቀም ስልጠና መስጠት በሚል ሥራ ጀመረ፡፡ ከ2009እኤአ ጀምሮ ትራንስ ኢትዩጵያና ኤክስፕሬስ ትራንዚት ስርቨስ ኢንተርፕራይዝ( Express Transit Service Enterprise) ጋር ሽርክና በመፍጠር የጭነት የትራንስፕርት አገልግሎት፣ የዕቃ ማመላለስ/ማጎጎዝ አገልግሎት፣የጉምሩክ አገልግሎት፣እንዲሁም የመኪና ጎማዎች( Pirelli tyres)፣ ባትሪዎች፣ ሎሎች ተመሳሳይ ቢዝነስ ለመስራት ካፒታላቸውን 102.5 ሚሊዩን ብር ከፋ በማድረግ በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡ የካንፓኒው ዋና ፅሕፈት ቤት መቐለ ሲሆን ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች በአዲስአበባ፣ ናዝሬት፣ ሚሌ፣ሁመራ፣ኮምቦልቻ፣ጎንደርና ጅቡቲ ከፈተ፡፡ ካንፓኒው፣የውጭ ንግድና የገቢ ንግድ የሚወጡና የሚገቡ ምርትና ሸቀጣሸቀጦችን በደረቅና ፈሳሽ ጭነት የትራንስፕርት አገልግሎቶች በማመላለስ በቮልቮ፣አይቪኮ፣ስካኒያና ሲኖ የጭነት መኪኖች ይጠቀማሉ፡፡ ካንፓኒው ከትግራይ ረድኤት ድርጅት ጋር በመሆን የደረቅና የፈሳሽ ጭነት የትራንስፕርት አገልግሎትና የመኪኖች የጋራዥ አገልግሎት በ458 ጭነት መኪና ከነተሳቢውና በ23  የፈሳሽ ጭነት መኪኖች ይጠቀማሉ እንዲሁም የእቃ ማስቀመጫ መጋዘኖች በኪራይ አገልግሎት ይሰጣሉ፡፡ካንፓኒው 1248 ሠራተኞች አሉት፡፡ 

TransEthiopia operates alongside a series of public and private transport companies, and around 90 cooperative-style transport associations, of which 20 operate fleets of between 100 and 400 vehicles, in a market where transport unit costs have been declining. The total national transport capacity in 2006 was estimated at over 43,000 vehicles, of which two thirds were available for commercial hire: 35,600 for dry cargo, and 1,800 for liquid cargo. TransEthiopia is reported regularly to subcontract 30-40% of its business to a number of transport associations, significantly leveraging its market share. It also subcontracts ‘gomista’ (tyre repair), and loading/unloading services to small associations in Mekelle, Adama and Mille. Whilst the dry cargo sector shows little concentration at the national level (regional markets may be different), the transport of liquid cargo is more concentrated, with the top 8 operators (of which TransEthiopia is one) having 67% of lifting capacity, according to Transport Authority figures. TransEthiopia has long been considered one of the most profitable arms of EFFORT, and claims an exemplary record in timely, even early, repayment of credit (including loans of ETB100million and ETB35million from Dashen Bank, and ETB150million from the CBE, equivalent to US$5.9million, US$2million, and US$8.9million respectively). Its position in the transport sector in the 1990s was considered to be controversially dominant, particularly in relation to the lucrative long-haul transport of relief grain from the ports to Northern Ethiopia. TransEthiopia’s commercial incorporation of several hundred Mercedes and IVECO truck- trailers donated on a humanitarian basis to REST during the 1980s, and its ongoing role moving large quantities of humanitarian cargo for the organization, gave it an early competitive advantage. Competitors complained that high prices paid for food distribution to remote rural centres in Tigray and Amhara allowed TransEthiopia to offer unmatchable long- haul rates. EFFORT and REST responded to critics by insisting that market forces alone would provide inadequate protection to the high transport capacity to remote areas in the north of the country needed in times of food insecurity. TransEthiopia’s involvement in the transport of fertilizer throughout the country during the 1990s is also thought to have been highly profitable, and it is clear that the business has well established ongoing client relations both with its EFFORT sister companies, and in the sugar, fertiliser, imported cement, and humanitarian cargo sectors. እንደ አዜብ መስፍን ገለፃ፣ትራንስ ኢትዩጵያ ለአለፍት 20 አመታት የሂሳብ ደብተሩን ኦዲት እንዳላስደረገ ሆኖም የካንፓኒው ካፒታል 270 ሚሊዩን ብር እንደሆነና  ቅርብ ግዜም 2 ቢሊዩን ብር እንደደረሰ ገልፃለች፡፡ በዚች ዓይነት የፖለቲካ  ሥራ አስኪያጅ ተመርቶ እንዴት ትርፋማ መሆን ይቻላል!!! ስንት የተማረ ባለባት ትግራይ ከማለት በስተቀር ምን ይባላል!!!Azeb Mesfin also indicated that the transport giant Trans-Ethiopia has not been growing as fast as it should for years. However, in the past years, the firm’s capital grew two or three times and managed to close its 20 years backlogs of accounting books. She added, its capital was 270 million “recently” and now reaching 2 billion birr. Trans-Ethiopia is the only transport company  that International donors can use to carry relief goods throughout Northern Ethiopia.
{3.10} ሮማናት (Romanat) ሮማናት በ2009እኤአ በኢፈርት የተቆቆመ ድርጅት ነው፡፡ ሮማናት በዚሁ አመት ልዩ ልዩ ተጣጣፊ የዕቃ ማሸጊያ ካርቶኖች፣ፖሊፕሮፕሊን ቦርሳ/ጆንያ ለአግሮ ፕሮስሲንግና ማኑ-ፋክቸሪንግ ማሸጊያ ምርቶች ማምረት ጀምሮል፡፡ የሮማናት ካንፓኒ ደንበኖች የሆኑ የኢፈርት ድርጅቶች ለመሶቦ የሲሚንቶ ማሸጊያ፣ ለሼባ፣ ለትራንስኢትጵያ፣ጉና እንዲሁም ለብዙ ዱቄት ፋብሪካዎች ምርት ማሸጊያ ሠርቶል፡፡ ሮማናት 260 ሠራተኞች አሉት፡፡ ሮማናት የእቃ ማሸጊያ ካንፓኒ በጉምሩክ አስራርና በአበዳሪ ባንኮች ያለውን ቅሬታ ያንቡት፡፡  ‘‘Similarly materials required to establish Romanat Packaging were delayed in a container for more than a year, because of difficulties with customs clearance. EFFORT companies have sought and obtained credit from a range of public and private banks, not only from the state- owned banks or Wegagen Bank, in which they have shares. Financial sector linkages are not only in-house: Guna Trading is a shareholder in United Insurance, whose CEO is a trenchant critic of business policy.’’

{3.11} ታወር ትሬዲንግ ካንፓኒ (Tower Trading Company) ታወር ትሬዲንግ ካንፓኒ ወይም ሰናይ ትሬዲንግ ካንፓኒ በ1993እኤአ በኢፈርት በታላቆ ብሪታንያ፣በሎንዶን ከተማ በሼር የተቆቆመ በተከፈለ ካፒታል ሦስት መቶ ሽህ ፓውንድ (share capital of UK£300,000) ተመሠረተ፡፡ የታወር ትሬዲንግ ካንፓኒ ማኔጀሮች የነበሩ በሎንደን የኢትዩጵያ ኢንባሲ ሁለት ዲፕሎማቶች ከንፓኒውን መርተዋል፡፡ ታወር ትሬዲንግ ካንፓኒ በ2006 እኤአ ዓመታዊ ትርፍ መቶ ሃያ አምስት ሽህ  ፓውንድ (UK£125,000) ፣በ2007 እኤአ መቶ ሁለት ሽህ (UK£102,000) በአጠቃላይ ዓመታዊ ትርፍ ከአንድ ሚሊዩን እስከ 1.2 ሚሊዩን ፓውንድ ይደርሳል፡፡ ታወር ትሬዲንግ ካንፓኒ ያሰገኘው ትርፍ ከኢፈርት አጠቃላይ እንቅስቃሴ አንፃር ገቢው ምንም ማለት አይደለም፣ ነገር ግን የውጭና ገቢ ንግድ አገልግሎት በመስጠት ትልቅ ሚና ተጮውቶል፡፡ ታወር ትሬዲንግ ካንፓኒ እስከ 2008 እኤአ ምንም ዓመታዊ ትርፍ ገቢ አልተገለጸም፣ታወር ትሬዲንግ ካንፓኒ፣ብሎም በ2010 እኤአ ካንፓኒው በታላቆ ብሪታንያ የካንፓኒዎች መዝገብ እንዲሠረዝ አድርገዋል፡፡

“ Tower Trading Company (called Senay Trading up to 1995) was incorporated in London in  eptember 1993 with a share capital of UK£300,000. Trading in the company ceased several years ago, it does not appear in the EFFORT Company Profile (n.d.[2010a]), and steps were taken to close it down. The company is included here because documentation available from UK Companies House describes its shareholders as ‘the trustees of EFFORT’. Former directors have included at least two diplomats at the Ethiopian Embassy in London. Latest accounts posted show annual profits of UK£125,000 in 2006, and UK£102,000 in 2007, on an annual turnover of between UK£1million and UK£1.2million. These figures would accord with the view that the company was not of great importance in the overall scheme of EFFORT operation, but provided useful facilitation of import/export activities. No annual returns have been submitted since 2008, and in March 2010 the company was removed from the UK Companies Register. The High Court in London reversed this decision in July 2010, in  response to the petition of lawyers acting for Mulugeta Guade Mengiste and Addis International Trading, described by the court as ‘creditors of Tower Trading Company.’ There is no evidence that EFFORT owns other companies outside Ethiopia, and interlocutors report that at present it does not. The prospect that it might do so in future, meanwhile, is explicitly not ruled out. ”

የሙስናና የሌቦች ሃብትና ፎቆች ተወርሰው እዳችን ይከፈል፣ ከሳውዲ አረቢያ የሙስኛዎችን ኃብት ማምከን ተማሩ!!! 

ሙስናና ሌብነትን ለመዋጋት፣ የፕሬስ ነፃነት!!!

ዘራፊዎቹ የወያኔ ኢፈርትና ሜቴክ ድርጅቶች ንብረቶች መጀመሪያ በአክሲዮን ለህዝብ ይሸጡ!!!