ኢት-ኢኮኖሚ           /ET- EC

ተወልደ በዓየር፤ አለሙ በባህር፣ ጌታቸው በባቡር፣ መለስ በሃድሮፓወር፣ ግርማዬ በምድር፣ አባይ በስኮር፤ አርከበ በኢንዱስትሪ መንደር፣ተክለወልድ በባንክ ብር፣ ደብረፂዮን በቴሌ ብድር፣ አዜብ በኢፈርት እድር፣ ክንፈ በሜቴክ በር፣ ኢኮኖሚው ወደቀ ከሸረሪቶ ድር!!!

ለኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ፣ ለኢትዮጵያዊያን የጋራ ግበረ ኃይል፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ፣ ለኢትዮጵያውያን ተጋሩ፣ ለሁሉም ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችና የሲቪክ ማህበራቶች፡- ቀጣዮን ብሄራዊ የወጣቶች የትግል አቅጣጫ ማሳየት ይጠበቅባችኃል፡፡ የኦሮሞ ቄሮ፣ የአማራ ፋኖ፣ የደቡብ አቦሸማኔ (የጉራጌ ዘርማ)፣ ለአፋር፣ ለሱማሌ፣  ለትግራይ አናብስቶች!!! ለዴሞክራሲያዊና ፕሬስ ነፃነት እውን መሆንና መከላከያ ሠራዊቱና ኮማንድ ፖስቱ በተግባር ወደ ጦር ካንፑ መመለሱን ማረጋገጥ የህልውና የትግላችን ውጤት መሆኑን አንርሳ፡፡

መንግሥታዊ የመገናኛ ብዙሃን ፕራይቬታይዝ ይደረጉ፣ የፌዴራልና የክልል መገናኛ ብዙሃን የቴሌቪዝን፣ ሬዲዩና ኤፍ ኤም ሬዲዮኖች ለግሉ ዘርፍ በአክሲዮን ይሸጡ፡፡ ነፃ ፕሬስና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ነፃነት የሚረጋገጠው አድርባይ ምላሳዊ ጋዜጠኞች ተወግደው የህዝብ ልጆች ንብረትና ኃብት ሲሆኑ ብቻ ነውሙስና ሌብነት ከኢትዮጵያ ምድር የሚጠፋው፡፡ ነፃ ጋዜፆችና መጥሄቶች እንደአሸን እንዲፈሉ አፋኙ የፕሬስ ህግ፣ ፀረ-ሽብርተኛነት ህግ በአፋጣኝ እንዲነሳ እንታገል!

‹‹የኢኮኖሚ አውድ›› አዘጋጅ አቶ ኤርሚያስ ለገሠ፣ ዶክተር ሽፈራው አዲሉና ዶክተር ሰማህኝ ጋሹ  ያደረጋችሁት ውይይት ትምህርት ሰጪ በመሆኑ ለህብረተሰቡ ምሁራዊ ዕይታችሁን በማሳወቃችሁ ምስጋና ይገባችሆል፡፡ ከዚህ በማስቀጠል ሃገራችን ምንያህል የውጪ ብድርና የዕዳ ጫና አለባት፣ ‹መንግስታዊ የልማት ድርጅቶ› የሚባሉት የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ቴሌኮም፣ መብርት ኃይል፣ ባቡር ኮርፖሬሽን፣ ኢንዱስትሪያል ዞን፣ ስኮር ኮርፖሬሽን ለአበዳሪ አገሮች በእዳ ምክንያት ተሸጠዋል፣ ምንያህል ብድር እንዳለባቸው መረጃ ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› በተለያዩ ድረ-ገፆች ስለ ፕራይቤታይዤሽን ጥናታዊ ፁሁፎች በመመልከትና ከሌላም የመረጃ ምንጭ በመጥቀስ ብታካፍሉ ጥሩ ይሆናል፣ብዙ አድማጭ አፍርታችሆል፡፡       

‹የመንግሥታዊ ልማት ድርጅቶች፣ብድርና የዕዳ ጫና፣ አይ ኤም ኤፍ በኢትዮጵያ የሚገኙ ‹የመንግሥታዊ ልማት ድርጅቶች› ያለባቸውን እዳና የዕዳ ጫና ምን ያህል እንደሆነ ከመግለፅ ታቅቦል፡፡ በአጠቃላይ መንግሥትና ‹የመንግሥታዊ ልማት ድርጅቶች› ከባህር ማዶ ብድር እንዳይወስዱና ሃገሪቱ ከመካከለኛ ወደ ከፍተኛ Ethiopia were changed from moderate to “high risk of debt distress.”  የኢትዮጵያ የዕዳ መሸከም ጫናና ወለድ የመክፈል አቅም አስጊ ደረጃ ላይ ደርሶል መድረሱንና የዕዳ ጫናው ለከፍተኛ አደጋና ስጋት ሃገሪቱን ይዳርጋታል፣ ወደፊት እዳዋንም ለመክፈልም ከፍተኛ ዋጋ ይስከፍላታል ሪፖርቱ ብሎል፡፡ ከተለያዩ መረጃዎች በጥናት በተገኘው መሠረት ግን ‹የመንግሥታዊ ልማት ድርጅቶች› ያለባቸውን እዳ

የመንግስት ልማት ድርጅቶችን እሴት የዋጋ ተመን››በኢትዮጵያ አምስቱ ታላላቆቹ ‹‹መንግሥታዊ ልማት ድርጅቶች›› ውስጥ መንግሥታዊ ኃብት ኢንተርፕራይዞች ፕራይቩታይዝድ ቢደረጉ ያላው ዋጋ በ2010 እኤአ ጥናት መሠረት የተሰላ ነበር ማለትም የዛሬ 8 ዓመት በፊት የተደረገ  የድርጅቶቹ እስት ተመን ነበር፣ በግዜው በነበረው የብር የዶለር ምንዛሪ ተመን የተሰላ ነው፡፡

{ I} አምስቱ ትልልቅ መንግሥታዊ ኢንተርፕራይዝ፣  “BIG 5” State Enterprises {1} አየር መንገድ፣ (1,203ቢሊዮን ዶላር/ 20,700ቢሊዮን ብር)፣ {2} የኢትዩጵያ ንግድ መርከብ ድርጅት (309 ሚሊዩን ዶላር/ 5,310ቢሊዮን ብር)፣ {3} የኢትዩጵያ ንግድ ባንክ (3,663 ሚሊዩን ዶለር/ 63,000ቢሊዮን ብር) {4}የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኮርፖሬሽን/ 87 ሚሊዮን ዶልር/ 1,490 ቢሊዮን ብር) {5} ኢትዮጵያ ቴሌኮምኒኬሽን፣ (2,442 ቢሊዮን ዶላር/ 42,000 ቢሊዮን ብር)፣ ፕራይቬታይዝ ቢደረጉ፣ የሺያጪ ዋጋ ተመን እንዳላቸው ተገምተው ነበር፡፡ በጠቅላላው ከላይ የተዘረዘሩት ኢንተርፕራይዞች ፕራይቩታይዝድ ቢደረጉ ያላው ዋጋ (7,703 ቢሊዮን ዶላር/ 132,500 ቢሊዮን ብር)

በግዚው የነበሩና  አዳዲስ ፕሮጀክቶች የነበሩት ውስጥ የዋጋ ተመን ያልወጣላቸው {1} የኢትዮጵያ መብራት ኃይል፣ (5.4 ቢሊዮን ዶላር)፣ {2} ኢንዱስትሪያል ፓርኮ (10 ቢሊዮን ዶላር)፣ {3} የኢትዮጵያ ስኮር ኮርፖሬሽን (5.5 ቢሊዮን ዶላር)፣ {4} የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን (5.9 ቢሊዮን ዶላር)፣(ከቻይና፣ ህንድ፣ ዓለም ባንክ፣ የአፍሪካ ባንክ፣ አይ ኤፍ ኤም ወዘተ) ብድር ተበድረዋል፡፡

Table 7.2: Valuing the “BIG 5” and Other Parastatals
  “BIG 5” State Enterprises Profits—

 Birr bns.

Applied

P-E ratio

Estimated

Value– Birr bns.

Estimated

Value– USD bns.

1 Ethiopian Airlines 1,380 15 20,700 1,203
2 Ethiopian Shipping Lines 531 10 5,310 309
3 Commercial Bank of Ethiopia 4,200 15 63,000 3,663
4 Ethiopian Insurance Corporation 149 10 1,490 87
5 Ethio Telecom 2,800 15 42,000 2,442
  TOTAL for “BIG 5” State Enterprises 9,060   132,500 7,703
  Other State Enterprises        
  81 PPESA-listed State Enterprises* 3,315 10 33,150 1,927
  Grand Total for Major State Enterprises        
           
  “BIG 5” plus PPESA-listed Enterprises 12,375   165,650 9,631
  Grand Total with Govt. Retaining Majority Stakes        
  Valuation at just 49% stakes sold   81,169 4,719

{II} የግብርናና የግብርና አገልግሎት ዘርፍ፣ Agriculture and Agricultural Services አግሪካልቸራል ማቴሪያልስ  ኤንድ ቴክኒካል ስርቪስ ኢንተርፕራይዝ መነሻ ካፒታላቸው 184 ሚሊዮን ብር፣ አግሪካልቸራል ኢንፑት ሰፕላይ ኢንተርፕራይዝ መነሻ ካፒታላቸው 38 ሚሊዮን ብር፣   አግሪካልቸራል ሜካናይዤሽን ስርቪስ ኢንተርፕራይዝ መነሻ ካፒታላቸው 16 ሚሊዮን ብር፣ ናቹራል ጋም ፕሮዳክሽን ኢንተርፕራይዝ መነሻ ካፒታላቸው 8 ሚሊዮን ብር፣ አርሲ (217)፣ ባሌ(220) እና ሃዋሳ (33) አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኢንተርፕራይዝ መነሻ ካፒታላቸው (217)፣ (220) እና (33) ሚሊዮን ብር፣ ፍሩት  ኤንድ ቬጅቴብል ዲቨሎፕመንት ኢንተርፕራይዝ መነሻ ካፒታላቸው 3 ሚሊዮን ብር፣ የላይኛው አዋሽ አግሮ ኢንደስትሪ( Upper Awash Agro-Industry)በ208 ሚሊዩን ብር፣ ቡና ማደራጃና ማከማቻ(Coffee Processing & Warehouse Enterprise) በ41 ሚሊዩን ብር፣ ኢትፍሩት 52 ሚሊዮን ብርአንዲሁም ኮፊ ፕላንቴሽን ዲቨሎፕመንት ኢንተርፕራይዝ 558 ሚሊዮን ብር ካፒታል አላቸው ፡፡ በአጠቃላይ   የግብርናና የግብርና አገልግሎት ዘርፍ፣  1,580 ሚሊዮን ብር መነሻ ካቲታል አላቸው፡፡ ከነዚህ ውስጥ የሜድሮክ እህት ካንፓኒ ለሆሪዘን ፕላንቴሽን ፒኤልሲ( HORIZON Plantations PLC) የላይኛው አዋሽ አግሮ ኢንደስትሪ( Upper Awash Agro-Industry)በ860 ሚሊዩን ብር፣ ቡና ማደራጃና ማከማቻ(Coffee Processing & Warehouse Enterprise) በ228.2 ሚሊዩን ብር፣ ጎጀብ እርሻ ልማት( Gojeb Farm)35.1 ሚሊዩን ብር፣በአጠቃላይ የሜድሮክ ባለቤት ሼክ አላሙዲና የፕራይቬታይዜሽን ኃላፊ በየነ ገብረመስቀል 1 ቢሊዩን 123 ሚሊዩን ብር የህዝብ ንብረቶቹን ለሼክ አላሙዲ ሸጠዋል፡፡ ቀሪዎቹ የፖለቲካ የንግድ ድርጅቶች የሆኑት የወያኔ ኢፈርት፣ የብአዴን ጥረት፣ የኦሮሚያ ዲንሾ እና የደቡብ ወንዶ  የግብርና ዘርፍ ይሸጣሉ፡፡

{III}  የኮንስትራክሽንና አገልግሎት፣ Construction and Construction Services አጠቃለላይ የኮንስትራክሽንና አገልግሎት ዘርፍ መነሻ ካፒታል  288 ሚሊዮን ብር ይገመታል፡፡ የፖለቲካ የንግድ ድርጅቶች የሆኑት የወያኔ ኢፈርት፣ የብአዴን ጥረት፣ የኦሮሚያ ዲንሾ እና የደቡብ ወንዶ  የትራንስፖርት ዘርፎች በሽያጭ ይቀራመቱታል፡፡

{IV} የሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ፣  Hotel and Tourism  ጊዮን ሆቴል መነሻ ካፒታል 32 ሚሊዮን ብር፣ ፍልውሃ ስርቪሰ ኢንተርፕራይዝ መነሻ ካፒታል 5 ሚሊዮን ብር፣ ኢትዮጵያ ቱሪስት ትሬዲነግ ኢንተርፕራይዝ መነሻ ካፒታል 38 ሚሊዮን ብር፣ ራስ ሆቴል መነሻ ካፒታል 7 ሚሊዮን ብር፣ ኤትዮጵያ ሆቴል መነሻ ካፒታል 7 ሚሊዮን ብር፣ ዋቢሸበሌ ሆቴል መነሻ ካፒታል 11 ሚሊዮን ብር፣  አጠቃላይ የሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ መነሻ ካፒታላቸው 100 ሚሊዮን ብር፣ ይገመታል፡፡ የሂልተን ሆቴል ካፒታል አይጨምርም፡፡ የፖለቲካ የንግድ ድርጅቶች የሆኑት የወያኔ ኢፈርት፣ የብአዴን ጥረት፣ የኦሮሚያ ዲንሾ እና የደቡብ ወንዶ  የሆቴል ዘርፍ ድርጅቶና በሆቴል ላይ የተሠማሩ የእነሱ ባለኃብቶች ይሸጣሉ፡፡

                     በኢትዮጵያ ትልልቆቹ መንግስታዊ ኢንተርፕራይዞች  Table 7.1: Ethiopia’s Large State Owned Enterprises
                                       መንግስታዊ ኢንተርፕራይዞች ስም     Name of State Enterprise                                                                                                         መነሻ ካፒታል በብር Capital (Mn ETB)
                                   I-    The  “BIG 5” State Enterprises
 1 Ethiopian Airlines 6,638
 2 Commercial Bank of Ethiopia 6,200
 3 Ethiopian Insurance Corporation 350
 4                      Ethio Telecom
 5 Ethiopian Electric Power Corporation 23,622
                                     II- Agriculture and Agricultural Services
6 Agricultural Materials and Technical Service Enterprise 184
 7 Agricultural Input Supply Enterprise 38
 8 Agricultural Mechanization Service Enterprise 16
 9 Natural Gum Production Enterprise 8
10 Arsi Agricultural Development Enterprise 217
 11 Bale Agricultural Development Enterprise 220
12 Awassa Agricultural Development Enterprise 33
 13 Fruit and Vegetable Development Enterprise 3
 14 Upper Awash Agro Industry 208
 15 Coffee Preparation and Storage Enterprise 41
 16 ETFRUIT 52
 17 Coffee Plantation Development Enterprise 558
                                                                                                               Sub-Total  1,580
                             III- Construction and Construction Services
 18 Building Materials Supplier Enterprise 11
 19 Awash Construction S.C 93
 20 Construction Design S.C 33
 21 Transport Construction Design S.C 44
 22 Batu construction S.C 70
 23 Tikur Abay Construction S.C 125
 24 Tabor Ceramic products factory 178
 25 Construction Works and Coffee Technology Expansion Enterprise 18
 26 Bricks Products Factory S.C 11
 27 Ethiopian Marble Product Enterprise 5
                                                                                                                Sub-Total  588
                               IV- Hotel and Tourism
 28 Ethiopia Hotel 7
 29 Ethiopian Tourist Trading Enterprise 38
 30 Ras Hotels 7
 31 Felweha Services Enterprise 5
 32 Wabe Shebelle Hotels 11
 33 Ghion Hotel 32
                                                                                                              Sub-Total 100
                               V- Transport Services
 34 Ethiopian Shipping Lines 758
 35 Ethiopian Maritime and Transit Enterprise 24
 36 Walya Cross Country Transport S.C 19
 37 Weyira Transport enterprise 63
 38 Anbesa City Bus 530
 39 Bekelcha Transport S.C 125
 40 Comet Transport S.C 270
 41 Shebelle Transport S.C 124
                                                                                                             Sub-Total    1,914
                               VI- Trade
 42 Merchandise Wholsale and Import Trade Enterprise 98
 43 Ethiopian Petroleum Enterprise 306
                                                                                                             Sub-Total  404
                               VII- Services
 44 Industry Project Service Enterprise 8
 45 Public Procurement Services Enterprise 12
                                                                                       Sub-Total 20
{V} የትራንስፖርት ዘርፍ፣ Transport Services ኢትዮጵያ ሽፒንግ ላይንስ መነሻ ካፒታል 758ሚሊዮን ብር፣የኢትዮጵያ ማሪታይም ትራንዚት ኢንተርፕራይዝ መነሻ ካፒታል 24ሚሊዮን ብር፣ ዋልያ አገር አቆራጭ ትራንስፖርት መነሻ ካፒታል 19 ሚሊዮን ብር፣ ወይራ ትራንስፖርት ኢንተርፕራይዝ መነሻ ካፒታል 63 ሚሊዮን ብር፣ አንበሳ የከተማ አውቶቡስ መነሻ ካፒታል 530 ሚሊዮን ብር፣ በከልቻ ትራንስፖርት መነሻ ካፒታል 125ሚሊዮን ብር፣ ኮሜት ትራንስፖርተ መነሻ ካፒታል 270ሚሊዮን ብር፣ ሸበሌ ትራንስፖርት መነሻ ካፒታል 124ሚሊዮን ብር አጠቃለላይ የትራንስፖርት ዘርፍ መነሻ ካፒታል  አንድ ቢሊዮን 914 ሚሊዮን ብር ይገመታል፡፡ የፖለቲካ የንግድ ድርጅቶች የሆኑት የወያኔ ኢፈርት፣ የብአዴን ጥረት፣ የኦሮሚያ ዲንሾ እና የደቡብ ወንዶ  የትራንስፖርት ዘርፎች ስካይ ባሰ፣ ሰላም ባስ፣ አባይ ባስ፣ ሊማሊሞ ባስ፣ወዘተ ኃብት ይሆናሉ፡፡   

{VI} የንግድ ዘርፍ፣ Trade ሜሪቼንዳይዝ ሆልሴል ኤንድ ኢንፖርት ትሬድ ኢንተርፕራይዝ መነሻ ካፒታላቸው 98 ሚሊዮን ብር፣ ኢትዮጵያ ፒትሮሊየም ኢንተርፕራይዝ መነሻ ካፒታላቸው 306 ሚሊዮን ብር ይገመታል፡፡አጠቃላይ መነሻ ካፒታላቸው 404 ሚሊዮን ብር ይገመታል፡፡ የኢፈርት ጉና ትሬዲንግ ሀውስ የውጭ ገቢ ንግድ ስራ ላይ በወያኔ/ኢፈርት በ10 ሚሊዮን ዶላር ካፒታል የተመሠረተ ድርጅት ሲሆን ሲሆን ካንፓኒው፣ ሰሊጥ፣ ቡና፣  ሙጫ፣ ቅመማ ቅመም፣ የቅባት እህል በመላክ ከ750 ሚሊዮን ዶላር እስከ አንድ ቢሊዮን ዶላር የሚያገኝ ድርጅት ስለሆነ እነዚህን የንግድ ዘርፎ ይገዞቸዋል፡፡   

{VII } አገልግሎት ዘርፍ፣ Services የኢነዱስትሪ ፕሮጀክት ስርቪስ ኢንተርፕራይዝ መነሻ ካፒታላቸው 8 ሚሊዮን ብር፣ፕብሊክ ፕሮኪርመንት ስርቪስ ኢነተርፕራይዝ መነሻ ካፒታላቸው 12 ሚሊዮን ብር፣ አጠቃላይ መነሻ ካፒታላቸው 20 ሚሊዮን ብር ይገመታል፡፡ የወያኔ ኢህአዴግ የፖለቲካ የንግድ ድርጅቶች ይገዞቸዋል፡፡

         VIII- Food   Manufacturing
46     Dire Dawa Food Complex S.C 101
 47     Awassa Flour Factory 22
 48     Tigray Flour Factory 4
 49     Kokeb Flour Factory 7
 50     Nazreth Edible oil S.C 3
 51     Hamaresa Edible oil S.C 75
                                                                                                                       Sub-Total  212                                         
                                        IX- Iron & Steel Manufacturing
 52 Akaki Spare parts and Hand Materials Factory 156
 53 Nazreth Tractor Assemble 10
 54 Ethiopia Plastic S.C 35
 55 Kality Steel and Metal Works Factory 14
 56 Ethiopia Steel Melting Enterprise 29
 57 Ethiopian Cork and Can Manufacturing S.C. 41
                                                                                                                        Sub-Total  286                                       
                                           X- Paper & Printing
 58 Artistic Printig Enterprise 5
 59 Birhanena Selam Printing Enterprise 34
 60 Commercial Printing Enterprise 7
 61 Bole Printing Enterprise 10
 62 Educational Material Producer and Distributor 181
 63 Ethiopia Pulp and Paper Factory S.C 82
                                                                                                                       Sub-Total  318                                          
                                           XI-   Chemical Industry
 64 Adami Tulu Anti Pest Manufacturing Enterprise 43
 65 Costic Soda Factory 59
 66 Awash Melkassa Aluminum Sulphate 95
                                                                                                                      Sub-Total  197                                            
                                           XII- Pharmaceuticals
 67 Ethiopia Pharmaceautical Factory S.C 150
                                           XIII- Cement
 68 Mugher Cement Enterprise 342
                                           XIV- Mines
 69 Ethiopian Mines Development S.C 219
 70 Adolla Gold Mine Enterprise 63
 71 Abijata Soda Ash S.C 34
                                                                                                                      Sub-Total  316                                       
                                         XV- Beverage
 72 Asela Malt Factory 55
 73 Awash Wine Factory 63
 74 Bedele Brewery S.C 178
 75 Harar Brewery Factory S.C 157
 76 Metabo Brewery Factory S.C 122
 77 National Alcohol factory 13
                                                                                                                       Sub-Total  588                                     
                                          XVI- Textile and leather
 78 Kombolcha Textile S.C 202
 79 Bahir Dar Textile S.C   85
 80 Anbesa Shoe S.C   16
                                                                                                                       Sub-Total  302                                            
         

According to PPESA, which is the autonomous agency charged with the responsibility of assisting SOEs to achieve commercial viability before selling or leasing them to private investors and other officials of the GoE there is no plan for a voucher or share privatization. In relation to the market potential assessment of a capital market in Ethiopia, this is a very disappointing development as there are over 70 SOEs with an estimated value of ETB 2.5 bn. (approximately USD 147 M) to be privatized throughout the next five years – see Annex IV).

{VIII} የምግብ ማኑፋክቸሪንግ፣ Food Manufacturing ድሬዳዋ ፉድ ኮምፕሌክስ መነሻ ካፒታላቸው 101 ሚሊዮን ብር፣ አዋሣ ፍሎር ፋክተሪ መነሻ ካፒታላቸው 22 ሚሊዮን ብር፣ ትግራይ ፍሎር ፋክተሪ  መነሻ ካፒታላቸው 4 ሚሊዮን ብር፣ ኮከብ ፍሎር ፋክተሪ  መነሻ ካፒታላቸው 7 ሚሊዮን ብር፣ ናዝሬት ኢዲየብል ኦይል  መነሻ ካፒታላቸው 3 ሚሊዮን ብር፣ ሃማሬሳ ኢዲየብል ኦይል  መነሻ ካፒታላቸው 75 ሚሊዮን ብር ይገመታል፡፡አጠቃላይ መነሻ ካፒታላቸው 212 ሚሊዮን ብር ይገመታል፡፡ ሐማሬሳ የምግብ ዘይት ፋብሪካ 50 ሚሊዩን ብር ተሸጠ ኢትዩ-ኤሽያን ኢንደስትሪስ ለተባለው ኩባንያ ጥቅምት 30 2007 እኢአ ተሸጦል፡፡  ሐማሬሳ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በ1983ዓም በአክሲዩን ማህበርነት እንዲዋቀር በተደረገበት ወቅት 81 ሚሊዩን ብር መነሻ የተከፈለ ካፒታል ስራ መጀመሩን ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡የ31ሚሊዩን ብር ቅናሽ የመሸጡ ሚስጢር ምን ይሆን!!! ቀሪዎቹን የወያኔ ኢህአዴግ የፖለቲካ የንግድ ድርጅቶች ይገዞቸዋል፡፡

{ IX } ብረትና የብረት ነክ ማኑፋክቸሪንግ፣ Iron & Steel Manufacturing አቃቂ ስፔር ፓርና ሃንድ ማቴሪል  ፋክተሪ 156 ሚሊዩን ብር መነሻ የተከፈለ ካፒታል፣ ናዝሬት ትራክተር አሴምብሊ 10 ሚሊዩን ብር መነሻ የተከፈለ ካፒታል ፣ ኢትይያ ፕላስቲክ 35 ሚሊዩን ብር መነሻ የተከፈለ ካፒታል፣ ቃሊቲ ስቲልና ሜታል ዎርክ ፋክተሪ 14 ሚሊዩን ብር መነሻ የተከፈለ ካፒታል፣ ኢትዮጵያ ስቲል ሜልቲንግ ኢንተርፕራይዝ 29 ሚሊዩን ብር መነሻ የተከፈለ ካፒታል፣ ኢትዮጵያን ኮርክ ና ካን ማኑፍክቸሪንግ 41 ሚሊዩን ብር መነሻ የተከፈለ ካፒታል በአጠቃላይ 286 ሚሊዩን ብር መነሻ የተከፈለ ካፒታል እንዳላው ይታወቃል፡፡ የወያኔ ኢህአዴግ የፖለቲካ የንግድ ድርጅቶች ይገዞቸዋል፡፡

{ X} የወረቀትና የህትመት ፋብሪካዎች፣ Paper & Printing አርቲስቲክ ፕሪንቲንግ ኢንተርፕራይዝ መነሻ ካፒታል 5 ሚሊዮን ብር፣ ብርሃነ ሰላም ፕሪንቲንግ ኢንተርፕራይዝ መነሻ ካፒታላቸው 34 ሚሊዮን ብር፣ ኮሜርሻል ፕሪንቲንግ ኢንተርፕራይዝ መነሻ ካፒታላቸው 7 ሚሊዮን ብር፣ ቦሌ ፕሪንቲንግ ኢንተርፕራይዝ መነሻ ካፒታላቸው 10 ሚሊዮን ብር፣ ኤጁኬሽናል ማቴሪያል ፕሮዲዮሰር ኤንድ ዲስፒውተር መነሻ ካፒታላቸው 181 ሚሊዮን ብር፣ ኢትዮጵያ ፕልፕ ኤንድ ፔፐር ፋክተሪ መነሻ ካፒታላቸው 82 ሚሊዮን ብር ካፒታል ይገመታል፡፡ አጠቃላይ ፔፐር ኤንድ ፕሪንቲንግ፣ 318 ሚሊዮን ብር ካፒታል ይሆናል፡፡ ብርሃነ ሰላም ማተሚያ  ድረጅትና ኤጁኬሽናል ማቴሪያል ፕሮዲዮሰር ኤንድ ዲስፒውተር ለወያኔ ኢፈርት ሜጋ ማተሚያ ድርጅት ይሸጣል፡፡

{XI}   Chemical Industry ከሠንጠረዡ ያስተውሉ

{XII} Pharmaceuticals ከሠንጠረዡ ያስተውሉ

{ XIII} ሲሚንቶ፣ Cement ሙገር ሲሚንት ኢንተርፕራይዝ  መነሻ ካፒታላቸው 342 ሚሊዮን ብር ካፒታል ይገመታል፡፡ ሙገር ሲሚንት ኢንተርፕራይዝ፣ ለመሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ይሸጣል፡፡

{XIV } የማዕድን ዘርፍ፣ Mines  የኢህአዲግ መንግስት  የለገደንቢ የወርቅ ማዕድንን ለአላሙዲን 98 በመቶ በመሸጥ 2 በመቶ የመንግሥት በማድረግ የህዝብ ኃብት የዘረፈ ድርጅት ሲሆን እንዲሁም የኢዛና የወርቅ ማዕድንን የኢፈርት ንብረት በማድረጉ አስቀድመን የህዝብ ሃብት ወደ ህዝብ መመለስ ይኖርበታል፡፡

{XV} Beverage ከሠንጠረዡ ያስተውሉ

{XVI} የጨርቃ ጨርቅና የቆዳ  ፋብሪካዎች፣ Textile and leather ኮንቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ መነሻ ካፒታል 202 ሚሊዮን ብር ካፒታል፣ ባህርዳር ጨርቃጨርቅመነሻ ካፒታላቸው 85 ሚሊዮን ብር ካፒታል ፣ አንበሳ ጫማ መነሻ ካፒታላቸው 16 ሚሊዮን ብር ካፒታል ነው፡፡ በአጠቃላይ መነሻ ካፒታላቸው 302 ሚሊዮን ብር ካፒታል  ሲሆን የበአዲኑ ጥረት የባህር ዳር ጨርቃጨርቅ ፋብሪካን በሽያጭ ተረክቦል፡፡ ቀሪውም ለክልል ፓርቲዎች ድርሻ ሆኖል ወይም ይሆናል፡፡

                    ሠንጠረዥ 5፡  ከፍተኛ የካፒታል ወጪ የወጣባቸው ሃያ የተመረጡ መንግስታዊ ኢንተርፕራይዞች

Table 5: Twenty Selected PPESA Enterprises with High Paid-up Capital

CompanyCompany sector Paid-up

Capital(ETB)

Paid-up

Capital(USD)

Ethiopian Petroleum Enterprise                        Trade                               300,000,000       17,595,308
Mugher Cement Enterprise                               Cement                           266,727,000        15,643,812
Ethiopian Shipping Lines                                  Transport                         205,233,000       12,037,126
Comet Transport Enterprise                             Transport                         204,823,000        12,013,079
Tabor Ceramics Factory                                   Construction                    171,876,000        10,080,704
Bedele Brewery Factory                                    Brewery                          163,254,000          9,575,015
Agr/Equ. and Technical Service                        Agriculture                      149,786,000          8,785,103
Combolcha Textile Factory                                                             Textile                              149,547,000         8,771,085
Akaki S/Parts & Handtools                                Metal                               142,298,000          8,345,924
Ethiopian Mineral Development      Mining            128,525,000       7,538,123
Ethiopian Pharm. Manufact.         Pharmaceuticals 122,963,000 7,211,906
Blue Nile Construction                    Construction       120,590,000  7,072,727
Educational Materials & Production                         

 

Printing 114,948,000 6,741,818
Awash Melkassa Al.Sulfate              Chemical           94,519,000       5,543,636
Hamaressa Edible Oil Factory          Food                  81,490,000 4,779,472
MEWIT                                             Trade                  50,000,000    2,932,551
Coffee Plantation Development Food 48,102,000 2,821,232
Ghion Hotels Enterprise Hotels & Tourism 19,241,000 1,128,504
Procurement Service Service                                      11,016,000 646,100
Ethiopian Tourist Trading Hotels & Tourism 10,234,000 600,235

Source: PPESA  ማሳሰቢያ (ህዝብ መነሻ ካፒታል ወጪአቸውን ይወቅና ከመሸጣቸው በፊት ይጠይቅ)

Unless the GoE is prepared to at least partly sell shares of some large and popular SOEs to investors and as long as the GoE is not willing to change its existing privatization procedures, there will not be a qualified potential of sustainable liquidity for a local secondary stock market. 35 According to the WB, infrastructure needs for less developed countries are at 7-9% of GDP, but public spending is only 2-4%; the resulting gap is 5% of the GDB, equaling ETB 29 bn (approximately USD 1.7 bn). This is not including the capital demand for the Great Renaissance Dam. 36 According to the WB, infrastructure needs for less developed countries are at 7-9% of GDP. 37 The Africa Report, http://www.theafricareport.com/rankings/top-500-companies.html layer

ማጠቃለያ፣በኢትዬጵያ ኢህአዲግ ዘመን የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ባለፈው 20 አመታት 365 መንግስታዊ ድርጅቶች ወደ ግል ዘርፍ አዘዋውሮል፡፡ከ1996 ዓ.ም እስከ 2006 ዓ/ም እኢአ ድረስ ከመንግስት ወደግል ዘርፍ ንብረትነት ካዘዋወራቸው ወይም ከሸጣቸው የመንግስት ልማት ድርጅቶች 18.3 ቢሊዩን ብር  ገቢ ከሽያጩ የተሰበሰበው 14.3 ቢሊዮን ብር  መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው 4.0 ቢሊዩን ብር የህዝብ ገንዘብ አልሰበሰበም፡፡ የፕራይቬታይዤሽን ድክመት ዋነኛዎቹ የተገኙት ተመክሮዎች ውስጥ አብይ ምክንያቶች፡-

{1} በመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ፣(Privatization And Public Enterprises Supervising Agencyባለፈው 20 አመታት 365 መንግስታዊ ድርጅቶች ወደ ግል ዘርፍ ተዛውረዋል፣ የፕራይቬታይዜሽን መመሪያና የአፈፃፀም ዕቅድ ከኢትዬጵያ ምልዓተ-ህዝብ ለውይይት ያልቀረበ፣ በተቃዋሚ ፓርቲዎችም እይታ ያልተዳሰሰ፣ በምሁራኖች ጥናት በአመዛኙ በእንግዚዘኛ ቆንቆ  የቀረበ በመሆኑ፣ በህዝቡ እንብዛም አይታወቅም፡፡ በዚህም ምክንያት  የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ በተዘጋው በር በስተጀርባ የፕራይቬታይዜሽን ዕቅድና አፈፃፀም ተከናውኖል፡፡ በዚህም ምክንያት በኤጀንሲው ሠራተኞች ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ግልፅነት በሌለው መልኩ፣በዘር፣ በአድሎና፣በሙስና ወዘተ የሚከወኑ የሽያጭ ተግባሮች መኖራቸው የተነሳ የህዝብ ኃብት መዘረፉን ተስተውሎል፡፡ ስለዚህ የወያኔ /ኢፈርት፣ሜቴክ፣ ጥረት፣ ወንዶ፣ ዲንሾ ፣ ሜድክ ወያኔ ካፒታል በሽርካ የሚሠሩ ልጅእግር ሚሊየነሮችና ቢሊየነሮች እነዚህን ኢንተርፕራይዞች አየር መንገድን ፣ ቴሌ፣ መብራት ኃይል፣ ንግድ መርከብ፣ስኮር ኮርፖሬሽን፣ ኢንዱስትሪያል ዞኖች፣ ሆቴሎች፣ ወዘተ በእነሱ ሊሸጡ መቻላቸው ሃቅ ነው፡፡

{2} የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ በየግዜው ለህዝብ፣ ሀ) ምን ያህል የመንግስት ኮርፖሬሽኖችና  ንብረቶች እንደነበሩ ፣ የስም ዝርዝራቸው፣ ብዛታቸውና ዘርፋቸው አለማሳወቃቸው፡፡ ለ) በፕራይቬታይዜሽን ወደ ግል ባለቤትነት  ለነማን ተሸጡ፣ በምን ያህል ዋጋ፣ የአፈፃፀሙ ሁኔታና ክትትሉ ሪፖርት መደረግ ይኖርበታል፡፡ ሐ) ቀሪዎቹ  የመንግስት ኮርፖሬሽኖችና  ንብረቶች የትኞቹ ናቸው፡፡ መ) መንግስት ከየፕራይቬታይዜሽን ገቢዎች ምን ያህል ገንዘብ ወሰደ፣ ገንዘቡን በየትኛው የልማት ዘርፍ ላይ አዋለው፡፡

{3} ሠራተኞ መባረር፣ ወደ ግሉ ዘርፍ ንብረትነትና ባለቤትነትን የተዘዋወሩት ድርጅቶች የነበራቸው ሠራተኛ፣ የሰው ሃይል ብዛት ወደ ግል ዘርፍ ከተዘዋወረ በኃላ ያለው የሰው ሃይል ቁጥር ለህዝብና ለጋዜጠኞች  በየግዜው መገለፅ ነበረበት ብዙ ሠራተኞ መባረራቸው እሙን ነው፡፡ የፕራይቬታይዜሽን ዋና ዓላማዎች  ስራ ፈጠራ፣ ምርታማነትን መጨመርና የገቢ ምንጭ በማዳበር የሃገራችንን ልማት ማፋጠን ናቸው፡፡ከዚህ አካያ በኢትዬጵያ ፕራይቬታይዜሽን ወደ ብራይቬታይዜሽን መሸጋገሩ እሙን ሆኖል፡፡ በዳፕራይቡታይዤሽን ብዙ ሠራተኞች ከኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ኢትዮቴሌ፣ መብራት ኃይል፣ ባቡር ኮርፖሬሽን፣ ኢንዱስትሪያል ዞኖች ወዘተ እንደሚባረሩ ነብይ መሆን አይጠይቅም፡፡ በቀዳማዊው ፕራይቬታይዤሽን  ዘመን ብዙ ሠራተኞች መባረራቸውን ጥናቶች ገልፀዋል፡፡ 

{4} የሬዲዬና የቴሌቨዝን  አገልግሎቶች፣ ባንኮች፣ ኢንሹራንስና ፋይናንሻል ኮርፖሬሽኖች፣ የመርከብ ዕቃን የማጎጎዣ አገልግሎት፣የአየር መንገድ፣ የአውሮፕላን ማረፊያ፣ ከመንግስት ዘርፍ ወደ ግሉ ዘርፍ ንብረትነት እንዴት እንደሚዘዋወሩ፣ ድርጅቶቹ ብዙ ቢሊዩን ዶላር ብድርና የእዳ ጫና እያለባቸው እንዴት ፕራይቬታይዝ ማድረግ ይቻላል፣ ሃገሪቱ የገባችው ብድር ምንያህል ሆኖል፣ የቻይና መንግሥት ብድር ይገለፅ፣ ቻይና መንግሥት በተለይ አየር መንገድ፣ ቴሌኮም፣ ባቡር ወዘተ ለ50 ዓመታት ይሸጣሉ፣ በዚህ ሁኔታ መንግሥት ከፍተኛውን አክሲዮን በመያዝ ቀሪውን ለግል ዘርፍ ይሸጣል መባሉ ስህተት ይሆናል፡፡

{5} የመሬት ሃብት ከኢህአዲግ መንግስት ንብረትነትና የኮንዶሚኒየም የቤቶች ግንባታ፣ ከመንግስት ዘርፍ ወደ ግሉ ዘርፍ ንብረትነት የሚዘዋወሩት መቼ ነው፡፡ የፕሬስ ነጻነት ሙስናን ለመዋጋት ወሳኝ ሚና ይጫወታል፡፡ ስለዚህ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ ጋዜጠኞች ምሁራን ተጨማሪ ጥናቶች በማድረግ ለህዝብ ማሳወቅ የዜግነት ግዴታና ሃላፊነት አለባቸው፡፡ ምሁራኖች በሚያውቁትና ማበርከት በሚችሉት የእውቀት  ችሎታ በጋራ ሆኖ በመሰባሰብ በጥናት ላይ የተደገፈ መረጃዎችን ለህዝብ የማቅረብ ባህል እንዲጎለብቱ ያስፈልጋል፡፡

በቀዳማዊው የመንግሥታዊ ዘርፍ፤ ነቀላና ተከላ!!!የህወኃት/ኢህአዴግ መንግሥታዊ የኢኮኖሚ ዘርፍ ወደ ግል ዘርፍ ኃብትና ንብረት የማዘዋወር፣ ያደረገው ነቀላና ተከላ በኢትዮጵ ምድር አልሰመረም፡፡ የህወኃት/ኢህአዴግ የጦር አበጋዞች መንግሥትም፤ የደርግን መንግሥታዊ ካፒታሊዝምን ውርስ ማለትም  ፋብሪካዎች፣ ባንኮችና ኢንሹራንሰ፣ የከተማ ትርፍ ቤቶችን፣ የገጠር መሬትን፣ የመንግሥት እርሻዎችን ወደ ግል ዘርፍ በስመ ፕራይቬታይዜሽን፣ የወያኔ መንግሥት ወደ እራሱ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ  ኃብትና ንብረትነት በማዘዋወር  ምጣኔ ኃብቱን ተቆጣጠረ፡፡ የህወኃት/ኢህአዴግ መንግሥት የመሬት ፖሊሲ ከደርግ የቀጠለ ሲሆን የደርግ መንግሥታዊ ዘርፍ ወደ ኢህአዴግ ፖለቲካ ፓርቲዎች፣ በህወኃት፣ ብአዴን፣ ኦህዴድ፣ ደህዴድ ኃብትና ንብረትነት ተዘዋወሩ፡፡  ባንኮችና ኢንሹራንሰ፣ የከተማ ትርፍ ቤቶችን፣ የገጠር መሬትን፣ፋብሪካዎች፣ የመንግሥት እርሻዎች በእነዚህ የፖለቲካ ፓርቲዎችና በቢዝነስ አጋሮች ኢፈርት፣ ጥረት፣ ዲንሾና ወንዶ እንዲሁም ጥቂት ባለኃብቶች ሚድሮክ ወዘተ በጋራ የህዝብ ኃብትና ንበረት ተቀራምተው የያዙበት አንባገነን ስርዓት መስረቱ፡፡ ከመንግሥታዊ ዘርፍ ወደ ግላዊ ዘርፍ የተደረገው የኢኮኖሚ ነቀላና ተከላ ያልተሳካው ለዚህ ነው፡፡  የደርግ መንግሥታዊ ዘርፍ ነቀላ በወያኔ መንግሥታዊ ዘርፍ ተከላ ተጠናቀቀ፡፡ የህወኃት/ኢህአዴግ የፖለቲካ ፓርቲዎች በ‹‹ልማታዊ መንግሥት›› ስም የኢትዮጵያን ህዝብ አርባና ሃምሳ ዓመታት ለመግዛት እንዲችሉ ኢኮኖሚውን በሙሉ ተቆጣጥረዋል፡፡  በኢትዮጵያ የመለስ ዜናዊ ውርስና ቅርስ የሆነው የሙስና ፋብሪካ ምርት አምራች የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ዴሬክተር ጀነራል አሰፋ አብርሃና  ዴሬክተር ጀነራል በየነ ገብረመስቀል እንዲሁም ገዥው 35 በመቶ እጅ በእጅ በመክፈል 65 በመቶውን ነአምስት አመታት ለመክፈል ወል ይገባል፡፡ ገዥው ከባንክና ፋይናንሻል ዘርፍ የብድር አቅርቦት በማግኘት በጨበጣ የህዝብ ኃባትና ንብረት በሽያጭ እንዲዘረፍ ተደረገ፡፡  የደርግን መንግሥታዊ ዘርፍ ወደ ህወኃት/ኢህአዲግ የፓርቲዎች መንግስታዊ ዘርፍነት በማዘዋወር ‹‹በልማታዊ መንግሥት ስም›› ህዝብን ያጭበረበሩበት የወያኔ መንግሥታዊ ዘርፍ ነቀላና ተከላ ጥናታዊ ዘገባ ሚስጢር ‹‹አንድ ወናፍ፣ ሁለት አፍ፡፡›› ሆኖ ተደመደመ፡፡ ለዚህ ነው ኃብታም የነበሩት ደህይተው፣ ደሃ የነበሩት ባለፀጋ ሆነው የተገላበጡበትን የ27 ዓመታት ዘመንን አበው ‹‹ፊት ከወጣ ጆሮ በኃላ የበቀለው ቀንድ በለጠው!!!›› ብለው ያወጉት፡፡

ዳግማዊ የመንግሥታዊ ዘርፍ፤ ነቀላና ተከላ!!! ‹‹የሀብት ዝውውርን በተመለከተ ለፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ የሚሆን ተሞክሮ ይገኛል፡፡ የእንግሊዞ ጠ/ሚ/ር ማርጋሬት ታቸር የሀገራቸውን ሃድሮ ፓወር ማመንጫ ጣቢያ ለአንድ ሚሊዮን ዜጎች ነበር በአክሲዮን የሸጡላቸው ይህንን ልምድ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው የፕራይቬታይዜሽን ትግበራ ለማዋል ዶክተር አብይ እንዴት አልተቻላቸውም?፡፡

ማሳሰቢያ፣ ህዝብ ቀሪዎቹን መንግሥታዊ ድርጅቶች መነሻ ካፒታል ወጫቸውን በማወቅና ዛሬ በጨመሩት እሴትና ባለው ተጨማሪ ዋጋ በጥናት ተሰልቶ እንዲቀርብና ከዛም እንዲሸጡ መንግሥትን መጫን ያስፈልጋል፡፡ የቀዳማዊው የመንግሥታዊው ዘርፍ የፕራይቬታይዤሽን ውጤት ሹማምንቱ ለህዝብ አቅርበው ውይይት መደረግ ይኖርበታል፡፡ የምሁራን ጥናቶቻቸውን እንዲያቀርቡ መጋበዝ አለባቸው፡፡ በተመሳሳይ ዳግማዊ የመንግሥታዊ ዘርፍ ፕራይቬታይዤሽን ፕሮግራም፣ ለተፎካካሪ ፓርቲዎች ለህዝብና ምሁራን ለውይይት መቅረብ ይኖርበታል እንላለን!!!

ዘራፊዎቹ የወያኔ ኢፈርትና ሜቴክ ድርጅቶች ንብረቶች መጀመሪያ በአክሲዮን ለህዝብ ይሸጡ!!!  

የሙስናና የሌቦች ሃብትና ፎቆች ተወርሰው እዳችን ይከፈል፣ ከሳውዲ አረቢያ የሙስኛዎችን ኃብት ማምከን ተማሩ!!! 

ሙስናና ሌብነትን ለመዋጋት፣ የፕሬስ ነፃነት!!!

የህወሃት/ኢህአዴግ አንባገነንና ፀረ-ዴሞክራሲ  አገዛዝን እንዋጋ!!!

ህብረ ብሄር የወጣቶች ህዝባዊ ዴሞክራቲክ ጋርድ በሚሥጢር  ይደራጅ!!!፡