የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላለፉት 75 አመታት በሃገሪቱ የፋይናንስ ተቋማት ውስጥ አንጋፋና ቀዳሚ ሆኖ ያለፈ መሆኑን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚታወቅ ሐቅ ነው። ዛሬ ላይ ሆነን ይህን አንጋፋ የአገርን ስም የያዘው ንግድ ባንክ በተለይ ካለፉት ሁለት አስርተ አመታት በላይ የተወሰነ በሚባል መልኩ ከግል ባንኮች ጋር እየተወዳደረ የአንበሳውን የትርፍ ድርሻ መያዙም አሌ የሚባል አይደለም።
ነገር ግን ከላይ በተጠቀሰው ከሁለት አስርተ አመታት በፊት በሙያው ማለትም በንግድ እና በኢኮኖሚ ዘርፍ ከባህር ማዶ እና ከአገር ውስጥ የተማሩ መስራቾች የነበሩ ባለሙያዎቹ የተሻለ ደረጃ እንዳደረሱት የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። ሆኖም ከቅርብ አመታት ወዲህ ግን በሙያው ለረጅም ጊዜ ልምድ የሌላቸውና በፖለቲካ አቋማቸው ብቻ እየተመለመሉና ለእነሱ በሚባል መስፍርት ከሰባትና እና ከዛ በላይ በባንክ ውስጥ የስራ ልምድ የሌላቸው በፕሬዝዳንትነት እየመሩት ይገኛል። ይህም አልበቃ ብሏቸው በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አንድ ላይ በመማራቸው እና በፖለቲካ የጋራ አስተሳሰባቸውና በብሄር ማንነታቸው እንዲሁም በስጋ ዝምድና በባንኩ መንግስታዊ መዋቅር ቁልፍ ስፍራ እየተሰጣቸው ሰፊውን ሰራተኞች ከጥቅምና ከሚገባቸው ቦታ በማፈናቀል ላይ ይገኛሉ።
በተያያዘም አዲስ መዋቅራዊ ለውጥ ዳጎስ ባለ የውጭ ምንዛሬ አስጠናን በማለት በአሁን ሰአት ያለው የመንግስት የለውጥ ሂደት ሳይነካን እናምልጥ በማለት ሀላፊነት በጎደለው መልኩ አዲሱን መዋቅራዊ ለውጥ መላው ሰራተኞችን ተጠቃሚ በማያደደርግ መልክ እያካሄዱ ይገኛሉ ስለዚህ መላው ሰራተኞች ይህን ተገንዝበው እየተካሄደ ያለውን መዋቅራዊ ለውጥ የሚመለከተው የመንግስት አካልና ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስቁመው እንዲጠናልንና ፍትሀዊ የስራ ምደባ እንዲደረግልን እየጠየቅን በዚሁ አጋጣሚ መላው ሰራተኞች ራሳቸውን በድጋሚ ለጥቅምና ለስልጣን እያዘጋጁ ያሉትን የበላይ አካላት እንዲያስቆማቸው ጥሪ እናደርጋለን።
ከዚህም በተጨማሪ የበታች ሰራተኛ የሚሰጠው የስራ ድርሻ ከአቅሙ በላይ የሆነና የሚያስፈልገው ክፍያ የመኖርና ያለመኖር ያህል ሆኖ ሳለ ከላይ ብቻ የመዋቅር ለውጥ በሚል የበታች ሰራተኛውን ያገለለና ከጥቅም ተጋሪ ያላደረገ ለውጥ ስለ ሆነ ሰራተኛዉና ማህበሩም ይህንን በትኩረት እንዲመለከተው እንጠይቃለን።
በአዲሱ የመዋቅር ትግበራ የተሾሙትና ራሳቸውን ተጠቃሚ ለማድረግ እየጣሩ ያሉት የተሾሚዎች የስም ዝርዝር ከዚህ እንደሚከተለው በዝርዝር እያቀረብን በተጨማሪም በቀጣይ የሚደረጉትን ሹመቶች እየተከታተልን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ እየተደረገ ያለውን የዝርፊያና ተቋሙን የማዳከም ሥራ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እየተከታተልን የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች።
ሰም እና አዲሱ የስልጣን እርከናቸው
1 አቶ ሙሉጌታ አለማየሁ አወቀ Chief Business Officer
2 አቶ አታክልት ኪዳነ ማርያም ገሰሰ Chief Operation Officer
3 አቶ አባይ መሐሪ ኪዳኔ Chief Credit Officer
4 አቶ ሰይፉ ቦጋለ ገ/እግዚአብሔር Chief Human Resource Officer
5 ወ/ሮ መልካ በድሪ መሐመድ Chief Finance Officer
6 አቶ ሳሙኤል ታደሰ ተስፋዬ Chief Legal Officer
7 ወ/ሮ ጥሩብርሃን ሃይሉ ካሳ Chief Risk Officer
8 አቶ ሰሎሞን አሉላ አዉላቸው Chief Internal Auditor
9 አቶ ፊቅረስላሴ ዘውዱ መለሰ Chief Internal Auditor
10 አቶ ዳዊት ቀኖ አባጌሮ Vice President – Banking Operation
11 አቶ መሐመድ ኑረዲን ከሊፋ Vice President – International Banking
12 ወ/ሮ ሶስና መንገሻ ሩንዳሳ Vice President – Information System
13 አቶ ይስሐቅ መንገሻ ባሕሩ Vice President – Business Development
14 አቶ ዳኔል ኃይሉ ተሾመ Vice President – Epmo
15 አቶ አሳምነው ደርበው ጨብር Vice President – Credit Management
16 አቶ ወንዳለ በላቸው በዙ Vice President – Credit Underwriting
17 ወ/ሮ መሠረት አስፋው ይትባረክ Vice President -Internal Service
18 አቶ ብርሃኑ ደስታ ገብረ መድህን Vice President -Financial Management
19 አቶ ስሞዖን አሰፋ ኃይሌ Vice President -Internal Control
20 አቶ ተዋድሮስ ታደሰ አርጋው Director – Deposit Mobilization
21 አቶ ኢሳያስ ሰይፉ ስለሺ Director – Business Network Support
22 አቶ በፍቃዱ ቸርነት ቢሰውር Director – Payment Service
23 አቶ ዘካርያስ መኮንን ይግዛው Director – Quality Assurance
24 አቶ ወሰንየለህ አበራ ቁምቢ Director – North Addis District
25 አቶ ካሳሁን ሽፈራሁ ቀጀላ Director – Nekemt District
26 አቶ ሰራ ብዙ ሞላ ዘለለው Director – Jimma District
27 ወ/ሮ ሃና ሰይፉ ደጋጋ Director – International Business
28 አቶ ሳሕለማርያም ወ/ሰንበት ተ/ሚካኤል Director – Trade Finance
29 አቶ አብዱልቃደር ረዲዋን ሙዘይን Director – Interest Free Banking
30 አቶ ለገሰ ጢቅ ቱሉ Director – Marketing
31 ወ/ሮ ምሕረት ዓላዛር መሸሻ Director – Market Research
32 አቶ በልሁ ተክሌ እጅጉ Director – Corporate Communication
33 ወ/ሮ አልማዝ ወርቁ ዘቦ Director – Cash Management
34 አቶ ወ/መድህን ኪዳኔ ታችበሌ Director – Conventional Payment
35 አቶ ባዩ ጥላሁን ሰውአገኝ Director – Alternative Payment Channels
36 አቶ ዮሐንስ ሚሊዮን ሁሴን Director – Contact Center
37 ወ/ሮ ለምለም ብርሃኑ ከበደ Director – Application Management
38 አቶ ሚሊዮን የሺዋስ ቦጋለ Director – Infrastructure Management
39 አቶ ይልማ አጥላባቸው ዘውዴ Director – MIS
40 አቶ ይትባረክ ተስፋዬ ሙሉንኬ Director – IT Security
41 ወ/ሮ ሐይማኖት ሞገስ ግርማ Director – Vendor Management
42 አቶ ኤፍሬም መኩሪያ ጥላሁን Director – Administration and Logistics
43 ወ/ሮ መንበረስላሴ ገ/ኪዳን መብርሐቱ Director – Procurment
44 አቶ ተስፋዬ ጉተማ መርጊያ Director – Building Construction
45 አቶ አብርሃም ታደሰ ይመር Director – Building Administration
46 አቶ አሰጋኸኝ ዳኜ ማሞ Director – Corporate Security
47 አቶ አንድነት ፈቃደ አያንሳ Director – Business Analysis
48 አቶ አዲስ ጥላዬ ታደሰ Director – Project Management
49 አቶ ወሰን ተገኘ በላይ Director – Quality Assurance
50 ወ/ሮ ፍትህ አወቅ አበበ ታደሰ Director – Corporate Loans
51 አቶ መንግስቱ ሲመልስ አባይ Director – Business Loans
52 አቶ መዝገበ ይፍሩ ወ/ኪዳን Director – Consumer and Housing Loans
53 ወ/ሮ ትግስት አባተ ዳምጤ Director – Corporate Loan Underwriting
54 አቶ ቴዋድሮስ ይቤ ወ/መስቀል Director – Business Loan Underwriting
55 ወ/ሮ ወሰን ጌታቸው አበበ Director – Workout Loans
56 ወ/ሮ እመቤት መለሰ ዘለቀ Director – Quality Assurance
57 አቶ ሳምሶን አምዲሳ ጉዲሳ Director – Financial Accounting
58 አቶ መሸሻ ደሜ ጅማ Director – Strategy Analysis and planning
59 አቶ ወጋየሁ ገ/ማርያም አለማየሁ Director – Business Planning and Monitoring
60 አቶ ዮናስ ልደቱ ወ/ማርያም Director – Treasury
61 አቶ አብርሃም ተስፋዬ ተሊላ Director – Investment
62 አቶ ሰሎሞን ነጋሽ ፅጌ Director – Transactional Control
63 አቶ መንግስቱ ሰሎሞን ታደሰ Director – Operational Control
64 አቶ አንማው ደምሰው መንገሻ Director – Internal Affaires
65 ወ/ሮ ሉባባ ዳምጤ ተገኝ Director – HR Center of Expertise
66 አቶ ሰይፉ ፀጋዬ ደምሴ Director – HR Shared Service
67 አቶ ሲሳይ ገብሩ ወ/ሰማያት Director – HR Business Partnering
68 ወ/ሮ ፋንቱ ሙሉጌታ ኃይሌ Director – Health Services
69 አቶ አብዱልከሪም ዳውድ ኢብራሂም Director – Enterprise Legal
70 አቶ ኪዳኔ መንገሻ አስራት Director – corporate Auditor