ጠ/ሚ ዶ/ር አብይና አቶ ደመቀ መኮነን የኢህአዴግ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

0

አባይ ሚዲያ ሰበር ዜና

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይና አቶ ደመቀ መኮነን የኢህአዴግ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር ሆነው መመረጣቸው ታወቀ። በዚህም መሰረት በኢህ አዴግ አስራር መሰረት የሀግሪቱ ጠ/ሚና ም/ጠሚ በመሆን ያገለግላሉ። ለምርጫ ከቀረቡት 3 ተወዳዳሪወች መካከል ዶ/ር ደብረፂወን በጠ/ሚ አብይና አቶ ደመቀ ተሸንፈዋል።

LEAVE A REPLY