አጥብቆ ያሰረ ዘቅዝቆ ይሸከማል….. (በመስከረም አበራ )

በ1983 ዓ.ም አዲስ አበባን የተቆጣጠረው ህወሃት ቀጣይ ሥራ ያደረገው የትግራይን ግዛት ማስፋፋት ነበር፡፡ይህ የረዥም አመት ፕሮጀክት የተጀመረው ከጎንደር ወልቃይትን የመሰሉ፣ከወሎ ራያን የመሰሉ ለም መሬቶችን ልምላሜ ወደሚያጥራት ትግራይ ክልል በማካለል ነው፡፡ይህ ህወሃት በአማራው ህዝብ ላይ ከሰራቸው በርካታ ግፎች ውስጥ በከፍተኛ በጥንቃቄ የተሰራው ነው፡፡ቀን እንደዞረለት የተረዳው ህወሃት ግዛቶቹን ወደ ትግራይ የማካለሉን ስራ ሲሰራ ተገን ያደረገው መሳሪያውን ብቻ … Continue reading አጥብቆ ያሰረ ዘቅዝቆ ይሸከማል….. (በመስከረም አበራ )