ጠቅላይ ሚኒስትርዶክተር አብይ አህመድ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሙሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆ ጋር እየተወያዩ ነው።

የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሙሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆ በኢትዮጵየ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ፕሬዝዳንቱ በአሁኑ ስዓትም ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጋር በሁለትዮሽና በአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እያደረጉ መሆኑ ነው የተገለፀው።

የፕሬዝዳንት ሙሀመድ አብዱላሂ ጉብኝት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአፍሪካ ቀንድ ሰላም ለማስፈንና የኢኮኖሚ ትስስርን ለማጠናከር የጀመሩት ዲፕለማሲያዊ እንቅሰቃሴ አካል መሆኑም ተነግሯል።

abiye-iyo-farmaajo-3