አባይ ሚዲያ ( መስከረም 27 ፣ 2012 ) የፊታችን አርብ ማለትም መስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም ለጎብኚዎች ክፍት የሚሆነው የታላቁ ቤተ መንግስት አንድነት ፓርክ ድህረ ገጽ ይፋ ሆኗል ፡፡ ይፋ በሆነው ድህረ ገጽም ጎብኚዎች ስለ ፓርኩ ገጽታና ስለሚጎበኙ ስፍራዎች መረጃ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን የመጎብኛ ቀንና ሰዓት በመጥቀስ ትኬት መቁረጥም ያስችላል። ለፓርኩ ጉብኝት በተንቀሳቃሽ ስልክ ክፍያ ለመፈጸም የሚያስችል አሠራር በኢትዮ ቴሌኮም አማካይነት መዘርጋቱም ተገልጿል ፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here