አባይ ሚዲያ (መስከረም 28፣2012) አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ የተባለው ይህ የጀነራሉ ጠባቂ ሰኔ 15 ግድያውን እንደፈፀመ ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር እንዳለ የተገለጸ ሲሆን ግለሰቡ በአሁን ሰአት በአራት የፌደራል እና አራት መከላከያ አባላት ጥበቃ ተደርጎለት ህክምና እየተከታተለ ነው ተብሏል።
ከዚህ በተጨማሪ ግለሰቡ በግድያው ቀን በነበረው ተኩስ አንድ አይኑን አጥቷል።
የመንግስት አካላትም በወቅቱ ይህ ግለሰብ የአጥፍቶ መጥፋት ጥቃት ሰንዝሮ ነገር ግን ቆስሎ በህይወት እንደተረፈ በወቅቱ ገልፀው ነበር።
የፌደራል ፖሊስ ስለጉዳዩ አሁን ላይ ምንም ተጨማሪ መረጃ እንደሌለው ሲኖር ግን ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርግ ገልጿል።

1 COMMENT

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here