አባይ ሚዲያ ህዳር 22፣2012

የብልጽግና ፓርቲ ከኢዜማ ጋር መደራደር ጀምሯል፤ በሚል በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ እየተሰራጨ ያለው መረጀ የተሳሳተ እንደሆነ ተገለጸ፡፡

አዲሱ ውህድ ፓርቲ፤ ፕሮግራሙን ይፋ ካደረገ በኋላ ተመሳሳይ አቋም ካላቸው ማናቸውም የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር አብሮ ለመስረት ዝግጁ መሆኑ ተገልጧል፡፡

ሆኖም እስካሁን ከየትኛውም ፖለቲካ ፓርቲ ጋር ንግግርና ድርድር አለመጀመሩን በኢህአዴግ የፌስቡክ ገጽ ላይ አስፍሯል፡፡