አባይ ሚዲያ ዜና – ጥር 3፣2012

በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዋሽንግተን ዲሲ በተዘጋጀው ስነስርዓት ነው አንጋፋዎቹ የኪነጥበብ ሰዎች እውቅና የተበረከተላቸው::

እውቅና የትሰጣቸው አንጋፋው ድምጻዊ መሀሙድ አህመድ ገጣሚና ተዋናይ ዓለምጸሃይ ወዳጆ እና ሙዚቀኛ ሰላም ስዩም ናቸው ::

ኤምባሲው ስሉዝግጅቱ የአምባሰል የሙዚቃና የፊልም አሳታሚ ድርጅትን ማመስገኑንም በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል::