አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 4፣2012

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የሚጠይቀውን የቅድመ ፓርቲ ምስረታ  መስፈርት አጠናቆ ዛሬ ጠዋት ላይ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና መስሪያ ቤት መገኘቱንና የአባላት ፊርማ ያለበትንና ተገቢውን ማመልከቻ ለምርጫ ቦርድ ማስገባቱን የባለ አደራ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ እስክንድር ነጋ ለአባይ ሚዲያ አስረድቷል፡፡

የአዲስ አበባ ባለ አደራ ምክር ቤት ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ የሚል ስያሜ እንዳገኘ አስታውቋል፡፡