Saturday, March 28, 2020

ሀረር እና ስጋቶቼ (በወንድማገኘሁ አዲስ)

ከ15 ወራት በፊት ሀረርም ድሬዳዋም ሆኜ ከተሞቹ አደጋ ላይ እንደሆኑ በፌቡ ደጋግሜ ስፅፍ ነበር። ሀረርን የቆሻሻ ክምር ውጧት ፣ ተረኞች ጡንቻቸውን መሀል አስፋልት ላይ...

የአማራ ክልል ፈተናዎች እና “ጭምት”አመራሩ – ክፍል ሁለት (በመስከረም አበራ)

በሃገራችን ሩብ ምዕተ-ዓመት ያስቆጠረውን የህወሃት የበላይነት ያስወገደውን ለውጥ ተከትሎ የአማራ ክልል አዳዲስ ፈተናዎች እንደተጋረጡበት ባለፈው ሳምንት ባስነበብኩት ፅሁፍ ለመዳሰስ ሞክሬያለሁ፡፡እነዚህ ፈተናዎች በህወሃት የበላይነት ዘመን...

በጋራ ፍርሃት ውስጥ ያለች ሀገር (በሳሙኤል ፍቅረስላሴ ብሩ)

የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናት ተቋም ያዘጋጀው የአማርኛ መዝገበ ቃላት ‘ፍርሀት’ ማለት “ውስጣዊ ወይም ውጫዊ አደጋ መኖሩን የሚጠቁም ስነ ልቦናዊ ደውል ሲሆን፣የተደቀነውን አደጋ ለማስወገድ ወይም የሚያስከትለውን ውጤት ለመቀነስ አስፈላጊውን...

‘ምድር ተናገሪ ብሶትሽን አውሪ!’ (ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ)

(ሸክም የበዛበት ትውልድ፡2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) ዛሬ ዛሬ ዕውን በዓለማችን በተለይ በሀገራችን ስለኾኑና እየኾኑ ስላሉ ኹለንተናዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ኹነቶች በትክክል እንዯውሃ...

የአቶ ለማ መገርሳ “ልዩነት” ሰምና ወርቅ (በመስከረም አበራ)

"የለማ ቡድን" የሚባለው ስብስብ የህወሃትን የበላይነት የማስወገዱ ታላቅ ትግል በሚዘከርበት ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ይዞ ሲወሳ የሚኖር ቡድን ነው፡፡ይህ ቡድን ሃገራችን በለውጥ ወሊድ እንዳትሞት...

መሪዎቻችን ለምን እልከኛ ይሆናሉ ዶ/ር አብይስ  እንደዚያው ይሆኑ ይሆን ወጣቶችስ ሙህራኑስ አላሳፈሩንም ወይ( ከተስፋሁን...

በሀገራችን ሰላማዊ ለዉጥ የሚደረግባቸው በጣም ብዙ እድሎች በመሪዎች ግትርነት እና እራስ ውዳድነት ምክንያት ሲሰናከሉ ኖረዋል፤ በአጼ ሃ/ስላሴ ዘመን የመሬት ላራሹ ጥያቄና የህገመንግስት ማሻሻልን ጉዳይ...

ኢትዮጵያን ማን ሊታደጋት ይችላል( በሰሎሞን ዳኞ )

የአገራችን ሁኔታ ከድጡ ወደ ማጡ እየሄደ መሆኑን ስመለከት እንደ ሌሎች አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ልቤ በሐዘን ይሞላል፡፡ ዶ/ር ዓብይን እጅግ ተስፋ አድርገናቸው የነበረ ቢሆንም፣...

  እራስን በራስ የማስተዳደር መብትና የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም (ኤፍሬም ማዴቦ)

ከአለማችን ህዝብ 40 በመቶ የሚሆነዉ የሚኖረዉ ፌዴራል የመንግስት መዋቅርን በሚከተሉ አገሮች ዉስጥ ነዉ። ይህ ማለት ግን ፌዴራሊዝም ብዙ አገሮች ዉስጥ አለ ማለት አይደለም፥ እንዲያዉም...

ግልፅ ወቀሳ ለኦሮሞ መኳንንት (በመስከረም አበራ)

ይህን ጦማር ፈቃዳችሁ ሆኖ እንድታነቡ ስፅፍ አስቀድማችሁ፣ምናልባትም ርዕሱን ብቻ አይታችሁ "ይህች ነፍጠኛ የኦሮሞ ጥላቻዋ ተነሳባት" የምትሉ አትጠፉም፡፡ይህ ቅድመ-ፍርዳችሁ ጊዜየን ወስጄ የምፅፈውን ፅሁፍ እንዳታነቡ እንዳይከለክል...

ተደራድረን የጋራ አገር መፍጠር ካልቻልን አማራጩ ደም እየተፋሰስን መኖር ነዉ! (በኤፍሬም ማዴቦ)

አገራችን ኢትዮጵያ ዉስጥ የብሄር እኩልነትና እራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ የፖለቲካ ቅርፅ ይዞ የአደባባይ መፈክር ከሆነ ብዙ አስርተ አመታት ተቆጥረዋል። መሬት ለአራሹ የሚል ሁሉን አቀፍ...

MOST POPULAR