Friday, September 18, 2020

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግር ስርዎ-መንስዔ፤ ህገመንግስታዊ የጎሳ ፖለቲካ (በዶ/ር አበራ ቱጂ )

ሚያዚያ 28፤ 2011 ዓ፣ ም ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ ስልጣን ከያዙ ጀምሮ በኢትዮጵያ የተስፋ ጎህ ቀዶ ነበር። ነግር ግን በጎሳ መካከል የሚፈጠረው ችግር የአገሪቱን ዜጎች...

“የማያድጉ ፓርቲዎች እንደምን ያሉ ናቸው?” (በፀጋዝአብ ለምለም ተስፋ )

   በሀገራችን ለረዥም ዘመናት በቆየው ሥርዓት የተነሣ - የፖለቲካ ባሕላችን ሥልጣንን የኹሉ ነገር መነሻና መዳረሻ ብሎም ማዕከሉን ያደረገና የሚያደርግ በመኾኑ ሀሳባዊነትን መሠረት ካደረገ ፖለቲካ...

” በዓለም አቀፍ የኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ ዘመን፣ የሃገራችን ደረጃ የት ነው ” ( ሚሊዮን...

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMy በቻይናና መንግሥት ዓለም አቀፍ የኤሌክትሮኒክስ የኢንዱስትሪ ሸቀጣ ሸቀጦችና የግብርና ምርቶች የዲጂታል ቴክኖሎጅ በኤሌክትሮኒክስ እየተላለፈና እየተሰራጨ የሚካሄድ ዘመናዊ ሽያጭ ለኢትዮጵያ መንግሥት ለማከናወን የሁለትዬሽ...

ዛሬ ለምርጫ የምንሯሯጥበት ሰአት እይደለም (ተካልኝ ጎዳና (ከስዊድን) )

ወደ ዋናው የዚህ ጽሁፍ አላማ ከመግባቴ በፊት መነሻ ይሆናሉ የምላቸውን ነጥቦች ልጠቅስ እወዳለሁ። ብዙ የተነገረባቸውና የተጻፈባቸው ስለሆነ ዝርዝሩ ውስጥ መግባት ጊዜ ማጥፋት እንዳይሆን ከየት...

የኛ ወይንስ “ኬኛ”? የኢትዮጵያ አንድነትና “የተፎካካሪ ፓርቲዎች” ብዢታ– { በአክሎግ ቢራራ...

ይህን ወቅታዊ ሃተታየን በመፍትሄው ልጀምር። ጥንታዊዋንና ባለ ታሪኳን ኢትዮጵያን ከብሄር ተኮር እልቂት፤ ከድህነት፤ ከፍልሰት፤ ከስደት፤ ከጥገኝነትና ከኋላ ቀርነት ኡደት ራሷን እንደ አንዲት አገር እና...

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣በሱዳን ዳርፉር፣ በሶማሊያ፣ … ሰላም ያስከብራል የራሷ አሮባት፣ የሰው ታማስላለች ለቀድሞ የኢትዮጵያ...

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY "ደግሞ ማወቅ ማለት…..ከውጭ ያለውን ሄዶ ከመፈለግ ከውስጥ የበራውን፤ እንዲወጣ ማድረግ…." ገብረክርስቶስ ደስታ " በዘር መደራጀት አይደለም ዘርን መጠየቅ ወንጀል ነው!!!" ዶክተር አብይ አህመድ ንግግር...

” በዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ይጣራ HR 128 ይቅረብ Let International Criminal Court...

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY “ በዘር መደራጀት አይደለም ዘርን መጠየቅ ወንጀል ነው!!!” ዶክተር አብይ አህመድ ንግግር ከሩዋንዳ መልስ ዓለም አቀፍ ትብብር በኢትዮጵያ መብት፣ (ግሎባል አልያንስ) “የኢትዮጵያን የዘር...

ለኦህዴድ ልጓም ከወዴት ይምጣ? (በመስከረም አበራ )

በሃገራችን ፖለቲካ ልማድ ስልጣን የያዘ አካል ያሻውን ለማድረግ የሚያግደው ነገር የለም፡፡ የዚህ ምክንያቱ ስልጣንን ሊገሩ የሚችሉ የዲሞክራሲ ተቋማት አቅም አለመዳበር ነው፡፡ ደርግ ያሻውን ሲገድል...

ሀገርና ትውልድን ከታላቅ ውድቀት የመታደጊያ ማዕቀፍ ( በፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ )

ሀገራችን በኹለንተናዊ መንገድ እጅግ አስፈሪና አስጨናቂ ኹለንተናዊ ኹኔታዎች ውስጥ መኾኗ ይታወቃል፡፡ ለዚህ ኹኔታ የዳረጉን በርካታ ምክንያቶች ቢኖሩም በዋናነት የምንላቸው እንጂ ኹሉን ጠቅልሎ የሚይዝ ነጥብ...

የፖለቲካ ልምዳችን ከትላንቱ ዛሬ ቁልቁል እንዳይወርድ…… ( በጌድዮን በቀለ )

አመት የሞላው የዶክተር አብይ በዓለ ሲመት ላለፉት ፪፯ ዓመታት ሳይቋረጥ ሲካሄድ ለነበረው የህዝቦች እምቢተኝነት ዓመጽ የለውጥ ሽግግር ምዕራፍ መባቻ መሆኑ ዋና ገጽታው ነው።  ይሄው...

MOST POPULAR