Tuesday, September 28, 2021

መሪዎቻችን ለምን እልከኛ ይሆናሉ ዶ/ር አብይስ  እንደዚያው ይሆኑ ይሆን ወጣቶችስ ሙህራኑስ አላሳፈሩንም ወይ( ከተስፋሁን...

በሀገራችን ሰላማዊ ለዉጥ የሚደረግባቸው በጣም ብዙ እድሎች በመሪዎች ግትርነት እና እራስ ውዳድነት ምክንያት ሲሰናከሉ ኖረዋል፤ በአጼ ሃ/ስላሴ ዘመን የመሬት ላራሹ ጥያቄና የህገመንግስት ማሻሻልን ጉዳይ...

ኢትዬጲያ የኮሮናን ቫይረስ ስርጭት ለመግታት ከደቡብ ኮሪያ የመከላከል ተሞክሮ ምን ትማራለች? (በሳሙኤል ፍቅረስላሴ ብሩ)

  ምንም እንኳን በአኗኗር ዘይቤ፣ በባህልና ምጣኔ ሀብት ከሚለያዩ ሀገራት ተመሳሳይ የሆነ የኮሮና ስርጭትን መከላከያ ዘዴ መጠቀም ቢያዳግትም፤ የብዙ ሀገራት የጤና ባለሙያውችና የመንግስት አካላት የተለያዩ...

የአማራ ክልል ፈተናዎች እና “ጭምት”አመራሩ – ክፍል ሁለት (በመስከረም አበራ)

በሃገራችን ሩብ ምዕተ-ዓመት ያስቆጠረውን የህወሃት የበላይነት ያስወገደውን ለውጥ ተከትሎ የአማራ ክልል አዳዲስ ፈተናዎች እንደተጋረጡበት ባለፈው ሳምንት ባስነበብኩት ፅሁፍ ለመዳሰስ ሞክሬያለሁ፡፡እነዚህ ፈተናዎች በህወሃት የበላይነት ዘመን...

ይድረስ ለአቶ ለማ መገርሳ የኦሮሞ ክልል ፕሬዚደንት ...

ግልጽ ደብዳቤ ይድረስ  ለአቶ  ለማ  መገርሳ  የኦሮሞ  ክልል  ፕሬዚደንት ይድረስ  ለአቶ  ገዱ  አንዳርጋቸው  የአማራ  ክልል  ፕሬዚደንት ከፍቅሬ ቶሎሳ ጅግሳ (ፕሮፌሰር) ጉዳዩ-- ፍቅርን፣ሰላምን፣ አንድነትን እና ኢትዮጵያዊነትን አስመልከቶ በቋንቋ ላይ...

ለኦህዴድ ልጓም ከወዴት ይምጣ? (በመስከረም አበራ )

በሃገራችን ፖለቲካ ልማድ ስልጣን የያዘ አካል ያሻውን ለማድረግ የሚያግደው ነገር የለም፡፡ የዚህ ምክንያቱ ስልጣንን ሊገሩ የሚችሉ የዲሞክራሲ ተቋማት አቅም አለመዳበር ነው፡፡ ደርግ ያሻውን ሲገድል...

የሚጠበቅና እየሆነ ያለው (በኤርሚያስ ለገሠ)

    1.“ ክላስተሪንግ በጓሮ በር!” ከውስጥ የሚወጡ መረጃዎች እየሰማን ያለነው ነገር በጣም አስደንጋጭ ነው። አዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ከጨዋታ ውጪ የሚያወጣ ኢመደበኛ አደረጃጀቶች የወሳኝ ስራዎች...

የአቶ ለማ መገርሳ “ልዩነት” ሰምና ወርቅ (በመስከረም አበራ)

"የለማ ቡድን" የሚባለው ስብስብ የህወሃትን የበላይነት የማስወገዱ ታላቅ ትግል በሚዘከርበት ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ይዞ ሲወሳ የሚኖር ቡድን ነው፡፡ይህ ቡድን ሃገራችን በለውጥ ወሊድ እንዳትሞት...

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ውሎ (በመስከረም አበራ)

ጠንካራ ነኝ ማለቱ ለበጎ ያልሆነው ህወሃት የማዕከላዊ መንግስቱን መዘወሩን ካቆመ ወዲህ የመጣው የዶክተር አብይ መንግስት የተረከባት ኢትዮጵያ  በጉያ በጀርባዋ፣በእጅ በእግሯ፣በአፍ በሆዷ ውስብስብ ችግር አዝላ...

ከአል-አሙዲን ሀብት ጀርባ ያሉ ሃይሎችና የሀብቱ መነሻ ምንጭ ሲፈተሽ [በወንድወሰን ተክሉ]

**መንደርደሪያ-እውነታ- የሰለሞን እጽነሽ የቅዱሳን እንባ ያበቀለሽ ቅጠል ዛሬ አዲስ አይደለም በለኮሰው እሳት የነካሽ ሲቃጠል **ቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ** ዘውድ ያልደፉት ቱጃር አል-አሙዲን አይሆንም ወይም ሊሆን አይችልም የሚባል ክስተት አጋጥማቸው...

ብአዴን እየታመሰ ነው ዶ/ር ታደሰ ብሩ

ብአዴን ውስጥ ያለው ትርምስ ተባብሷል። የገዱ አንዳርጋቸው ከስልጣን መገለል ዜና በኢሳት መነገሩ ብአዴን ውስጥ ከፍተኛ መደናገጥ ፈጥሯል። ሕወሓት በገዱ ላይ ጥርስ መንከሱ እርግጥ ነው።...

MOST POPULAR