Thursday, November 21, 2019

አዲስ አበባ ከተማ የግብር ከፋዮ ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ኃብት ናት ( በሚሊዮን ዘአማኑኤል )

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOM  ”በርሻ ዘዴ በግብርና፣ ነበር የሚገኝ ብልጽግና፣ ከእኛ ዘንድ የለም ተስፋ፣ ዘሩም እንደበቀለ ጠፋ “ የለገሃር የቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት፣ የቻይናውያኑ ስካይላይት ሆቴልና የአዲስ የወንዝ ዳር ዳርቻ ፕሮጀክት፣...

“ለኢትዮጵያ አንድነት በጽናት እንቆማለን”፣ ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

የፀሐፊው ማስታወሻ — ይህን ፅሁፍ በነጻነት ለሀገሬ ስም ለአማርኛ አንባቢዎቼ  አቀርባለሁ። የነፃነት ለሀገሬ ትርጉሞች የረቀቁና የተጣሩ ናቸው። የነፃነት ለሀገሬን ድጋፍ በማግኘቴ ታላቅ ደስታና ክብር...

የጆሮና የቀንድ ዘመን! (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት)

አንድ ጥጃ የሚያሳድግ ሰው ነበር፡፡ ጥጃውን ሲፈልግ ጆሮውን ይጎትተዋል፣ ሲፈልግ በዱላ ይዠልጠዋል፣ ሲፈልግ ጨው እያላሰ ይስበዋል፣ ሲፈልግ ደግሞ በገመድ አሥሮ ያስከትለዋል፡፡ በዚህ መንገድ ሄዶ...

‘እኛ የሥልጣን ፖለቲካ ወይስ ፖለቲካ ውስጥ ነን’ (በፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ)

 የሀገራችን ወቅታዊ ኹለንተናዊ ነባራዊ ኹኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እጅግ የሚያሳዝንና የሚያስጨንቅ መኾኑ አያጠያይቅም፡፡ ከሰው ልጅ የታሪክ ሂደት አንጻር ከዚህ በላይ እጅግ የከፉ ጊዜያት አልፈዋልና...

በሊቢያ ጉዳይ ማን ነዉ ተጠያቂ(በልኡል አለሜ)

አሁን የአፍሪካዊያን ስቃይ እጅግ ዘግናኝ ወደ ተባለ ደረጃ ላይ ደርሷል....... አለም ግን ከማዉራት የዘለለ አንዳችም ነገር እየፈየደ አይደለም... ማን ነዉ ተጠያቂዉ በሊቢያ በስደት የሚንከራተቱ አፍሪካዊያን...

ለህወሐት ለሸጡን ባንዳዎች ተመጣጣኝ መልስ ያስፈልጋል (በያሬድ ከፍያለው)

ላለፉት 26 አመታት በብአዴን፣ ኦህዴድ እና ሌሎች አሻንጉሊት ድርጅቶች ስር  ተጠልለው   የህወሐትን ተልእኮ ሲያስፈጽሙ የቆዩት ብዙዎቹ አመራሮች በአካዳሚክና ማህበራዊ ተቀባይነታቸው ደካማዎች እንደነበሩ መረጃዎች ያመለክታሉ።...

መሬት ላራሹ ! Land tenure! (ገለታው ዘለቀ )

የኢትዮጵያን የክልሎች ወሰን ጥያቄ የሚፈታው የመሬት ላራሹ ጥያቄ ሲመለስ ነው። የኢትዮጵያ ህገ-መግስት አንቀጽ 40 ንኡስ አንቀጽ 6 ላይ ሲናገር "የኢትዮጵያ መሬት ባለቤትነት የኢትዮጵያ ብሄሮች፣...

” በዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ይጣራ HR 128 ይቅረብ Let International Criminal Court...

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY “ በዘር መደራጀት አይደለም ዘርን መጠየቅ ወንጀል ነው!!!” ዶክተር አብይ አህመድ ንግግር ከሩዋንዳ መልስ ዓለም አቀፍ ትብብር በኢትዮጵያ መብት፣ (ግሎባል አልያንስ) “የኢትዮጵያን የዘር...

ጥቁር እንግዳ ቤቱን ይመራል (ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር)

ኢት-ኢኮኖሚ           /ET- ECONOMY   የመለስ ዜናዊ መካነመቃብር በወታደሮች ይጠበቃል፣ ኢንጅነር ሰመኘው በቀለ ጠባቂ ሳይኖረው በወያኔ የቀን ጅቦች በግፍ ተገደለ!!! ኢንጅነር ሰመኘው በቀለ፣  በታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ የራሱን...

MOST POPULAR