Thursday, December 12, 2019
Home አባይ ሚዲያ ዜና

አባይ ሚዲያ ዜና

ጠ/ሚ አቢይ ለፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ምስጋና አቀረቡ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 2፣2012 ዓ.ም የኖቤል ሽልመቱ ዓለም ለምስራቅ አፍሪካ የሚሰጠውን እሳቤ የሚቀይር መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ። የዓለም የኖቤል የሰላም ሎሬት ጠቅላይ...

በሱዳን ያሉ ኢትዮጵያውያን አፈሳ እየተካሄደብን ነው እያሉ ነው፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 2፣2012 ዓ.ም "በሱዳን ብዙ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን እንዳሉ የሚታወቅ ሲሆን ይህ ህዝብ የስደት የኑሮ ጫና እንዳልበቃው ሰሞኑን ሃይለኛ አፈሳ እየተካሄደበት...

በጎንደር ከተማ የደረሰ የእሳት ቃጠሎ በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 1፣2012 በጎንደር ከተማ አዘዞ ቀበሌ 19 ትናንት ምሽት አራት ሰዓት ተኩል አካባቢ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ 3 የእህል ወፍጮ ቤቶችና አራት ጊዚያዊ...

ኢትዮጵያዊው የህግ ባለሙያ አምሃ መኮንን የዘንድሮ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ ሽልማትን አሸነፈ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 1፣2012 ኢትዮጵያዊው የህግ ባለሙያና ጠበቃ አምሃ መኮንን የዘንድሮውን የፈረንሳይ-ጀርመን የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ ሽልማት አሸንፏል። ጠበቃ አምሃ መኮንን በኢትዮጵያ በነበረው አስቸጋሪ ወቅት እና...

በወለጋ ዮኒቨርስቲ በሶስት ተማሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 1፣2012 በወለጋ ዩኒቨርስቲ ትናንት ህዳር 30 ቀን 2012 አ.ም በሶስት የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው...

የሰብዓዊ መብት ጥሰቶቹ በመንግሥት የሚፈጸሙ አለመሆናቸው ተገለጸ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 1፣2012 በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ ያለው የሰብዓዊ መብት አያያዝ ሁኔታ ከዚህ ቀደም ከነበረው በእጅጉ እንደሚሻል፤ እያጋጠሙ የሚገኙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችም በመንግሥት የሚፈጸሙ...

በሰኔ አስራ አምስቱ ግድያ የተጠረጠሩ ግለሰቦች የክስ መቃወሚያ አቀረቡ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 1፣2012 ከሰኔ 15ቱ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮችና የፀጥታ ኃይሎች ግድያ ጋር በተያያዘ በእነ ሻምበል መማር ጌትነት መዝገብ የተጠረጠሩ ግለሰቦች የክስ መቃወሚያቸውን...

ጠ/ሚ አቢይ ያገኘነው ክብር የሀገራችን ጉዞ ከትናንት የዛሬው፣ ከዛሬውም የነገው እጅግ የተሻለ መሆኑን አመላክቶናል...

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 1፣2012 የኖቤል ሽልማት አሸናፊው የኢትዮጵያ መሪ ዶ/ር አቢይ አህመድ በይፋዊ የፌስቡክ ገጻቸው ላይ በሽልማቱ ዙሪያ የነበረው ድባብ እንዳስደነቃቸው ገልጸዋል፡፡ ኦስሎ የኢትዮጵያ ዋና...

ከ500 በላይ የሚሆኑ የጌዲዮ ምሁራን በዞኑ የክልል እንሁን ጥያቄ ዙሪያ ሊወያዩ መሆኑን አስታወቁ።

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 1፣2012 የጌዲኦ ዞን የቀጣይ አስተዳደር ምርጫው ከማህበረሰቡ የፈለቀ መሆኑን ለማረጋገጥ ፤ የህዝቡንም ፍላጎት በትክክል አገናዝቦ ይበጃል ወይም የተሻለ ነው የሚል አንድ...

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ከብልጽግና ፓርቲ ጋር ልዋሃድ እችላለሁ አለ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ህዳር 30፣2012 ፓርቲው የምስረታ ጉባኤውን ባሳለፍነው ቅዳሜና እሁድ አካሂዶ ስሙን ከትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር ወደ ትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ መቀየሩን አስታውቋል፡፡ ጉባኤውን በማስመልከትም ዛሬ በሰጠው...

MOST POPULAR