Monday, July 16, 2018
አባይ ሚዲያ ዜና

አባይ ሚዲያ ዜና

ሰኞ እለት ነገ የስራ ሳምንቱ ሲጀምር የኮምፑተር ጥቃት ይደርሳል ተብሎ ተፈርቷል

አባይ ሚዲያ ዜና ጋሻው ገብሬ ያለፈው አርብ እለት ከፍተኛ ጉዳት አድርሶ የነበረው የኮምፑተር ቫይረስ አደጋ ሰኞም ይቀጥላል ተብሎ ተፈርቷል። የኮምፑተር ቫይረስ የኮምፑተር ስራ ለማስተጓጎል መረጃንም ከውስጡ...

ባህር ዳሮች መቀሌ ላይ ታግተዋል! በረብሻው አንድ ሰው ሲገደል በርካቶች መቆስለቸው ተገለጸ

አባይ ሚዲያ ዜና አክሊሉ ታደሰ ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ወደ መቀሌ የሄደው የባህር ዳር ከነማ ቡድን ከነ ደጋፊዎቹ በትግራይ ፖሊስና በመቀሌ ከነማ ቡድን ድጋፊዎች ተደበደቡ፡፡ አንድ...

በአይቮሪኮስት በጸረ ወታደራዊ አድማ ሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ

አባይ ሚዲያ ዜና ጋሻው ገብሬ ፍራንስ 24 ዓለም አቀፍ የዜና ወኪል እንደ ዘገበው ዛሬ ቧኬ በተባለው የአይቮሪኮስት ሁለተኛ ከተማ ቢያንስ አምስት ሰዎች በጥይት ቆስለዋል። አመጸኞቹ ወታደሮች ከአርብ...

የኢቦላ በሽታ ተቀሰቀሰ

አባይ ሚዲያ ዜና አቤኔዘር አህመድ በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ በሰሜን ምስራቅ ከተማ በአሰሊ ጠቅላይ ግዛት የኢቦላ ወረርሽኝ መቀስቀሱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። ካለፈው ሚያዝያ ወር አጋማሽ ጀምሮ...

ዶ/ር ቴድሮሰ የዓለም የጤና ዳይሬክተር ለመሆን በመደረግ ላይ ያለዉ ውድድር ከፍተኛ ችግር ከፊቱ እንደተደቀነበት...

አባይ ሚዲያ ዜና ናትናኤል ኃይለማርያም የሕወሐቱ የቀድሞዉ የጤና ጥበቃ ሚንስትር የአሁኑን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስልጣናቸዉን ለዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት ዳይሬክተር ለመወዳደር የለቀቁት በመጨረሻዉ ሰዓት ከፍተኛ...

ዛሬ በአይቮሪኮስት ዋና ከተማ አቢጃን ወታደሮች አመጹ

አባይ ሚዲያ ዜና ጋሻው ገብሬ የአሜሪካ ድምጽ እንደዘገበው ዛሬ በአይቮሪኮስት ዋና ከተማ አቢጃን ወታደሮች በደሞዛቸው የተነሳ አምጸዋል። በከተማዋ ተኩስ ሲሰማ ውሏል። ቡዋኬ ከተባለው ከአቢጃን ለጥቆ ትልቁ ከተማ...

በህዝባዊ አምጽ በምትናጠው ቬኔዙዌላ 65 የመከላከያ ሰራዊት አባላት ታገቱ

አባይ ሚዲያ ዜና ጋሻው ገብሬ ከከፍተኛ መኮንን አንስቶ አስከ ዝቅተኛ ባለሌላ ማእረግተኛ 65 የመከላከያ ሰራዊት አባላት በቬኔዙዌላ መታገታቸውን የካናዳ ግሎብ አንድ ሜይል ጋዜጣ ዛሬ ዘግቧል። ለታገቱት በጥብቅና...

የሩሲያ ከፍተኛ ባለስልጣናት ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ተወያዩ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ቃል አቀባይ የሩስያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርገይ ላቭሮቭና የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ያካሄዱት ስብሰባ “እጅግ...

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጻሀፊ ሚስተር አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ድርቅ ለተመታችው ሶማሊያ $900 ሚሊዮን...

አባይ ሚዲያ ጋሻው ገብሬ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጻሀፊ ሚስተር አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የሶማሊያ የወደፊት እድል በእንጥልጥል ላይ ነው ብለዋል። ባንድ ወገን ረሃብ በሌላ ወገን በጽንፈኞች ሽብር...

ህወሃት/ ኢህአዴግ የአዲስ አበባ ነጋዴዎችን በግብር ስም እየዘረፈ መሆኑ ተገለጸ

አባይ ሚዲያ ዜና መርጋ ደጀኔ የአዲስ አበባ ንግድና የገቢዎች ቢሮ በተጨማሪ የዋጋ ግብር ማለትም በቫት አዋጅ ስም የድርጅቱን ሠራተኞች ገንዘብ እየሰጠ በሰላይነት በማሰማራት ነጋዴዎች ላይ...

MOST POPULAR