Saturday, August 10, 2019
አባይ ሚዲያ ዜና

አባይ ሚዲያ ዜና

የአዉሮፓ ሕብረት ወደ ኢትዮጵያ ለሚመለሱ ኢተዮጵያዉያን ስደተኞች እርዳታ እንደሚያደርግ ገለፀ!

አባይ ሚዲያ ዜና ናትናኤል ኃይለማርያም በአዉሮፓ  የስደተኛዉ ቁጥር ላይ ዕቀባ ማድረጉን አስከትሎ ወደ አገራቸዉ ለሚመለሱት ስደተኞች አስፈላጊዉን እርዳታ እንደሚያደርጉ የአዉሮፓ ሕብረት ገለፀ። በምሕፃረ ቃል IOM በመባል...

የህወሃት አስተዳደር በሃይለማሪያም ደሳለኝ አማካይነት አዲስ አቋቋምኩት ያለው ካቢኔ የህዝቡን ጥያቄ የሚመልስ እንዳልሆነ እየተነገረ...

Tensae Radio የጸደቀውና ይፋ የሆነው አዲሱ የህወሃት ካቢኔ ህዝባችን እየጠየቀ ያለውን  ጥያቄ የማይመልስ በመሆኑ የተጀመረው ህዝባዊ ንቅናቄ ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚኖርበት የዝግጅት ክፍላችን ካሰባሰበው  የህዝብ አስተያየት...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ንቅናቄ መሪዎች በመጪው አርብ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣሉ!!

አባይ ሚዲያ ዜና አክሊሉ ታደሰ ባሳለፍነው እሁድ ኦክቶበር 30 2016 ምስረታውን በመሪዎቹ የፊርማ ስነ-ስርአት ይፋ ያደረገውና በአራት ድርጅቶች የተመሰረተው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ንቅናቄ መሪዎች በመጪው አርብ ኖቨንበር...

2000 ብቻ ነበር የታሰሩት እነሱንም ፈትቻለሁ ይላል ሕዉሐት!

አባይ ሚዲያ ዜና ናትናኤል ኃይለማርያም በኦክቶምበር 8 2016 በታወጀዉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጀ ከታወጀ ጀምሮ የታሰሩት 2000 ብቻ እንደሆነና እነሱንም ሕዉሐት እንደለቀቃቸዉ አገር ቤት ባሉት ሚዲያዎች መግለጫ...

የባህርዳር ማዘጋጃና የባለስልጣናት መኖሪያ የቦንብ ጥቃት ተፈፀመባቸው!!!

አባይ ሚዲያ ዜና አክሊሉ ታደሰ በባህር ዳር ከተማ በተደረጉ አድማዎች ሱቃችሁን ዘግታችዃል አመፁንም ደግፋችዃል በሚል ነዋሪዎች በጅምላ መታሰራቸው ያስቆጣቸው የከተማዋ ወጣቶች የቦንብ ጣቃት መፈፀማቸው ሲታወቅ በጢስ...

ወያኔ የካቢኔ ሹም ሽር አደረገ

መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት ከአንድ ዓመት በላይ በአራቱም የኢትዮጵያ ማዕዘናት ሲካሄድ የነበረው ህዝባዊ ተቋውሞ ወያኔን ታዋቂው ምሁርና ጸሃፊ ፕሮፌሰር አል ማሪያም ከአንድ ሳምንት በፊት ባወጡት...

ህወሃት በደቡብ ጎንደር በጋይንትና አካባቢዋ ከሚገኙ ታጣቂዎች ጋር ለመወያየት አዘጋጅቶት የነበረው ስብሰባ የታለመለትን ውጤት...

አባይ ሚዲያ ናትናኤል ኃይለማርያም ህወሃት መራሹ የኢህአደግ አገዛዝ በአማራ ክልል የተነሳውን ህዝባዊ አመጽ ለማክሸፍና ወደፊት ተመሳሳይ አመጾች ቢነሱ እንዴት ባለ መልኩ መመከት እንደሚቻል ከአካባቢ የሚሊሻ አባላት...

MOST POPULAR