Thursday, November 21, 2019

አፍሪካ ለስፖርቷ አዲስ ፕሬዝዳንት መረጠች

አባይ ሚዲያ ዜና ኣቢሰሎም ፍሰሃ 16/03/17 አዲስ አበባ ላይ በዋለው ስብሰባ የአፍሪካን  አገራት ለረጅም ጊዜ ያገለገሉትን የ 71 አመቱን እድሜ ጠገብ ካሜሮናዊ አቶ ኢሳ ሃያቱን በቃዎት...

“የሞቱ አህዮች ጅብ አይፈሩም” (Dead Donkeys Fear No Hyenas!)

የኢትዮጵያ ህዝብ ወዳጆች ከቆራጥ ያገራችን ጋዜጠኞች ጋር በመሆን መረን በለቀቀ የመሬት ቅሚያ ግፍ የተጠቃውን የጋምቤላ ህዝብን ስቃይ የሚያሳይ ዘገባዊ ሲኒማ ሰርተው አቅርበዋል።የመሬት ቅሚያ በሁሉም...

ዴላዌር ስቴት ለመጀመሪያ ጊዜ ጾታቸው ሴት የሆኑ ተወካይ ለአማሪካ የህዝብ መክር ቤት መረጠ

አባይ ሚዲያ ጋሻው ገብሬ ዴላዌር በአሜሪካ ፌዴራል ሪፑብሊክ ምስረታ ታሪክ የመጀመሪያው ስቴት ነው።ከመስራቾቹ 13 ግዛቶች አንዱ የመጀመሪያውን ህገ መንግስት በ1787 ያጸደቀም ነው። በመሆኑም የመጀመሪያ ነኝ በሚል...

የመኢአድ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ለገሰ ወልደሃና መታሰራቸው ተነገረ

በአቶ ማሙሸት አማረ የሚመራው የመኢአድ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ለገሰ ወልደሃና መጋቢት 6 ቀን 2009 ዓም ከቤቱ በደኅንነት ታፍኖ ተወስዷል። በደብረ ብርሃን ከተማ ጠባሴ አካባባቢ...

እገዳው ታገደ

አባይ ሚዲያ ዜና በሳምሶን ደበበ የእስልምና ተከታዮችን የሚያግደው የፕሬዘዳንት ትራምፕ እገዳ በሃዋይ የፌደራል ዳኛ ታገደ የመጀመሪያው የትራምፕ እገዳ በሲያትል ዳኛ እንደታገ እያለ ፕሬዘዳንት ትራምፕ ሌላ የማገጃ ትዛዝ...

ወያኔ አስመዘገብኩ ያለው የፈጣን እድገት እውነታ የረፒ የቆሻሻ ናዳ ፍንትው አድርጎ እንደሚያሳይ ዘዋሽንግተን ፖስት...

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ ዘዋሽንግተን ፓስት ጋዜጣ በወያኔ አገዛዝ የምትገኘው አገራችን ኢትዮጵያ በአስጨናቂ መንገድ ላይ እንዳለች ያስነበበው በረፒ ቆሼ መንደር ህይወታቸው ያለፉት ሰዎች...

የአርበኞች ግንቦት 7 ሃይል ጥቃት ፈጸመ

አባይ ሚዲያ ዜና መርጋ ደጀኔ የአርበኞች ግንቦት 7 ታጣቂዎች በሰሜን ጎንደር ዞን በተለያዩ የአገዛዙ ይዞታዎች ላይ ማክሰኞ ምሽት ጥቃት መፈጸሙ ታወቀ። በጭልጋ ደንቢያና በጎንደር ዙሪያ ወረዳዎች...

የአርበኞች ግንቦት 7 ሃይል ጥቃት ፈጸመ

አባይ ሚዲያ ዜና መርጋ ደጀኔ የአርበኞች ግንቦት 7 ታጣቂዎች በሰሜን ጎንደር ዞን በተለያዩ የአገዛዙ ይዞታዎች ላይ ማክሰኞ ምሽት ጥቃት መፈጸሙ ታወቀ። ከአይን ምስክሮችና ከንቅናቄው ምንጮች ለመረዳት...

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ከአንድ ሺሕ በላይ አመራሮችን ከኃላፊነት አገደ

አባይ ሚዲያ ዜና መርጋ ደጀኔ ከመጋቢት 01 እስከ 03 ቀን 2009 ዓ.ም. መደበኛ ስብሰባውን ሲያካሂድ የነበረው የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) 1,091 በተለያዩ ኃላፊነቶች ላይ...

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተደነገጉ የተወሰኑ ክልከላዎች መነሳታቸው ተነገረ

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተቀሰቀሰዉ ተቃዉሞን ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግስት ለስድስት ወር የሚዘልቅ የአስቸካይ ጊዜ አዋጅ መስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም ማወጁ...

MOST POPULAR