Saturday, November 25, 2017
አባይ ሚዲያ ዜና

አባይ ሚዲያ ዜና

የጦር አዛዡ ከነወታደሮቹ ለአሰሳ እንደ ወጣ መቅረቱ ተሰማ

አባይ ሚዲያ ዜና አክሊሉ ታደሰ በሞያሌ አካባቢ ሰፍሮ ከሚገኘው 10ኛ ክ/ጦር ውስጥ በአንድ ሀይል አዛዥ የሚመራ ቡድን ለአሰሳ እንደወጣ መቅረቱን ተከትሎ የተሰወሩትን ወታደሮች ፍለጋ የወጡት...

ፈረንሳይ ያሰረችውን የሩሲያን የምክር ቤት አባል እንድትለቅ ሞስኮ ጠየቀች

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ፈረንሳይ ኒስ ውስጥ ከሰኞ ጀምሮ በእስር የሚገኘውን የሩሲያ ምክር ቤት አባል ሱሌማን ኬሪሞቭ ለማስፈታት ጥረት እየተደረገ መሆኑን በፈረንሳይ የሩሲያ ኤምባሲ...

በኦሮምያ ክልል የቀንጥቻ ቀበሌ ነዋሪዎች ተገደልን ተበዘበዝን በአደገኛ ኬሚካል ተበከልን ሲሉ አደባባይ ወጡ

አባይ ሚዲያ ዜና ድንበሩ ደግነቱ በኦሮምያ ክልል፥ ምሥራቅ ጉጂ ዞን፣ ሰባ ቦሩ ወረዳ የምትገኘው የቀንጥቻ ቀበሌ ነዋሪዎች ዛሬ ባደረጉት ብዙ ሰው የተሣተፈበት ሰላማዊ ሰልፍ ላይ...

በምሥራቃዊ ናይጄሪያ በተፈፀመ የቦንብ ጥቃት 50 ሰዎች ተገደሉ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ፖሊስ እንደተናገረው አጥፍቶ ጠፊውን ጨምሮ የ50 ሰዎችን ሂይወት የቀጠፈው የቦምብ አዳጋ የደረሰው ሙቢ በምትባል ከተማ ሲሆን ፍንዳታው በደረሰበት ሰዓት የከተማዋ...

የሙጋቤ ከስልጣን መልቀቅ ይፋ ሆነ ህዝቡም ደስታውን እየገለጸ ነው

አባይ ሚዲያ ዜና አክሊሉ ታደሰ ለሰላሳ ሰባት አመታት ዚምባቡዌን በፕሬዘዳንትነት ሲመሩ የቆዩትና የ93 አመት አዛውንቱ ሮበርት ሙጋቤ በመጨረሻው ስልጣናቸውን የለቀቁ ሲሆን የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤያቸውም በሀገሪቱ...

አማራነታችንን በማይቀበል ዳኛ አንዳኝም (የወልቃይት አማራ የማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት)

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ በወልቃይት አማራ ማንነት ጥያቄ በተቀሰቀሰ ችግር ክስ ተመስርቶባቸው የሚገኙት የወልቃይት አማራ የማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት ለችሎት የተሰየሙት ዳኛ በሌላ ሰው ካልተቀየሩ በስተቀር...

አነስተኛ አቅም ያለው መንግሥትን ከማስተዳደር ዳግም አገርአቀፋዊ ምርጫ ቢደረግ እንደሚሻል አንጌላ መርክል አሳወቁ

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ የሶስትዮሽ ጥምረት መንግስት ለማቋቋም ሲደረግ የነበረውን ድርድር መፍረስ ተከትሎ የጀርመኗ መርሃ መንግስት አንጌላ መርክል በድጋሜ ጠቅላላ ምርጫ ቢደረግ እንደሚሹ ጠቀሱ። የነጻ...

ከመንግስት ብሄራዊ ጸጥታ ካውንስል አፈትልኮ የወጣውን መረጃ ሰነድ በተመለከተ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ከፍተኛ አመራር...

http://www.patriotg7.org/wp-content/uploads/2017/11/Ag7-Radio-November-19-2017.mp3 አባይ ሚዲያ ዜና በጋሻው ገብሬ ሰሞኑን ከመንግስት ብሄራዊ ጸጥታ ካውንስል  አካል አፈትልኮ የወጣው የመረጃ ሰነድ በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ በተለያዩ የጸጥታ ፤ ምጣኔ ሃብትና ዲፕሎማሲያዊ...

ሙጋቤ በመጨረሻ እጅ ሰጡ ከነባለቤታቸው ዋስትና ተሰቷቸዋል

አባይ ሚዲያ ዜና አክሊሉ ታደሰ በሀገሪቱ ጦር ሰራዊት ቁጥጥር ስር የቆዩት የዚንባቡዌ ፕሬዘዳንት ሮበርት ሙጋቤ በመጨረሻ ስልጣናቸውን በሰላም ለመልቀቅ መስማማታቸውና የስልጣን መልቀቂያ ንግግራቸውም እየተዘጋጀ መሆኑ...

በጀርመን የሶስትዮሽ ጥምር መንግስት ለመመስረት የሚደረገው ድርድር ፈረሰ

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ የጀርመኗ አንጌላ መርክል ከሌሎች ሁለት ፓርቲዎች ጋር ጥምር መንግስት ለመመስረት የጀመሩት ድርድር የነጻ ዲሞክራቶች ፓርቲ ራሱን ከድርድሩ በማግለሉ ሳቢያ  እንቅፋት...

MOST POPULAR