Sunday, July 12, 2020

በባህርዳር በወያኔና በህዝብ መካከል ግጭት ተከሰተ ከ200 በላይ ወጣቶች መታሰራቸው ተነገረ

በትናንትናው ለት ባህርዳር  ከተማ ልዩ ስሙ ይባብ ካምፓስ በተባለው ቦታ ህገ ወጥ ቤቶች ናቸው በሚል  የከተማው መስተዳደር ከወያኔ ሰራዊት ጋር በመሆን የነዋሪዎችን 325 ቤቶች...

ከደባርቅ የመጣ የማስጠንቀቂያ መልእክት! ህዝቡ የወያኔ ማታለያ ትኬት እንዳይገዛ

ወያኔ ጎንደር ውስጥ ከዘጠኝ ወራት በላይ የቆየውን ህዝባዊ ትግል አቅጣጫ ለማስቀየር ከአሁን በፊት ተደርጎ የማይታወቅ እሩጫ ደባርቅ ከተማ ላይ ለማድረግ እየተንገዳገዱ ነው። ይህን የወያኔ...

አሜሪካ እና እንግሊዝ ከስምንት ሀገራት በሚነሱ በረራዎች ላይ የኤሌክትሮኒክስ እገዳ ጣሉ

  የአባይ ሚዲያ ዜና መርጋ ደጀኔ የአሜሪካና የጸጥታ አካላት ከስምንቱ ሃገራት ወደ አሜሪካ የሚጓዙ መንገደኞች ከተንቀሳቃሽ የእጅ ስልካቸው ውጭ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶች አብረው ይዘው መጓዝ...

የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ የትጥቅ ትግሉን በማስፋፋት ላይ መሆኑ ተገለጸ

 አባይ ሚዲያ ዜና መርጋ ደጀኔ   የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲያዊና ሰብአዊ መብቱ የተከበረበት የኢኮኖሚ ብልፅግናና ማኅባራዊ ፍትህ የሚያገኙበት የዜጎች ህይወት ደህንነትና ጥቅም የተከበረበት...

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እስረኞች የረሃብ አድማ እያደረጉ ነው ተባለ /አባይ ሚዲያ /

የኦሮሞ ፈደራሊስት ኮንግረስ አመራር እና አባላት የሆኑት እነ አቶ በቀለ ገርባን እና አቶ ደጀኔ ጣፋ እንዲሁም ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች ፤የረሃብ አድማ ላይ ናቸው። የረሃብ አድማ...

አርበኞች ግንቦት 7 ሠራዊት በሰሜን ኢትዮጵያ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ

አባይ ሚዲያ ዜና መርጋ ደጀኔ     የአርበኞች ግንቦት7 ሠራዊት በተለያዩ አቅጣጫዎች በስፋት ከሚያረገውን የማጥቃት ዘመቻ በተከታታይ ካደረጋቸው ጥቃቶች መካከል አንዱ የሆነ ጥቃት በደንቢያ ከተማ ባለፈው ቅዳሜ...

ባልፈጸመው ወንጀል ለ32አመታት በእስር ሲማቅቅ የነበረ ግለሰብ ነጻ መሆኑ ተረጋግጦ ተፈታ (Video)

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ በ1984እኤአ አንድሩ ዊልሰን በአሜሪካ ሎሳንጀለስ የ21 አመት ወጣትን በተኛበት መኪናው ውስጥ በስለት ወግተህ ገድለሃል ተብሎ በፓሊስ ቁጥጥር ስር የዋለው። ወንጀሉ በተፈጸመበት ሰአት...

Video: አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በኒዮርክ ግማሽ ማራቶን አሸናፊ ሆነ። እጆቹን በማጣመር የወያኔ አገዛዝን ዳግም...

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ የ2016 የሪዮ ኦሎምፒክ የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ፈይሳ ሌሊሳ በማርች  19 ቀን 2017 እኤአ በኒዮርክ ከተማ በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር አንደኛ በመውጣት...

ስደተኞች የጦር ቀጠናውን ሲወሩት ኢትዮጵያውያን ወደ የመን፤ የመኖች ደግሞ በሽሽት ወደ ተቃራኒው አቅጣጫ ይነጉዳሉ

አባይ ሚዲያ ጋሻው ገብሬ የየመን ጦረነት ከፈነዳ ወዲህ 35,000 ስደተኞች ከየመን ወደ ጅቡቲ በተቃራኒ አቅጣጫ ደግሞ ፤10,400 ኢትዮጵያውያንና ሶማሊዎች ወደ የመን ተሰደዋል። ኦቦክ በሰሜን ጂቡቲ ያለች ትንሽ...

በረፒ “ቆሼ” የአስክሬን ማውጣት ፍለጋው መቋረጡ ተገለጸ

አባይ ሚዲያ ዜና  ዘርይሁን ሹመቴ በአደጋው ህይወታቸውን ያጡ ኢትዮጵያውያን ቁጥር 113 እንደደረሰ ቢነገርም የአከባቢው ነዋሪዎች ይህ ቁጥር ወደ 200 እየተጠጋ መሆኑን እየተናገሩ ይገኛሉ። በቆሻሻው ናዳ ቤተሰቦቻቸውን...

MOST POPULAR