Sunday, July 12, 2020

የአርበኞች ግንቦት 7 ሃይል ጥቃት ፈጸመ

አባይ ሚዲያ ዜና መርጋ ደጀኔ የአርበኞች ግንቦት 7 ታጣቂዎች በሰሜን ጎንደር ዞን በተለያዩ የአገዛዙ ይዞታዎች ላይ ማክሰኞ ምሽት ጥቃት መፈጸሙ ታወቀ። በጭልጋ ደንቢያና በጎንደር ዙሪያ ወረዳዎች...

የአርበኞች ግንቦት 7 ሃይል ጥቃት ፈጸመ

አባይ ሚዲያ ዜና መርጋ ደጀኔ የአርበኞች ግንቦት 7 ታጣቂዎች በሰሜን ጎንደር ዞን በተለያዩ የአገዛዙ ይዞታዎች ላይ ማክሰኞ ምሽት ጥቃት መፈጸሙ ታወቀ። ከአይን ምስክሮችና ከንቅናቄው ምንጮች ለመረዳት...

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ከአንድ ሺሕ በላይ አመራሮችን ከኃላፊነት አገደ

አባይ ሚዲያ ዜና መርጋ ደጀኔ ከመጋቢት 01 እስከ 03 ቀን 2009 ዓ.ም. መደበኛ ስብሰባውን ሲያካሂድ የነበረው የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) 1,091 በተለያዩ ኃላፊነቶች ላይ...

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተደነገጉ የተወሰኑ ክልከላዎች መነሳታቸው ተነገረ

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተቀሰቀሰዉ ተቃዉሞን ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግስት ለስድስት ወር የሚዘልቅ የአስቸካይ ጊዜ አዋጅ መስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም ማወጁ...

የብሀዴን ሊቀመንበር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከስልጣል ሊነሱና በምትካቸው አቶ አለምነው መኮንን ለቦታው መታጨታቸው ተነገረ

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ ዘግይቶ የደረሰው ዜና እንደሚለው በዛረው ለት የብሀዴን ህወሀት ስብሰባ ላይ የብአዴን ም/ሊቀምበር እና የክልሉ ርእሰ መስተዳድር ሆነው ሲሰሩ የነበሩት  አቶ...

በሰሜን ጎንደር የወያኔ ጦር ከከፋኝ ሃይሎች ጋር ውግያ ማድረጉና ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት ተነገረ

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ መጋቢት 5 ቀን 2009 ዓ.ም. በሰሜን ጎንደር የጀግናው አርበኛ ጎቤ ጦር ከወያኔ ህወሀት መከላከያ ጋር ባደረገው እልህ አስጨራሽ ውጊያ ከፍተኛ ኪሳራ በአገዛዙ ላይ ማድረሱ  ተነግሯል፡፡ እስከ...

ግምታቸው ወደ 120 ሚ ብር የሆኑ የአውራሪስ ቀንዶች ከኢትዮጵያ ወደ ታይላንድ ሲገቡ አየርማረፊያ ላይ...

  አባይ ሚዲያ ዜና መርጋ ደጀኔ ግምታቸው ወደ 120 ሚ ብር የሆኑ የአውራሪስ ቀንዶች ከኢትዮጵያ ወደ ታይላንድ ሲገቡ አየርማረፊያ ላይ ተያዙ። ይህም ወደ  21 የሚሆን የአውራሪስ...

በአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ምስከርነት ሲሰማ ውሏል

አባይ ሚዲያ ጋሻው ገብሬ ሐሙስ ማርች 9,2017 ዓም ከሰአት በኋላ በአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ከበርካታ አሜሪካውያን፤ መሰረታቸው ኢትዮጵያ ከሆኑ ምሁራን...

በረፒ አፈር ናዳ ለደረሰው አደጋ የወያኔ አገዛዝ ተጠያቂና ሃላፊነቱንም ሙሉ በሙሉ መውሰድ እንዳለበት አምኒስቲ...

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ በህይወትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰው በረፒ የተከሰተው የአፈር ናዳ አደጋ ሙሉ በሙሉ የወያኔ አገዛዝ ስህተት እንደሆነ ተጋለጠ። ከ60 በላይ ወገኖቻችንን...

በወያኔ አገዛዝ ለአራት ወራት ያለምንም ክስ የታሰረው ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ ከእስር ነጻ ተለቀቀ

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ የስድስት ወር የአስቸኩዋይ ጊዜ አዋጅ  በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የደነገገው የወያኔ አገዛዝ ጋዜጠኛ አናኒያ  ሶሪን ከእስር ነጻ መልቀቁን ሲፒጂ በመጋቢት 13ቀን...

MOST POPULAR