Sunday, July 12, 2020

ወያኔ የመከላከያ ሰራዊቱ ወደ አርበኞች ግንቦት 7 እየተቀላቀሉ መሆኑን አመነ።

አባይ ሚዲያ ዜና (ዘርይሁን ሹመቴ) የወያኔን አገዛዝ በመክዳት ወደ ትጥቅ ትግሉ እየተቀላቀሉ የሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት ቁጥር እየጨመረ እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ። በቅርቡ በሰሜን ጎንደር ለነጻነት እየተዋደቁ...

አሜሪካ በዉጭ የሚኖረዉ ኢትዮጵያዊ በአገር ዉስጥ የሚካሔደዉን ፖለቲካ ተፅዕኖ ማሳደሩን አመነች

አባይ ሚዲያ ናትናኤል ኃይለማርያም በዉጭ ያለዉ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ በአገር ዉስጥ ባለዉ ፖለቲካ ከፍተኛ ተፅዕኖ መፍጠር መቻሉ ተዘገብ። በተለይ ባለፈዉ ኦክቶምበር 2  2016 የኦሮሞ ማሕበረሰብ የኢሬቻን ባሕል...

በደቡብ ኦሞ የተከሰተው ድርቅ የከፋ እንደሆነ ተገለጸ።

አባይ ሚዲያ ዜና (ዘርይሁን ሹመቴ) በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የተከሰተዉ የዝናብ እጥረት እና ድርቅ ከብቶችን እየገደለና እየጎዳ መሆኑን የአካባቢዉ ነዋሪዎች አመለከቱ። የአካባቢዉ ነዋሪዎችም በተለይም በና...

ኣርበኞች ግንቦት 7 የጥናትና የምርምር ዘርፍ: በኢትዮጵያ ለሚደረገው የሽምቅ ውጊያ መሰረታዊ መርሆችና ስልቶች።

አባይ ሚዲያ (አበበ መለሰ ) በኣርበኞች ግንቦት 7 የጥናትና የምርምር ዘርፍ የተዘጋጀ ኢትዮጵያ ሕዝብ ከሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) የበላይነት ስር ከሚገኘው ፋሽስታዊና ኣምባገነናዊ ሥርዓት ጋር...

በደርግ ዘመን ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ተስፋዬ ዲንቃ አረፉ

አባይ ሚዲያ ዜና ግርማ አለሙ የኢትዮጲያ ህዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢህዲሪ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስትርና ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ተስፋዬ ዲንቃ ህዳር 29፣ 2009 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት...

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ያለበት ሁኔታ አይታወቅም ተባለ

አባይ ሚዲያ ዜና አበበ መለሰ ተመስገን ደሳለኝ ታስሮ ከነበረበት ዝዋይ እስርቤት እንዲሁም አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙት እስርቤቶችም ተፈልጎ እንዳልተገኘ ወንድሙ፣ ታሪኩ ደሳለኝ፣ አስታወቀ። ከ28/03/2009 ጅምሮ ተመስገንን ለማግኘት...

ቁጥራቸው በርካታ ወታደሮች ወያኔን በመክዳት አርበኞች ግንቦት 7ን መቀላቀላቸው ተገለጸ።

አባይ ሚዲያ ዜና ረጅም ጊዜ የፈጀ ድርድር ከተደረገ ሀሃላ ከ45 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች ከህዝቡ ጋር በመቆም ለነጻነት በሚደረገው ትግል ተሳታፊ ሆነዋል። ወያኔ በቅርቡ በተደረጉ ተደጋጋሚ...

ወያኔ በኦጋዴን የፈፀመዉ ወንጀል እንዳይነገርበት በጄኔቭ በተደረገዉ ስብሰባ ተቃዉሞ ቢያድርግም አልተሳካለትም!

አባይ ሚዲያ ዜና ናትናኤል ኃይለማርያም በኦጋዴን ኢትዮጵያዉያን ሴቶችና ሕጻናቶች በሚሰቀጥጥና በቃላት መግልጽ ከሚቻለዉ በላይ እየተሰቃዩ መሆናቸዉን እና በ 10 ሺዎች የሚቆጠሩት ሴቶች ደሞ በኢትዮጵያ መንግስት ወታደሮችና...

የሱዳን የተማሪዎች ማሕበር የተማሪዎችን ተወካይ ለመምረጥ የሚደረገዉን እንቅስቃሴ ለጊዜዉ እንዲያቆሙ አሳሰበ!

አባይ ሚዲያ ዜና ናትናኤል ኃይለማርያም የደቡብ ሱዳን የተማሪዎች ማሕበር በኢትዮጵያ የታወጀዉን አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አስመልክቶ ለዲሴምበር 20 ታቅዶ የነበረዉን የተማሪዎች ማሕበር መሪ ምርጫን ለጊዜዉ እንደማይደረግ የገለፀ...

አርበኞች ግንቦት 7 የወያኔን ሰራዊት በሁመራ አዲስ አለም ዲንሻ አብደራፊ በካበታና በሰሜን ጎንደር...

አባይ ሚዲያ ዜና የአርበኞች ግንቦት 7 የፖለቲካ ጉዳዮች ዋና ሃላፊና የግንባሩ ቃለ አቀባይ የሆኑት አቶ መንግስቱ ወልደስላሴ በወያኔ አገዛዝ ጋር ከፍተኛ ውጊያ እየተደረገ እንደሆነ ተናገሩ።...

MOST POPULAR