Friday, December 3, 2021

በመቀሌ የተሰበሰበው የህወሃት አመራር በኦህዴድ ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የህወሃት ከፍተኛ አመራር ድርጅታዊ ስብሰባውን ማካሄድ በጀመረ በ5ኛው ቀን በገዢው ፓርቲ ላይ ያንዣበበውን አደጋ ለመከላከል እርምጃ እንደሚወስድ ፍንጭ መስጠቱ ተሰማ። በመቀሌ የተሰበሰቡት የማእከላዊ...

የሰራዊቱ ከፍተኛ አመራሮች ላይ ምርመራ ሊካሄድ እንደሆነ ተገለጸ

አባይ ሚዲያ ዜና ባሳለፍነው መስከረም 30 ቀን 2011 አም ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድን ማነጋገር አለብን በሚል ምክንያት ባልተለመደ መልኩ ቤተ መንግስት ሊገኙ የቻሉትን...

በቄሮ ስም ንብረት የሚያወድሙ የህወሃት ሰላዮች ተያዙ

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ እየተካሄደ ባለው ኦሮሚያ አቀፍ ህዝባዊ እምቢተኝነትና ትእይንተ ህዝብ በአንዳንድ ከተሞች ከሰላማዊ ሰልፈኛው ፍላጎትና መንፈስ ውጪ ቄሮ በመምሰል በንብረትና በህይወት ላይ አደጋ ሲያደርሱ...

አቶ በቀለ ገርባ መከላከያ ሰራዊቱ እና ፖሊስ የኦነግ አመራሮችን አቀባበል ለማበላሸት እየጣሩ ናቸው ሲሉ...

አባይ ሚዲያ ዜና የኦነግ አመራሮችን ለመቀበል በሚል ሰበብ ከአዲስ አበባ አቅራቢያ በህዝብ አመላላሽ አውቶቢሶች ተጭነው የመጡ በርካታ ቁጥር ያላቸው ግለሰቦች በፒያሳ ግጭት ለምፍጠር ያደርጉት...

የህዳሴው ግድብ የመጀመሪያ ደረጃ የውሀ ሙሌት ተጠናቀቀ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ሀምሌ 15፣ 2012 የታላቁ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ደረጃ የውሀ ሙሌት መጠናቀቁን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ ጽሕፈት ቤቱ በትዊተር ገጹ ይፋ ባደረገው...

የወልዲያ ህዝብ ቁጣ ወደ ሌሎች ቦታዎች ተዛምቷል ድርጅቶችና መኪኖች ሲቃጠሉ አውቶብሶች ታግተዋል

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ በወልዲያ ከተማ ከመቀሌ የመጡ የመቀሌ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ፈጽመዋል በተባለው ጸያፍ ስድቦችና ንግግሮች ምክንያት የተቀሰቀሰው የህዝብ  ቁጣ ተባብሶ...

በሰሜን ጎንደር የወያኔ ወታደሮች እርስ በርሳቸው ተጋደሉ። ሶስት ሞተዎል ከ50 በላይ ተጎድተዋል

አባይ ሚዲያ ዜና በአበበ መለሰ በጎንደር ያለውን የትጥቅ ፍልሚያ ለማክሰም ህውሃት/ ወያኔ የሚልካቸው ወታደሮች የጎንደር ህዝብ  ብቻ ሳይሆን ተፈጥሮም ውጊያ ከፍቶባቸዋል። ባሳለፍነው ሳምንት ከሰባት(7) በላይ የወያኔ ወታደሮች በባልጣሽ ብሄራዊ...

ድምጻዊት ዘሪቱ ከበደ ንጹሃን ኢትዮጵያውያን በግፍ መገደልን በመቃወም በሚሊኒየም አዳራሽ ለታዳሚዎች “ፍቅር ያሸንፋል” የሚል...

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ ዝነኞች ኢትዮጵያውያን ድምጻውያን እንዲሁም ስመጥሩ ዊዝ ኪድ የሙዚቃ ኮንሰርታቸውን በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ በሚያቀርቡበት ምሽት ንጹሃን ኢትዮጵያውያንን በግፍ መግደል ይብቃ...

ከመከላከያ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ወታደር እየከዳ እንደሆነ ታወቀ

አባይ ሚዲያ ዜና ከፍተኛ ቁጥር ያለው ወታደር መከላከያውን እየከዳ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ በመከላከያ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ ስጋት ተፈጥሯል። በጄነራል ሳሞራ የኑስ የተመራው ከፍተኛ የጦር አዛዦች...

አቶ በረከት ስሞን ለፍርድ መቅረብ እንዳለባቸው የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባል ወ/ሮ አና ጎሜዝ ገለጹ

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ የአቶ በረከት ስሞኦንን ከስልጣን መልቀቅ ተከትሎ የአውሮፓ ህብረት አባል የሆኑት ወ/ሮ አና ጎሜዝ አስተያየታቸውን ለአንባቢያን አስፍረዋል። የአውሮፓ ህብረት አባል የሆኑትና በኢትዮጵያ...

MOST POPULAR