Friday, December 3, 2021

የካናዳ መንግስት ትላንት ወደ ኢትዮጵያ የሚጓዙ ዜጎቹ የጸጥታ ጉዳይ ያሰጋቸዋል የሚል ማስጠንቀቂያ አውጥቷል

አባይ ሚዲያ ዜና ጋሻው ገብሬ የካናዳ መንግስት በኦፊሴላዊ ድረገጹ ባወጣው መግለጫ ወደ ሀረር፤ ድሬ ዳዋ፤ በሆለታ እና አምቦ መንገድ መካከልን በጸጥታ ችግር ምክንያት ይጠቅሳል። የስጋቱን ምክንያት...

የሳኡዲ ቀነ ገደብ ተገባዷል፣ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ህይወት ለአደጋ እንደተጋለጠ ነው ተባለ

አባይ ሚዲያ ዜና በወንድወሰን ተክሉ የመጀመሪያው 90 ቀን የመውጫ ቀነ-ገደብ ከተጠናቀቀ በኋላ በተጨማሪ የተሰጠው የአንድ ወር ግዜ የተጠናቀቀ ቢሆንም እስከ ዛሬ ድረሰ ወደ ሀገራቸው የተመለሱ ኢትዮጵያውያን...

ብአዴን የድርጅቱን ስያሜ እንዲሁም አርማ ሊቀይር እንደሚችል ተነገረ

አባይ ሚዲያ ዜና  ከኢሃዴግ እህት ድርጅቶች ውስጥ አንዱ የሆነው የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ወይም ብአዴን መጠሪያውን ከነ አርማዉ ሊቀይር እንደሚችል ተገለጸ። ድርጅቱ የሚገለገልበት አርማ እውነተኛውን...

በኮቪድ 19 የተያዙት ሰዎች መጨመር እና የጠቅላይ ሚንስትሩ ማሳሰቢያ::

አባይ ሚዲያ መጋቢት 22፤2012 በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ 3 ሰዎች ተገኙ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮቪድ 19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 25 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና...

መላው የዩናይትድ ስቴትስ ግዛት በሰሜን ኮሪያ የኑክሊየር መረብ ስር ነው (ኪም ጆንግ ኡን)

አባይ ሚዲያ ዜና  የሰሜን ኮሪያው መሪ ለህዝባቸው የእንኳን አዲስ አመት መልክታቸውን ሲያሰሙ ለዩናይትድ ስቴትስ ዳግም የዛቻ መልክታቸውን አስተላልፈዋል። የኑኩሊየር ቁልፉ በጠረፔዛቸው እንደሚገኝ በመናገር ካስፈለገ በማንኛውም ጊዜ...

የፖለቲካ እና የህሊና እስረኞች ከመፍታቱ ጎን ለጎን የፍትህ ስርዓቱ አስተማማኝ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ

አባይ ሚዲያ ዜና አቤኔዘር አህመድ አምነስቲ ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ መንግስት እስር ቤት ውስጥ የሚገኙ የፖለቲካ እና የህሊና እስረኞችን  ለመፍታት መወሰኑ አስደሳች ዜና መሆኑን ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። ጋዜጠኛ...

የምርጨ ክልሎች ካርታና የፓርቲዎች አስተያየት፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 14፤2012 ኢዜማና አብን አሁን የወጣውን የምርጫ ክልሎች ካርታ መጠቀም ግዴታ ነው አሉ ለመጭው አገራዊ ምርጫ የተዘጋጀው የምርጫ ክልሎች ካርታ ይፋ ሲደረግ 547...

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ከክልሉ መንግስት ጋር ያለን ትብብር እስከ ውህደት ሊደርስ ይችላል አለ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ጥቅምት 3፣ 2012 የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ከክልሉ መንግስት ጋር ያለን ትብብር እስከ ውህደት ሊደርስ ይችላል አለ፡፡ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አዴፓ የክልሉን...

የእንግሊዝ መንግስት በድጋሚ ለዜጎቹ በኢትዮጵያና ኤርትራ ላይ የጉዞ ማስጠንቀቂያ አወጣ

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የእንግሊዝ መንግስት በኢትዮጵያና ኤርትራ ለሚጓዙ ዜጎቹ ጥንቃቄ ይረዳ ዘንድ በሁለቱ ሀገራት ላይ የሚሰራ የጉዞ ማስጠንቀቂያ ማውጣቱን አስታወቀ። ` ይህ የእንግሊዝ መንግስት የጉዞ ማስጠንቀቂያ በኢትዮጵያ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞቹ በሥራ ሰዓት የሞባይል ስልክ እንዳይጠቀሙ ከለከለ።

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥቅምት 19፣2012 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጥቅምት 03/2012 ከ30,000 ለሚልቁ ሰራተኞቹ በላከው የውስጥ ማስታወሻ የደንበኛ አገልግሎት የሚሰጡ የድርጅቱ ሠራተኞች በሥራ ሰዓት የስልክ ጥሪን...

MOST POPULAR