Friday, May 29, 2020

በሶማሌ ክልል ም/ቤት አባላት መካከል የተከሰተው ግርግር።

አባይ ሚዲያ ግንቦት 13፤2012 በሶማሌ ክልል ምክር ቤት አባላት መካከል በተፈጠረ ግርግርና አባላት ስብሳባ ረግጠው በመውጣታቸው በተፈጠረ ውዝግብ የክልሉ ልዩ ሃይል እርምጃ መውሰዱን ለማወቅ ተችሏል...

በታጣቂዎች የተገደሉት 12 የኦሮሚያ ፖሊስ አባላት።

አባይ ሚዲያ ግንቦት 13፤2012 የጉጂ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ማሊቻ ዲቃ እንደተናገሩት በግጭቱ በሰው ህይወት እና በንብረት ላይ ጉዳት እየደረሰ መሆኑን ተናግረዋል በታጣቂዎቹና በክልሉ ልዩ...

የዲያስፖራ ትረስት ፈንድ ውዝግብ።

አባይ ሚዲያ ግንቦት 13፤2012 ‹‹በቀን አንድ ዶላር›› በማዋጣት በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ድጋፍ እንዲሰጡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ አነሳሽነት የተመሠረተው የኢትየጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ፣...

ምርጫውን ለማካሄድ 13 ወራት ይፈጅብኛል ያለው ምርጫ ቦርድ።

አባይ ሚዲያ ግንቦት 13፤2012 በዛሬው እለት የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ከጤና ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የሚቀርበውን የባለሞያዎች ማብራሪያን አድምጧል ነሐሴ 23/2012 ዓ.ም...

የህዳሴው ግድብና የኢትዮ-ሱዳን የአቋም ጉዳይ፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 12፤2012 የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ የአባይ ውሃ አጠቃቀም ድርድርን በተመለከተ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር ያደርጉታል ተብሎ የሚጠበቀው ውይይት ኢትዮጵያ በአሜሪካ...

ኢትዮጵያና ጥያቄ የተነሳበት የስደተኞች ጥገኝነት ፖሊሲዋ፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 12፤2012 ኢትዮጵያ ከ10 ዓመት በላይ ለኤርትራውያን ስደተኞች ስትሰጥ የነበረውን የቡድን ጥገኝነት ማቆሟን ተከትሎ የጥገኝነት ፖሊሲ እና ስነ ስርአቷ ላይ ለውጥ አድርጋ እንደሆነ...

በኳራንታይን ሰበብ ታስረው የቆዩት አቶ ዳንኤል ሺበሺ፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 12፤2012 ከሰሞኑ አባላቶቼና ደጋፊዎቼ ያለአግባብ እየታሰሩብኝ ነው ሲል ቅሬታ ሲያቀርብ የነበረው ኢዜማ ፓርቲ አሁን ደግሞ የፓርቲው አመራር ኳራንታይን በሚል ሰበብ ለሶስት ቀን...

በኢትዮጵያ የኮሮና ስርጭትና የደቀነው ስጋት፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 12፤2012 በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 3460 ሰዎች ተመርምረው 24 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ተቋም በየዕለቱ በጋራ በሚያወጡት መግለጫ...

በወረዳ ጥያቄ ሳቢያ በትግራይ የሚሰሙ ተቃውሞዎች፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 12፤2012 ትግራይ ክልል ወረዳ ለመሆን ያወጣውን መስፈርት አሟልተው ማዕከላቸውን ደንጎላት በማድረግ የመንግስት አገልግሎት በቅርበት ለማግኘት ያቀረቡት ጥያቄ እስካሁን አለመመለሱ አሳስቦናል ያሉ የደንጎላትና...

በትግራይ ክልል እተሰሙ ያሉ የተቃውሞ ድምጾች፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 11፤2012 በትግራይ ክልል ያሉ ነጋዴዎችና ባለሃብቶች የመሰቦ ሲሚንቶ ማከፋፈል ስራ በአንድ አከባቢና በአንድ ኔትወርክ ነጋዴዎች በመያዙ ከ7 ወር በላይ ብራችን የከፈልንበት ሲሚንቶ...

MOST POPULAR