Friday, December 3, 2021

ተመራማሪ የሺወንድም ሹምዬ ከጎንደር የመጣ ዘመድ አሳድረሃል በሚል በማዕከላዊ እየተሰቃየ ነው

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሶሎም ፍሰሃ አገዛዙ የዐማራ ወጣቶችን ምሁራንና ፖለቲከኞችን በግፍ ማሰር ቀጥሎበታል፡፡ በየትኛውም አካባቢ የሚኖሩ የዐማራ ተወላጆች ሰበብ አስባብ እየተፈለገ በጂምላ እየታሠሩ በማዕከላዊ የቶርቸር ሰለባ...

ሰሜን ኮሪያ አዲስ የሃይድሮጅን ኒውክሌር ቦምብ ሞከረች-ፔንታጎን ለእርምጃ ትእዛዝ ጠባቂ ሆኗል

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ ሰሜን ኮሪያ ዛሬ አዲስ እና ይበልጥ አደገኛ የሚባለውን የሃይድሮጅን ኒውክሌር ቦምብ ሙከራዋን በስኬት ማከናዋናን የገለጸች ሲሆን ደቡብ ኮሪያና አሜሪካ ደግሞ እየወሰዱት ባለው...

በአዲስ አበባ እየተሰራጨ የሚገኘው የንጽህና መጠበቂያ።

አባይ ሚዲያ መጋቢት 8፤2012 በሀገር ውስጥ የተመረተ የንጽህና መጠበቂያ ሳኒታይዘር በከተማዋ ወደ ሚገኙ የከነማ ፋርማሲዎች እየተሰራጨ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና...

የአርበኞች ግንቦት 7 አመራሮችና አባላት የስልክ ንግግር በደሕንነት ሰወች እንደሚጠለፋ ታወቀ

አባይ ሚዲያ መሪ ዜና ራሄል ሰሎሞን በቅርቡ ወደሀገር ቤት የገቡት የአርበኞች ግንቦት 7 አመራርና አባላት የስልክ ልውውጥ በደህንነት  ሰወች እንደሚጠለፍ ተረጋገጠ። በጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ...

በወያኔ አገዛዝ ለአራት ወራት ያለምንም ክስ የታሰረው ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ ከእስር ነጻ ተለቀቀ

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ የስድስት ወር የአስቸኩዋይ ጊዜ አዋጅ  በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የደነገገው የወያኔ አገዛዝ ጋዜጠኛ አናኒያ  ሶሪን ከእስር ነጻ መልቀቁን ሲፒጂ በመጋቢት 13ቀን...

የላይቤሪያ ቀጣዩ ፕሬዘዳንት ጆርጅ ዊሃ ስልጣኑን ተረከበ

አባይ ሚዲያ ዜና አቤኔዘር አህመድ የላይቤሪያ ቀጣዩ ፕሬዝዳንት በመሆን የቀድሞው የእግር ኳስ ኮከብ ጆርጅ ዊሃ ሥልጣኑንን ተረከቡ። በላይቤሪያ ዋና ከተማ ሞኖሮቪያ ስታዲየም በሺዎች የሚቆጠሩ ኗሪዎች በታደሙበት...

ሱዳንና ኢትዮጵያ የጋራ ወታደራዊ ኃይል በማቋቋም የህዳሴውን ግድብ ለመጠበቅ ተስማሙ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ሱዳንና ኢትዮጵያ የኢትዮጵያን ታላቁን የህዳሴ ግድብ ለመከላከል የሚያስችላቸውን የጋራ ኃይሎች ለማቋቋም መስማማታቸው ታወቀ። ስምምነቱን ተከትሎ ባሳለፍነው አርብ አዲስ አበባ ላይ የሁለቱ ሃገራት...

የአርበኞች ግንቦት 7 ምክትል ሊቀመንበር መዓዛው ጌጡ ድርጅታቸው ላይ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ገለጻ ማድረጋቸው...

አባይ ሚዲያ ዜና በጸሎት አለማየው የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት አርበኛ ታጋይ መዓዛው ጌጡ ድርጅታቸው እየደረገ ስላለው የትግል ሂደት ሲያብራሩ ተደምጠዋል። አርበኛ...

እነ እስክንድር ነጋ በማይመች ሁኔታ ላይ እንዳሉ ተገለጸ

አባይ ሚዲያ ዜና አቤነዘር አህመድ ከመጋቢት 16 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ በኮማንድ ፖስት ትዕዛዝ  በእስር ላይ የሚገኙት እነ እስክንድር ነጋ  በማያመች ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተነገረ። አንዱአለም አራጌን...

‎የ2019 ዲቪ ሎተሪ ቪዛ ከተጀመረ 2ኛ ቀን ሆነ

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በየዓመቱ የሚካሄደው የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ ቪዛ ፎርም በይፋ ከተጀመረ ዛሬ ሁለተኛ ቀን መሆኑን እስቴት ዲፓርትመንቱ ገልጾ እስከ ህዳር 7 ቀን 2017 እንደሚቆይ...

MOST POPULAR