Thursday, July 12, 2018
አባይ ሚዲያ ዜና

አባይ ሚዲያ ዜና

መብታችንን መልሱልን! – በሓይላይ ብርሃነ

እንደሌላው ኢትዮጵያዊ የድሬዳዋ ህዝብም ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር በሚጋራው ህገመንግስት ና በራሱ በድሬዳዋ ቻርተር በህግ የተሰጡት መብቶች አሉት ። እነዚህ መብቶች በድሬዳዋ ለሚኖር በሙሉ ያለአድሎ...

ከቤኒሻንጉል ጉምዝ የተፈናቀሉ የአማራ ብሔር ተወላጆች ለ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አቤቱታ ለማቅረብ ወኪል ላኩ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ከማሺ ዞን ተፈናቅለን በባህር ዳር ከተማ ምግብ ዋስትና ጊቢ መጋዘን ውስጥ የምንገኝ በቁጥር 527 የምንሆን አባወራ ብቻ ቤተሰብን...

ኢትዮጵያውያን በጀርመን ሙኒክ ከተማ በመሰባሰብ ደማቅ ፕሮግራም አደረጉ

አባይ ሚዲያ ዜና በጀርመን ሙኒክ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአገራችንን ባህል ለማስተዋወቅ እንዲሁም ህብረታቸውን ለማጠናከር በማሰብ የተሳካ ፕሮግራም አደረጉ። በዚህ ፕሮግራም ላይ በርካታ ጀርመናዊውያን እና የሌሎች አገራት...

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከ4 አመታት አሰቃቂ እስራት በኋላ ቤተሰቦቻቸውን በአካል ለማግኘት በቅተዋል

አባይ ሚዲያ ዜና ለነጻነት፣ ለፍትህ፣ እንዲሁም ለዲሞክራሲ በዋጋ ሊተመን የማይችል መስዋትነትን የከፈሉት የግንቦት 7 ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በለንደን ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው። የኢትዮጵያ ኔልሰን ማንዴላ...

ዶክተር አብይ አህመድ በሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፌስቲቫል ላይ ለመገኘት ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

አባይ ሚዲያ ዜና  በዩናይትድ ስቴትስ ዳላስ ከተማ ለሚዘጋጀው የ2018ቱ የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌስቲቫል ላይ በክብር እንግድነት ለመገኘት ጥያቄ ያቀረቡት ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጥያቄያቸው ተቀባይነት...

የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው የግንቦት ሰባት አመራር አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ነጻ ወጡ

አባይ ሚዲያ ዜና የሞት ቅጣት ፍርድ በሌሉበት የተወሰነባቸው እና የአለም አቀፍ ህግን በጣሰ መልኩ ከየመን ሰንአ አየር ማረፊያ ታፍነው ለኢትዮጵያ መንግስት የተላለፉት የነጻነት ታጋዩ አቶ...

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ የተለያዩ ግለሰቦች በልዩ ሁኔታ በይቅርታ ከእስር እንዲፈቱ ተወሰነ

አባይ ሜድያ ዜና የፋና ሬድዮ (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ ዛሬ ግንቦት 18, 2010  እንደዘገበው አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በልዩ ሁኔታ በይቅርታ ከእስር እንዲፈቱ መወሰኑን የፌደራል...

ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ አገራት የዴሞክራሲ ትንቅንቅ እስከ 2022

አባይ ሚዲያ ዜና ጋሻው ገብሬ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ አገራት የዴሞክራሲ ትንቅንቅ እስከ  2022 በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የአገር ፖሊሲ ነዳፊዎች በተለያዩ ርእሶች ጥናት አድርገው የሚያቀቡላቸው ብዙ የተለያዩ...

የጉምሩክ ባለስልጣን የነበሩት አቶ መላኩ ፈንታን ጨምሮ ሌሎች ባለሃብቶች ክሳቸው እንዲቋረጥ ትእዛዝ ተሰጠ

አባይ ሚዲያ ዜና የገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣንን ሲመሩ የነበሩት እና በአገዛዙ በሙስና ክስ ቀርቦባቸው በእስር የቆዩት አቶ መላኩ ፈንታ የቀረበባቸው ክስ እንደሚቋረጥ ተገለጸ። ከአቶ መላኩ ፈንታ...

ኢትዮጵያ የፕሬስ ነፃነት የሌለባትና ወደ ጋዜጠኝነት ሙያ መግባት ብዙ ችግር ያለበት መሆኑ ተገለፀ

አባይ ሚዲያ ዜና  አቤኔዘር አህመድ የፕሬስ ነፃነትና የማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን አጠቃቀም በኢትዮጵያ በሚል ርዕስ በዶች ቬሌ አካዳሚ የማስተማሪያና ማሰልጠኛ ተቋም ውስጥ ውይይት መደረጉን ዶች ቬሌ ዘገበ። ...

MOST POPULAR