Sunday, August 25, 2019
አባይ ሚዲያ ዜና

አባይ ሚዲያ ዜና

በኦሮሚያ “አባ ቶርቤ” በሚል መጠሪያ ባለስልጣናትንና ዜጎችን ሲያስገድሉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች ተያዙ

አባይ ሚዲያ ዜና በኦሮሚያ በተለያዩ ስፍራዎች ዜጎችን በድብቅ በማሳደድ እንዲገደሉ የማድረግ ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተዘገበ። ተጠርጣሪዎቹ በኦሮሚያ በሚገኙ የተለያዩ አከባቢዎች በመንቀሳቀስ ኢትዮጵያውያንን...

በአዲስ አበባ የተጠራው ታላቅ ህዝባዊ ውይይት በተሳካ መልኩ ተደረገ

አባይ ሚዲያ ዜና በአዲስ አበባ የተጠራው እና በርካታ ነዋሪዎች የተሳተፉበት ህዝባዊ ውይይት በሜክሲኮ የመብራት ሃይል አዳራሽ ክበብ አዳራሽ ተደረገ። የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነት እና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ከፍተኛ አመራሮች...

ተሳፋሪዎችን ጭኖ ሲሽከረከር በነበረ ሚንባስ ላይ የፈንጂ አደጋ ደረሰ

አባይ ሚዲያ ዜና በኦሮሚያና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ አዋሳኝ በሆነ አከባቢ የተቀበረ ፈንጂ ፈንድቶ የሰው ህይወት መጥፋቱ ተገለጸ። በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ በሚገኝ አከባቢ ተቀብሮ በፈነዳው ፈንጂ ህይወታቸውን...

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አባይ ሚዲያ ዜና የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም ልኡካን ቡድን ከኢትዮጵያ ጋር ስለሚያደርገው የልማት ትብብሮች ዙሪያ ከጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር ተወያየ። ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር...

የአፋር ክልል አዲስ ርዕሰ መስተዳደር መረጠ

አባይ ሚዲያ ዜና የአፋር ክልል ምክር ቤት ባካሄደው ጉባኤ ክልሉን በርእሰ መስተዳድርነት እንዲመሩ አቶ አወል አርባን መረጠ። የክልሉ ምክር ቤቱ በጠራው አስቸኳይ ጉባኤ የአፋር ብሄራዊ ዴሞክራሲዊ...

አርበኞች ግንቦት 7 በአዲስ አበባ ከነዋሪዎች እና ከአባላቱ ጋር ውይይት አደረገ

አባይ ሚዲያ ዜና  የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ በአዲስ አበባ በሚገኘው የራስ ሆቴል የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጋር መወያየቱ ተገለጸ።  ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ...

የሱዳን ከፍተኛ ባለስልጣናትን የያዘች ሄሊኮፕተር ተከስክሳ የባለስልጣናቱ ህይወት አለፈ

አባይ ሚዲያ ዜና  የሱዳንን ከፍተኛ ባለስልጣናት ይዛ ስትበር የነበረች ሄሊኮፕተር ባጋጠማት አደጋ ተከስክሳ በመውደቅ እንደጋየች ተዘገበ። በምስራቅ ሱዳን መከስከሷ የተነገረላት ይህች ሄሊኮፕተር በውስጧ ከነበሩት ከፍተኛ...

ዶ/ር አብይ አህመድ ከከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ጋር በመሆን በባሌ ከነዋሪዎች ጋራ ተወያዩ

አባይ  ሚዲያ ዜና  ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ጋር በመሆን በባሌ ዞን ከነዋሪዎች ጋር ውይይት አደረጉ።  ዶ/ር አብይ አህመድ በዚህ የባሌ ጉብኝታቸው የቀድሞውን  የብርታኒያ...

የፌዴራል ፖሊስ ከፍተኛ የቤንሻንጉል ጉምዝ አመራሮችን በቁጥጥር ስር አዋለ

አባይ ሚዲያ ዜና  በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አስተዳደርና ፀጥታ ጉዳዮች ምክትል ሃላፊን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር እንደዋሉ ተዘገበ። በቁጥጥር የዋሉት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አመራሮች በክልሉ...

ዩናይትድ ስቴትስ ታሪካዊ የተባለለትን የሞቃዲሾ ኤምባሲዋን ከፈተች

አባይ ሚዲያ ዜና  በሶማሊያ ለበርካታ አመታት ዘግታ የቆየችውን ኤምባሲዋን አሜሪካ ዳግም መክፈቷን  አስታወቀች። የኤምባሲው ዳግም መከፈት በሶማሊያ እና በአሜሪካ መካከል አዲስ  የዲፕሎማሲያዊ ምእራፍ እንደተጀመረ ማሳያ እንደሆነ...

MOST POPULAR