Sunday, October 24, 2021
Home አባይ ሚዲያ ዜና

አባይ ሚዲያ ዜና

በአቶ ለማ መገርሳ የተደናገጡት ህወሃቶች በሚወሰደው እርምጃ ላይ መከፈላቸው ተሰማ

አባይ ሚዲያ ዜና በወንድወሰን ተክሉ በመቐሌ የተሰበሰበው የህወሃት አመራር አካል በኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳና በባለስልጣኖቻቸው ላይ መወሰድ አለበት ባሉት እርምጃ ላይ ከስምምነት ላይ...

ጠ/ሚ ዐቢይ ኦሮሞነታቸው ላይ የሚነሳውን ጥያቄ አጣጣሉ፡፡

አባይ ሚዲያ ሃምሌ፤2012 የድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ በሚመለከት በኦሮሞ ፖለቲካ ሃይሎች ዘንድ የተለያዩ ገለጻዎች መደረጋቸውን ሲቀጥሉ በተለይም ሀጫሉን የገደለው ኦነግ ሸኔ ነው፤ እና ሀጫሉን የገደለው...

የጦር መሳሪያ የጫነ አውሮፕላን ከግብጽ ተነስቶ ሶማሊያ ማረፉ ተገለጸ፡፡

አባይ ሚዲያ ሃምሌ 08፤2012 የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፣ ላለፉት 11 ቀናት በኢትዮጵያ፣ በግብፅና በሱዳን መካከል የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌትና...

የሕዳሴ ግድብ ዉኃ ሙሌትና የሱዳን አቋም።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 29፤2012 ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ በምታስገነባዉ ግዙፍ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ሰበብ ከግብፅ ጋር የገጠመችዉ ዉዝግብ እልባት ባያገኝም ግድቡን በመጪዉ ክረምት መሙላት...

በጎንደር ከተማ የመንግስት ወታደሮች ባልታወቀ ሸማቂ ሀይል ክፉኛ መመታታቸው ተሰማ

አባይ ሚዲያ ዜና አክሊሉ ታደሰ ቅዳሜ ህዳር 16 በጎንደር ከተማ ተሰብስበው ይጨፍሩ በነበሩ የፋሲልና ወልድያ ከነማ የእግር ኳስ ቡድን ደጋፊዎች ላይ ተኩስ የከፈተው የመከላከያ ሰራዊት ባልታወቀ...

የኢትዮጵያ አገር አቀፍ ፈተና የ10ኛ ክፍል አማርኛና የ12ኛ ክፍል “ታሪክ ትምህርት” ፈተና ላይም ስተት...

አባይ ሚዲያ ዜና በአሰግድ ታመነ ባለፈው ዓመት ለፈተና ከቀረቡት የአማራ ተማሪዎች 32 በመቶ ብቻ ተዘዋወሩ የተባለውና የችግሩ እውነተኛ ምክንያት እስካሁንም ከጥቂት የህወሃት ሰዎችና የትምህርት ሚኒስቴር ባለሙያዎች...

ከፍተኛ ባለስልጣን አመለጠ በሚል ሀገሪቷ በወታደር ፍተሻ እየታመሰች መሆኗ ተሰማ

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በፌዴራሉ መንግስት ውስጥ ለወራት ሲካሄድ የቆየው ውስጣዊ ጦርነት ተባብሶ አዲስ አበባ ከትግራይ በመጡ አዲስ የወታደር ምሩቆች እየተጠበቀች ሲሆን በደቡብና በገሙጎፋ መስመር ሰራዊቱ...

ዶ/ር ደብረጽዮን ለጠ/ሚ ዐቢይ የሰጡት ምላሽ።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 29፤2012 ጠ/ሚ ዐቢይ ህገ - መንግሥቱ ከደነገገው ውጭ ያለ ምርጫ እንዲሁም በህገ ወጥ ምርጫ ስልጣን እቆናጠጣለሁ ብሎ የሚያስብ አካል የሃገሪቱንም ብቻ ሳይሆን...

ወያኔ የመከላከያ ሰራዊቱ ወደ አርበኞች ግንቦት 7 እየተቀላቀሉ መሆኑን አመነ።

አባይ ሚዲያ ዜና (ዘርይሁን ሹመቴ) የወያኔን አገዛዝ በመክዳት ወደ ትጥቅ ትግሉ እየተቀላቀሉ የሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት ቁጥር እየጨመረ እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ። በቅርቡ በሰሜን ጎንደር ለነጻነት እየተዋደቁ...

አርበኞች ግንቦት 7 በሰሜን ጎንደር ጥቃት ፈጸመ

አባይ ሚዲያ ዜና መርጋ ደጀኔ የአርበኞች ግንቦት7 ታጋዮች በደምቢያ ወረዳ ሰረባ መስኖ አጠገብ ሌሊት ላይ ጥቃት ፈጽመው 2 ገልባጭ መኪኖችና አንድ እስካቫተር መኪና አቃጠሉ። በታጋዮች እና...

MOST POPULAR