Wednesday, October 21, 2020
Home አባይ ሚዲያ ዜና

አባይ ሚዲያ ዜና

ፍትህ ከተቋም ወጥቶ በግለሰብ እጅ ሆኗል ሲሉ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስራ አስፈጻሚ አባል አቶ...

አባይ ሚዲያ ዜና - ታህሳስ 8፣2012 ኢትዮጵያን ለማዳን በሚደረገው እንቅስቃሴ ውስጥ የትግራይ ህዝብ ድርሻውን እየተወጣ ነው ሲሉ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስራ አስፈጻሚ አባል  አቶ ጌታቸው...

በሞያሌ የተገደሉት ንጹሃን ኢትዮጵያኖች ቁጥራቸው ሲጨምር ኮማንድ ፖስቱ ግድያው በስህተት ነው ማለቱ ተሰማ

አባይ ሚዲያ ዜና  በሞያሌ የመከላከያ ሰራዊት በወሰደው የሃይል እርምጃ የጦር መሳሪያ ያልታጠቁ ንጹሃን ኢትዮጵያኖችን መግደላቸው እና ማቁሰላቸው ቁጣን እየጫረ ይገኛል። የመንግስት ወታደሮች በሞያሌ በሚኖሩ ንጹሃን ኢትዮጵያኖች...

“ልጄ ናፍቆኛል አሁኑኑ ደውዬ ባለቤቴን እና ልጄን አነጋግራቸዋለሁ” ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ

አባይ ሚዲያ ዜና አቤኔዘር አህመድ መንግስት የህሊናና የፖለቲካ  እስረኞችን ለመፍታት በገባው ቃል መሰረት በዛሬው እለት እስክንድር ነጋና አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ ከ700 በላይ እስረኞች ከእስር ለቋል። ከእስር...

ከአዲስ አበባ ወደ ቻይና ይበር በነበረ ቦይንግ 777 የኢትዮጵያ አውሮፕላን ውስጥ በተፈጠረ ድብድብ በረራው...

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ ከአዲስ አበባ ወደ ቤጂንግ ቻይና ሲበር የነበረ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመንገደኞች አውሮፕላን በማርች 18 ቀን 2017እኤአ በፓኪስታን እንዲያርፍ መገደዱ ተሰማ። በሁለት...

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር በርካታ ጉዳቶች ገጥመውታል።

አባይ ሚዲያ የካቲት 02፤2012 የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትንስፖርት አገልግሎት ከሀምሌ እስከ ታህሳስ ባሉት ስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ በአምስት ባቡር ላይ በደረሰ የመኪና ግጭት እና...

የጎንደሩ እና የአጣዬው ጥቃት ታቅዶ የተሰራ በመሆኑ የክልሉ መንግስት በአጥፊዎች ላይ እርምጃ እንዲወስድ ተጠየቀ።

አባይ ሚዲያ (ጥቅምት 2 ፤ 2012) ችግሩን ፈጥረዋል ተብለው የተጠረጠሩ ከ90 በላይ ግለሰቦችም በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገልጿል። ባለፈው በጎንደር ከተማ እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞን...

መኢአድ ለኢሳት ቴሌቪዥን እና ኢዜማ ማስጠንቀቂያ ሰጠ።

አባይ ሚዲያ ዜና -ህዳር 20፣2012 የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ) ድርጅትን በሚመለከት የተሳሳተ ዘገባን አሰራጭተዋል ላላቸው የቀድሞው የፓርቲው ሊቀመንበር ዶክተር በዛብህ ደምሴ፣ ዜናውን ላስተላለፈው የኢትዮጽያ ሳተላይት...

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የወልድያ ወጣቶች በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች መገደላቸውን ተናገሩ

አባይ ሚዲያ ዜና የአማራ ክልላዊ መንግስት ርእሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የመንግስት ታጣቂዎች በወልዲያ ህዝብ ላይ ያደረሱትን ግድያ በተመለከተ ለክልሉ የቴሌቪዥን ጣቢያ ንግግር አድርገዋል። በዓሉን  ለማክበር...

በደቡብ አፍሪቃ የእግር ኳስ ጨዋታ 2 ደጋፊዎች ሲሞቱ 17 የሚጠጉ ጉዳት ደረሰባቸው

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ በደቡብ አፍሪቃ የሶዌቶ ደርቢ የእግር ኳስ ጨዋታ ላይ 2 ሰዎች ሲሞቱ ወደ 17 የሚጠጉ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገለጸ። ይህ አደጋ...

MOST POPULAR