Saturday, May 28, 2022

የታገቱ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መፍትሄ ባለማግኘታቸው የሀገሪቱን ከፍተኛ ባለ ስልጣን ያስጠይቃል ተባለ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 2፣2012 ዓ.ም ከሳምንታት በፊት ነበር አስራ ሰባት የሚደርሱ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሆኑ የአማራ ተወላጆች በዩኒቨርሲቲው በነበረው አለመረጋጋት ወደ ቤተሰቦቻቸው ለመመለስ...

ከታጣቂዎች ጋር የሚደረግ ድርድር የለም ሲሉ አቶ ታዬ ደንደአ ተናገሩ ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 2፣2012 ዓ.ም አንዳንድ የምእራብ ኦሮሚያ ነዋሪዎች በአራቱም የኦሮሚያ ዞኖች በተለይ በምእራብ ወለጋ እና ቄለም ወለጋ በመንግስትና ሸማቂዎች መካከል በሚደረገው የተኩስ ልውውጥ...

አዲሱን የጦር መሳሪያ አዋጅ መጽደቅ ተከትሎ የድጋፍም የተቃውሞም ድምጾች እየተሰሙ ነው፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 2፣2012 ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጦር መሣሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር ረቂቅ ዐዋጅን  አጽድቋል፡፡ በተለይ ከለውጡ ወዲህ ሕገወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር እንዲሁም...

ባለፉት 6 ወራት ውስጥ 8 የኢትዮ ቴሌኮም የጥበቃ አባላት በዘራፊዎች ተገድለዋል።

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 30፣2012 ዓ.ም የቴሌኮም መሠረተ ልማቶችን ለመዝረፍና ሆን ብሎ ኬብል ለመቁረጥና አደጋ ለማድረስ በሚፈልጉ ወንጀለኞች ምክንያት በመላ ሀገሪቱ በ 6 ወራት ውስጥ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅን አፀደቀ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 30፣2012 ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና የሕግ፣ ፍትሕና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የጦር መሳሪያ...

አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ ለተመሰረተባቸው ክስ መከላከያ አቀረቡ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 30፣2012 ዓ.ም አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ ለተመሰረተባቸው ክስ መከላከያ አቀረቡ አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ ዓቃቤ ህግ...

በሞጣ ለተቃጠሉት መስጊዶች የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ::

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 30፣2012 ዓ.ም የደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች በተወካዮቻቸው አማካኝነት በሞጣ ከተማ በመገኘት በቅርቡ ቃጠሎ ለደረሰባቸው መስጊዶች የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ። የከተማ አስተዳደሩ...

ህወሓት በወጣቶች ላይ የሚያደርሰውን እንግልት እንዳላቆመ አቶ አምዶም ገ/ስላሴ ገለጹ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 30፣2012 ዓ.ም የአረና ትግራይ አመራር የሆኑት አቶ አምዶም ገ/ስላሴ ሁለት የሚገኙባቸው ቁጥራቸው 17 የሆኑ የመቐለ 70 እንደርታ ደጋፊዎች በፖሊስ ከታሰሩ በኋላ...

የአማራ ክልል መስተዳደር በሞጣው ጉዳይ ምላሽ ካልሰጠ ሌሎች አማራጮችን ለመመልከት እንደሚገደድ መጅሊሱ አስታወቀ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 30፣2012 ዓ.ም የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ የተፈጸመውን የመስጅድና የንግድ ተቋማት ማቃጠል ተግባር በሚመለከት አሁንም...

አቶ ትዕግስቱ አወሉ ከፌዴራሊስት ኃይሎች ፎረም ምክትል ሊቀ መንበርነት እራሳቸውን አገለሉ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 30፣2012 ዓ.ም "ህወሃት እያካሄደ ባለው የሴራ ፖለቲካ ላለመሳተፍ ከፌዴራሊስት ሃይሎች ፎረምና ምክትል ሊቀ መንበርነቴ እራሴን አግልያለሁ" ሲሉ አቶ ትዕግስቱ አወል አስታወቁ። የአንድነት...

MOST POPULAR