Saturday, November 25, 2017

አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ኢሀዴግ በጠራው ስብሰባ ላይ ህብረተሰቡ ባለመገኘቱ ስብሰባዎች ሳይከናወኑ መቅረታቸዉን ምንጮች...

ህወሃት የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች  በመልካም አስተዳደር ጉድለት ዙሪያ እንዲወያዩ በየወረዳው ለጥቅምት 4 ቀን ጠርቶት የነበረው ስብሰባ ነዋሪዎች በስብሰባው ላይ ለመገኘት ፈቃደኛ ባለመሆናቸው የተነሳ...

ከመከላኪያና ከፖሊስ ሠራዊት አባልነት ለመሰናበት ማመልከቻ የሚያስገቡ አባላት ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ለህወሃት ከፍተኛ...

 በህወሃት የበላይነት የሚመራው አገዛዝ የሥልጣን ዕድሜውን ለማራዘም በህዝባችን ላይ የሚወስደው ፋሽስታዊ እርምጃ እረፍት የነሳቸውና የገዛ ወገናቸውን ማሰርና መግደል ወንጀል መሆኑን እየተረዱ የመጡ የአገር መከላኪያ...

አምለሰት ሙጬ ዘመቻ ጀመረች

አቢሰሎም ፍሰሃ አዲስ አበባ ዮኒቨርስቲን ጨምሮ በኢትዮዽያ ባሉ የተለያዩ ዩኒቨርቲዎች የሚገኙ ሴት ተማሪዎች ንፅህናቸውን የሚጠብቁበት ቁሳቁስ በማጣት በየወሩ ከትምህርት ቤት ይቀራሉ:: ተማሪዎቹ የወር አበባቸው በሚመጣበት ግዜ...

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልልና በኦሮምያ ክልሎች አዋሳኝ ድንበሮችን ምክንያት በማድረግ ተቀስቅሶ የነበረው ግጭት ዳግም ሊያገረሽ...

በተለይም ማክሰኞ መስከረም 23 ቀን የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስትና የሀገር ሽማግሌዎች አወጡት ተብሎ በክልሉ ድረ ገፅ የተሰራጨው ዘገባ ይዘትና  ግጭቱን አስመልክቶ ሌሎች በድረ ገፁ...

ስራ የሚለቁ ፖሊሶች ቁጥር ከተገመተው በላይ በመሆኑ የፖሊስ ኮሚሽን መስሪያ ቤት እስከ ታህሳሥ መልቀቅ...

በተለይ ካለፈዉ አመት ተቃውሞ በሗላ በከፍተኛ ቁጥር የሚገመቱ ፖሊሶች መልቀቂያ በማስገባት ስራቸዉን መልቀቅ እንደሚፈልጉ ማስታወቃቸዉን ሲገልፁ የፌደራል ፖሊስ መስሪያ  ቤቱ ታዉጆ የነበረዉ የአስቸኳይ ግዜ...

በምሥራቅ ኢትዮጵያ የሥራና የንግድ እንቅስቃሴ ሙሉ ለሙሉ በሚባል መልኩ መቋረጡ ተነገረ

በምሥራቅ ኢትዮጵያ ባሉት ከተሞችና ገጠር ቀበሌዎች ያለው የሥራና የንግድ እንቅስቃሴ ሙሉ ለሙሉ በሚባል መልኩ መቆሙ ተነገረ። የኦሮሚያ ቄሮዎች እያካሄዱ ባሉት ሕዝባዊ አመፅ የጫት የቡና የድንች...

በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገኙ ከተሞች የፌደራል ፖሊሶች እየሰፈሩ መሆናቸዉ ታወቀ፤ ሁኔታዉ ከኢሬቻ በአል አከባበር...

ከመስከረም 28 ቀን  ጀምሮ  በርካታ ቁጥር ያላቸዉ የፌደራል  እና ቀይ ለባሽ ፖሊሶች በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገኙ ከተሞች መስፈር መጀመራቸዉን የደረሰን ጥቆማ ሲያመለክት የፊታችን እሁድ...

ከኦሮሚያ ጉጂ ዞን ቤት ንብረታቸዉ ተቃጥሎ በሚሊሻ ታጣቂዎች እና በቀበሌ አስተዳደሮች አማካኝነት የተፈናቀሉትን የሲዳማን...

ከሀምሌ ወር ጀምሮ በተለይ በአገዛዙ ልዩ ኃይሎች እና የሚሊኒሻ ታጣቂዎች ተቀነባብሮ በአዋሳኝ ክልሎች መሀከል ሲፈጠር የነበረዉ ፣ግድያ እና ድብደባ የታከለበት  ዜጎችን የማፈናቀል  ሂደት በብዙ...

የቁጫ ወረዳ ነዋሪዎች የመስቀል በአልን በፊት በሚያከብሩበት መስከረም 17 ቀን እንዳያከብሩ ታገዱ፤ ያካባቢዉ ነዋሪዎች...

 ከቁጫ  ነዋሪዎች ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰን መረጃ  እንደጠቆመው  በዘንድሮዉ የመስቀል በዓል አከባበር የቁጫ ማህበረሰብ ለዘመናት የመስቀል በዓልን ሲያከብርበት የነበረበትን ቀን እንዲለዉጥ እና የጋሞጎፋ ማህበረሰብ በሚያከብርበት...

MOST POPULAR