Saturday, November 25, 2017

ህወሃት ከብአዴን ጋር ከወሰን ጋር በተያያዘ ያደረገዉን ስምምነት በተመለከተ ለአባላቱ በፃፈዉ ፅሁፍ፤ አቶ ገዱ...

ህወሓት ጳጉሜ 1 ቀን 2009 ዓ/ም ከብአዴን ጋር ከወሰን ጋር በተያያዘ ያደረገውን ስምምነት በተመለከተ በአገር ውስጥ እና ከአገር ውጭ ያሉ ከፍተኛ አመራሮቹ ማብራሪያ በመጠየቃቸው...

አዲስ አበባ ዉስጥ በሚገኙ መገበያያ ቦታዎች የሚሰሩ ነጋዴዎች እየተፈናቀልን እና በአገዛዙ ንብረታችንን እየተዘረፍን ነዉ...

መረጃዉን ለዝግጅት ክፍላችን ያቀበሉን ነጋዴዎች ሀና ማርያም ጉልት እየተባለ የሚጠራዉ እና የአካባቢዉ ነዋሪ ለረጅም አመታት ሲገበያይበት የነበረዉን ገበያ ግብር አልከፈላችሁም፣ ህገወጥ ናቹሁ በማለት  የመገበያያ...

በኦሮሚያ ክልል ከተሞች ወጣቶች እየታሰሩ ቢሆንም የተጠራዉ ከቤት ያለመዉጣት አድማው ግን ተጠናክሮ ቀጥሏል

ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን የያዘዉና በኦሮሚያ ክልል  ለአምስተ ቀናት የተጠራዉ  ከቤት ያለመዉጣት አድማ በኦሮሚያ ከተሞች እና ባንዳንድ ያማራ ክልል ከተሞች ዉስጥ ተጠናክሮ መቀጠሉን ከስፍራዎቹ ያገኘናቸዉ...

በአቶ አግባው ሰጠኝ አካልም ሆነ ህይወት ላይ ለሚደርስ ማንኛውም ጉዳት ገዥው ቡድን ተጠያቂ ነው...

በመላው አገራችን ሕዛባዊ ተቃውሞና ጥያቄ መነሳቱና የህወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ የዜጎችን ድምፅ በመሳሪያ ኃይል ለማፈን መሞከሩንና በዜጎች መካከል ቅራኔ የመፍጠሩን እኩይ ተግባር እንደትላንትናው ዛሬም ቀጥሎበታል፡፡ ሆኖም ግን...

MOST POPULAR