Saturday, November 25, 2017

የወያኔ/ህወሓት አምባገነን ስርዓት እራሷን እየበላች ነው

አባይ ሚዲያ ዜና ናትናኤል መኮንን ፎቶ ከፋይል የወያኔ/ህወሓት አምባገነን ስርዓት እራሷን እየበላች ነው፤ የአፓርታይዱ ቡድን የጦር ሹሞች ከ20 በላይ ወታደሮችን እንዳስገደሉ ተጋለጠ። ጃም ዳንግላ ከተማ ልዩ ስሙ "እማኩራቴ...

በኦሮሚያ በተባረሩት አመራሮች ቦታ የሚሾም እየጠፋ ነው። የክልሉ ፕ/ት ከህወሃት ጋር የሚያጋጫቸውን ንግግር ተናግረዋል

ኦህዴድ በቅርቡ በተለያዩ የአመራር ደረጃ ላይ ከሚገኙ ባለስልጣኖች ጋር ግምገማ አካሂዷል። ግምገማው የህወሃትን የበላይነት ይቃወማሉ የተባሉ የተለያዩ አመራሮችን ለማባረር የታቀደ ሲሆን፣ ይህን ተከትሎም በርካታ...

የህውሃት የበላይነት አለ ያሉ በብአዴን አመራር ስብሰባ ላይ በልዩነት የወጡ አመራሮች ከኃላፊነት ተነሱ

በክልሉ የብአዴን ውይይት እና የካቢኔ አመራር ስብሰባ ላይ “ የህወሃት የበላይነት አለ” በማለት በልዩነት የወጡ የክልል አመራሮች ከስልጣን ተባረዋል። የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ም/ኃላፊ አቶ...

በደብረ ዘይት የሚገኘው የአየር ኃይል ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ እንደሆነ ተነገረ

ኢትዮጵያውያን ፓይለቶች አታበሩም ተብለው ከታገዱ በኋላ ከምስራቅ አውሮፓ የመጡ ቅጥረኞች ብቻ እንዲያበሩ መወሰኑን ተከትሎ 40 የሚሆኑ አብራሪዎች የሥራ መልቀቂያ ደብዳቤ አስገብተዋል:: መልቀቂያ ያስቡት አብራሪዎች...

ከመከላኪያና ከፖሊስ ሠራዊት አባልነት ለመሰናበት ማመልከቻ የሚያስገቡ አባላት ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ለህወሃት ከፍተኛ...

 በህወሃት የበላይነት የሚመራው አገዛዝ የሥልጣን ዕድሜውን ለማራዘም በህዝባችን ላይ የሚወስደው ፋሽስታዊ እርምጃ እረፍት የነሳቸውና የገዛ ወገናቸውን ማሰርና መግደል ወንጀል መሆኑን እየተረዱ የመጡ የአገር መከላኪያ...

ከሰሞነኛው ጉዳይ ጋር በተያያዘ የህወሓት ባለስልጣናት አለመግባባት ውስጥ መሆናቸውን ምንጮች ጠቆሙ

ባለፈው ሳምንት በሙስና ለእስር የተዳረጉ ሰዎችን አስመልክቶ እስሩ፣ የእስሩ ሒደት እና የታሰሩት ሰዎች ጉዳይ የህወሓት ባለስልጣናትን እያነታረከ ይገኛል፡፡ እስሩ በህብረተሰቡ ዘንድ ምንም ዓይነት ቦታ...

MOST POPULAR