Saturday, October 24, 2020
Home Tags ህወሀት

Tag: ህወሀት

አምና ከፀጥታ ኃይል ጋር በተፈጠረ ግጭት ብዙ ጉዳት የደረሰበት፤ ወሎ የጁ...

አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 12፣2012 ከ 2 ዓመት በፊት በትህነግ ህወሀት የጸጥታ ሀይል ጠብ አጫሪ ድርጊት በዓሉ መረበሹና በርካታ ሰዎች መገደላቸው የሚታወስ ሲሆን ዘንድሮ በደመቀ...

ብልፅግና ፓርቲን እንዲቀላቀሉ የተጋበዙ የአዲስ አበባ የሕወሐት አባላት ፈቃደኝነት ማሳየታቸው ተነገረ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ታህሳስ 15፣2012 የኢትዮጵያ ገዥ ግንባር ሆኖ የቆየው የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) እህት ድርጅቶቹን አክስሞ እና አምስት አጋር ድርጅቶችን ቀላቅሎ...

በህወሀት እና ኤርትራን በሚመራው ፓርቲ (ህግደፍ) መሀል እርቀ-ሰላም ለማውረድ ያሰበ ጉዞ...

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 14፣2012 በሁለቱ ፓርቲዎች መሀል አለ የተባለውን "ጥርጣሬ እና አለመግባባት" ለመቅረፍ ያሰበ ጉዞ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ...

የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ እንቅስቃሴ ደምሒት ከህወሀት ጋር በመቀላቀል እታገላለሁ አለ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና -ህዳር 20፣2012 ደምሕት ለተነሳበት የህዝብ ጥቅምና ደህንነት ሲባል ከህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ጋር ለመቀላቀል መወሰኑን በይፋ አስታውቋል፡፡ ከአንድ ዓመት ለሚበልጥ ጊዜ የክልላችንን፣ የህዝባችንን...

ወደ ህወሃት ሽማግሌ የሚልክ ለኢትዮጵያ ህዝብ ምን ይልካል? (በመስከረም አበራ)

በተለያየ አጋጣሚ ከሚያጋጥሙኝ አስተያየቶች አንዱ አቶ ጃዋር መሃመድን መነጋገሪያችን ማድረጉን እንተው፤ግለሰቡ የሚሰጠንን አጀንዳ አንስተን በመተንተን ሰውየው የሚፈልገውን ክብር በመስጠት ተፅኖ ፈጣሪነት እንዲሰማው አናድርግ የሚል...

ለመላ ኢትዮጵያውያን የመጣው ለውጥ ትግራይ እንዳይገባ ህወሀት አፈና ማካሄዱ ተነገረ፡፡

አባይ ሚድያ (መስከረም 23፣2012) “ለመላው ኢትዮጵያውያን የመጣው ለውጥ ትግራይ እንዳይገባ ለማድረግ ህወሀቶች አፍነው እየሰሩ ናቸው” ሲሉ የቀድሞ የህወሀት መስራችና የአሁኑ የትዴት ፓርቲ...

የህወሃት መኳንንት ነገር…. በመስከረም አበራ

የህወሃት መኳንንት ነገር.... በሃያ ሰባት አመታት የህወሃት/ኢህአዴግ አምባገነናዊ ስርዓት የኖረው የሃገራችን ህዝብ በትግሉ የህወሃትን የበላይነት ከኢትዮጵያም ከኢህአዴግም ትከሻ ማሽቀንጠርን ችሏል፡፡ስልጣን ሲጥመው የቀረበት ህወሃት ታዲያ እሱ...

ዶ/ር ደብረፂዮን የህወሀት አዲሱ ሊቀመንበር ሲሆኑ 9 ስራ አአስፈፃሚ ኮሚቴዎችም ተመርጠዋል

አባይ ሚዲያ ዜና አክሊሉ  ታደሰ ለወራት መቀሌ ላይ መሽጎ ሲወዛገብ የቆየው የህወሀት ማእከላዊ ኮሚቴ በመጨረሻ 9 የማእከላዊ ኮሚቴ በመምርጥ ዶ/ር ደብረፂዮንን ሊቀ መንበር ወይዘሮ ፈትለወርቅን (ሞንጆሪኖ) ...

ወ/ሮ አዜብና አባይ ወልዱ ከህወሀት ማ/ኮሚቴነታቸው ተወገዱ

አባይ ሚዲያ ዜና አክሊሉ ታደሰ የህወሀት ሊ/መንበርና የትግራይ ኘሬዘዳንት የነበሩት አቶ አባይ ወልዱ ከድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴነታቸው ሲወገዱ ወ/ሮ አዜብ መስፍን ደግሞ ከማዕከላዊ ኮሚቴና ከስራ አስፈፃሚነታቸው ታግደው...

ህወሀት የክልል ወኪሎቹን ተልዕኮ ሰጥቷቸው አውሮፓ ልኳቸዋል

የኦሮሚያው ለማ መገርሳ፡ የአማራው ገዱ አንዳርጋቸው፡ የደቡቡ ደሴ ዳልኬና የጋምቤላው ጋትሉዋክ ቱት በህወሀት የተጠረዘላቸውን አጀንዳ ሸክፈው አውሮፓን ለመዞር ትላንት ከስዊዘርላንድ ጀምረዋል። እነዚህ አራት ክልሎች...

MOST POPULAR