Saturday, October 19, 2019
Home Tags ህወሃት

Tag: ህወሃት

የአዴፓ እና ህወሃት”እርቅ” ይሰምራል? (ከመስከረም አበራ)

ህወሃት አንጉቶ የጋገረው ኢህዴን ፈጣሪው ህወሃት ሁን ያለውን ሁሉ እየሆነ ሰላሳ አምስት የታዛዥነት ዘመናትን አሳልፏል፡፡ኢህዴን መነሻው የወቅቱን የሃገራችንን ፖለቲካ ቀልብ ስቦ ከነበረው ኢህኣፓ ነው፡፡ኢህአፓ...

ከቤኒሻንጉል ጉምዝ የተፈናቀሉ የአማራ ብሔር ተወላጆች ለ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አቤቱታ...

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ከማሺ ዞን ተፈናቅለን በባህር ዳር ከተማ ምግብ ዋስትና ጊቢ መጋዘን ውስጥ የምንገኝ በቁጥር 527 የምንሆን አባወራ ብቻ ቤተሰብን...

የግብርና እና እንስሳት ሚኒስቴር አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ሙስና ሲጋለጥ

ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ በቀድሞው ትምህርት ሚኒስትር እና የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት፣ የአሁኑ የግብርና እና እንስሳት ሚኒስቴር አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ባለቤትነት እና የአክሲዮን ድርሻ እንዳላቸው የሚታወቀው ይርጋለም ኮንስትራክሽን...

የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር አመራሮች አዲስ አበባ መግባታቸው ታወቀ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ዛሬ ግንቦት 15 ቀን 2010 አ/ም አዲስ አበባ የገቡት የቀድሞው ኦነግ የአሁኑ ኦዴግ አመራሮች አምስት እንደሆኑ ታወቀ። የኦዴግ ሊቀ መንበር የሆኑትን አቶ...

ውሻ የራሱን ጆሮ ቆርጠው ሲያበሉት ስጋ የሰጡት ይመስለዋል!

"ውሻ የራሱን ጆሮ ቆርጠው ሲያበሉት ስጋ የሰጡት ይመስለዋል!" (ዶ/ር አብይን አትንኩብን ለምትሉ በሙሉ) በወንድማገኝ ለማ ጉድ ነው መቼስ ዘንድሮ?! ለካ ጊዜ እንዲህ ያስተዛዝባል! ተቃዋሚው ሁሉ ሰርከስ ኢትዮጵያ...

ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች አማራን ማፈናቀሉ እንደቀጠለ ነው

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ዛሬ ግንቦት 10 ቀን 2010 ዓ.ም. ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ ውስጥ በአዋዲ ጉልፋና አጅላ ዳሌ ቀበሌዎች ለዘመናት...

ዶክተር ፍቅሩ ማሩን ጨምሮ የ62 ተከሳሾች ክስ ሂደት እንዲቋረጥ ተወሰነ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ነሐሴ 28 ቀን 2009 ዓ.ም በቂሊንጦ እስር ቤት በተነሳው ቃጠሎ ዶክተር ፍቅሩ ማሩን ጨምሮ 120 እስረኞችን በነፍስ እና ንብረት ማጥፈት...

ትኩረት ወደ አማራው

ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ህወሀት በቅርቡ በትግራይ ውስጥ አንድ ሚስጢራዊ ስብሰባ አድርጋ ነበር። በስብሰባው ላይ የህወሀት የጦር መኮንኖች ብቻ የተገኙ ሲሆን መድረኩን የሚመሩት አባይ ጸሀዬ፡ በረከት...

የበረሃው ዲፕሎማት

ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ስለአንዳርጋቸው ጽጌ መጻፍ ከባድ ነው። ስብዕናውን፡ የተጓዘባቸውን የህይወት መስመሮች፡ ከልጅነት እስከዕውቀት የወጣባቸውንና የወረደባቸውን ዳገትና ቁልቁለት በብዕር ቀለም ወረቀት ላይ ለመግለጽ ቃላት አቅም...

‘ህገ ወጦች’ ተብለው ከቤንሻንጉል ክልል የተፈናቀሉት አማሮች ስቃይ ላይ መሆናቸው ተሰማ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ጥቅምት 16 ቀን 2010 ዓ.ም በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በሁለት ግለሰቦች ፀብ አንድ የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ተወላጅ በመገደሉ ምክንያት የተባረሩት 527 አባወራዎች ሲሆኑ...

MOST POPULAR