Tag: ህወሓት
ህወሓት የትግራይ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮችንና ቤተሰቦቻቸውን ስለማስፈራራቱ፡፡
አባይ ሚዲያ የካቲት 29፤2012
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር/ኢህአዴግ አራት እህት ድርጅቶችንና አምስት አጋር ድርጅቶችን ይዞ ላለፉት 28 ዓመታት በኢትዮጵያ ሰማይ ስር መገስገሱ ይታወቃል።
ይሁንና ኢህአዴግ...
ወ/ሮ ፈትለወርቅ “ከሥልጣን የተነሳሁት ህወሓት ከብልፅግና ፓርቲ አልቀላቀልም በማለቱ በተወሰደ ዕርምጃ...
አባይ ሚዲያ ዜና ጥር 20፣2012
በቅርቡ ከኢትዮጵያ ንግድና ኢንዱስቱሪ ሚኒስትርነት ኃላፊነታቸው የተነሱት የህወሓት ምክትል ሊቀመንበር ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር “ከሥልጣን የተነሳሁት ህወሓት ከብልፅግና ፓርቲ አልቀላቀል በማለቱ...
አቶ ኪዳነ አመነ ህወሓትን አወገዙ።
አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 15፣2012
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ባለስልጣኖቼ ከስልጣን ተነሱብኝ በሚል መግለጫ ማውጣቱን በዜና እወጃችን መዘገባችን ይታወሳል።
ይህንን ተከትሎም በትግራይ ክልል ውስጥ ካሉት...
በጎንደር የጥምቀት በዓል የሽብር ጥቃት ሊያደርሱ የሞከሩ ግለሰቦች ጉዳይ እስካሁን ግልፅ...
አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 15፣2012
የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ጌታቸው ብርሌ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በተሳተፉበት የጎንደር የጥምቀት በዓል አከባበር ላይ የሽብር ጥቃት...
ህወሓት መንገድ እንዲዘጋ አድርጋችኋል በሚል ሚሊሻዎችን አሰረ።
አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 13፣2012
የዓረና ትግራይ ሊቀመንበር አቶ አብርሃ ደስታ እንደገለጹት በትግራይ "ህዝብ መንገድ እንዲዘጋ እና ፀረ ህወሓት እንዲነሳ አድርጋችኋል" በሚል ሰበብ 50 የዶንጎላት...
ገብሩ አሥራት ‘’ህወሓት የሽንፈት ፖለቲካ እያካሄደ ነው’’ አሉ።
አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 9፣2012
የቀድሞ የህወሓት መስራችና የትግራይ ክልል አስተዳዳሪ፣ የአሁኑ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር አባል አቶ ገብሩ አሥራት አገሪቱ ስላለችበት ወቅታዊ ሁኔታዎች ሲያብራሩ፣ አቶ...
የትግራይ ተወላጅ የሆኑ የዲያስፖራ አባላት የህወሃትን አካሄድ የጦርነት ቅስቀሳ ነው ሲሉ...
አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 9፣2012
በውጭ ሀገራት ኑሯቸውን ያደረጉ የትግራይ ተወላጆች ማህበር ህወሃት እየሄደበት ስላለው አሳሳቢ መንገድ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ቁጣ አዘል መግለጫ አውጥቷል፡፡
ማህበሩ ህወሓት...
ህወሓት ወልቃይትን ያለ ህዝቡ ይሁንታ እየከፋፈለ ነው ተባለ።
አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 7፣2012 ዓ.ም
የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ህወሓት የተከዜ ወንዝን ተሻግሮ እራሱን በወልቃይት ምድር ያገኜው ለመጀመርያ ግዜ በ1972 ዓ/ም ነበር። ከዚህ ግዜ...
አቶ ትዕግስቱ አወሉ የህወሓት ፕሮፖጋንዳ እንደገና የአራት ኪሎን ወንበር እያሰበ ነው...
አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 1፣2012
ራሳቸውን ከፌዴራሊስት ሀይሎች ፎረም ምክትል ሰብሳቢነት ማግለላቸውን ለአባይ ሚዲያ ያረጋገጡት አቶ ትግስቱ አወሉ ‹‹የፌዴራሊስት ኃይል›› የሚለው የህወሓት ፕሮፖጋንዳ ትላንትና ራሱ...
ህወሓት በወጣቶች ላይ የሚያደርሰውን እንግልት እንዳላቆመ አቶ አምዶም ገ/ስላሴ ገለጹ፡፡
አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 30፣2012 ዓ.ም
የአረና ትግራይ አመራር የሆኑት አቶ አምዶም ገ/ስላሴ ሁለት የሚገኙባቸው ቁጥራቸው 17 የሆኑ የመቐለ 70 እንደርታ ደጋፊዎች በፖሊስ ከታሰሩ በኋላ...