Monday, July 4, 2022
Home Tags ላይ

Tag: ላይ

ጠ/ሚ ዐቢይ ኦሮሞነታቸው ላይ የሚነሳውን ጥያቄ አጣጣሉ፡፡

አባይ ሚዲያ ሃምሌ፤2012 የድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ በሚመለከት በኦሮሞ ፖለቲካ ሃይሎች ዘንድ የተለያዩ ገለጻዎች መደረጋቸውን ሲቀጥሉ በተለይም ሀጫሉን የገደለው ኦነግ ሸኔ ነው፤ እና ሀጫሉን የገደለው...

ግብጽ በሕዳሴው ግድብ ውሃ ሙሌት ላይ ኢትዮጵያን ማብራሪያ ጠየቀች፡፡

አባይ ሚዲያ ሃምሌ፤2012 ግብጽ የኢትዮጵያ መንግሥት በአስቸኳይ ስለ ግድቡ ውሃ ሙሌት ማብራሪያ እንዲሰጣት መጠየቋ ተሰምቷል ግብጽ ማወቅ የምትፈልገው ታላቁ የሕዳሴ ግድብን ኢትዮጵያ ሆን ብላ መሙላት...

ውይይት ላይ የተጋበዙት ተፎካካሪ ፓርቲዎች ቅሬታቸውን አሰሙ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 14፤2012 በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ የተዘጋጀውና በተለያዩ ባለድርሻ አካላት ውይይት ተደርጎበታል ተብሎ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ከቀረበ በኋላ፣ ‹‹ተፎካካሪ ፓርቲዎች ይወያዩበት›› ተብሎ እንደተመለሰ...

ዴክሳሜታሶን ኢትዮጵያ ውስጥ ጥቅም ላይ ስለሚውልበት ሁኔታ ሀሳብ ቀረበ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 11፤2012 ዴክሳሜታሶን ስለተባለውና ብዙ ስለተነገረለት መድኃኒት ዝርዝር ሁኔታና በኢትዮጵያ ውስጥ ጥቅም ላይ ስለሚውልበት መንገድ ምርመራ በማድረግ ሃሳብ እንዲያቀርቡ የተጠየቁት ባለሙያዎች፤ የደረሱበትን ውጤት...

ሶስቱ ሀገራት በግድቡ ህጋዊ ጉዳዮች ላይ አለመስማማታቸው ተገለጸ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 11፤2012 የኢትዮጵያ፣የሱዳንና የግብጽ የቴክኒክና የህግ ቡድኖች ባደረጉት ወይይት “በጣም ወሳኝ በሆኑ የቴክኒክ ጉዳዮች ላይ መግባባት”ላይ መድረሳቸውን የኢትዮጵያ ውኃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ትናንት ምሽት...

በነቀምት ከተማ ደህንነት ቢሮ ላይ የቦንብ ጥቃት ተፈጸመ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 08፤2012 በምዕራብ ኦሮሚያ ነቀምት ከተማ ትላንት እሁድ ሰኔ 7/ 2012 በነቀምት ከተማ አስተዳደር ጸጥታና ደህንነት ቢሮ ላይ የቦንብ ጥቃት መፈጸሙን የአካባቢው ነዋሪዎች...

ግብጻዊው ቢሊዬነር ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት እናውጃለን አሉ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 07፤2012 ግብፃዊው ቢሊየነር ናጉኢብ ሳዊሪስ "ኢትዮጵያ ወደ ምክንያታዊነት ካልመጣች እኛ ግብፃውያን ጦርነት እናውጃለን" ብለው በትዊተር ገፃቸው ማስፈራቸው መነጋገሪያ ሆኗል የኦራስኮም ቴሌኮም እና...

በህዳሴው ግድብ ድርድር በታዛቢዎች ሚና ላይ ከስምምነት አልተደረሰም፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 03፤2012 ለወራት ተቋርጦ የነበረው በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ መካከል የህዳሴው ግድብን በተመለከተ የሚደረገው ድርድር በደቡብ አፍሪካ፣ በአውሮፓ ሕብረትና በአሜሪካ ታዛቢነት ተጀምሯል ይሁን እንጂ...

190 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 02፤2012 ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 599 የላብራቶሪ ምርመራ 190 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቋል በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ...

ጠ/ሚ ዐቢይ በሱዳን ድንበር ላይ የተነሳው ችግር ይፈታል አሉ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 01፤2012 ከሱዳን ጋር ወድማማች ህዝቦች ነን ያሉት ጠቅላይ ሚንሰትሩ፤ የኢትዮጵያ እና የሱዳን ሕዝብ ብዙ ችግሮችን አብረው አልፈዋል ከሱዳን ጋር ጦርነት አንሻም ግን...

MOST POPULAR