Tag: መንግስት
የአማራ ክልል መንግስት የአምነስቲን ሪፖርት አጣጣለ፡፡
አባይ ሚዲያ ግንቦት 23፤2012
ከቀናት በፊት አምነስቲ ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ በተለይም በአማራና በኦሮሚያ ክልል ላይ ጥናት አድርጌ አወጣሁት ያለውን ሪፖርት የአማራ ክልል መንግስት በሰጠው መግለጫ አስታውቋል...
ግብጽ የሶማሊያን ጦር ማስታጠቋ የሶማሌ ላንድን መንግስት አሳስቧል፡፡
አባይ ሚዲያ ግንቦት 23፤2012
በዲፕሎማሲያዊ ፍጥጫ ውስጥ የከረሙት ሶማሊያና ሶማሌላንድ ዳግመኛ ያገረሸ ቁርሾ ውስጥ የገቡት፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጣለውን ማዕቀብ በመጣስ ግብፅ ለሞቃዲሾ መንግሥት የጦር...
መንግስት በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ የሚሰነዘሩ አስተያየቶችን በጥንቃቄ ይከታተል።
አባይ ሚዲያ ግንቦት 22፤2012
ኢትዮጵያ የምትሰራውን የህዳሴ ግድብን ሚስጥር በሚመለከት ከውጪ ሰላዮች ባልተናነሰ በሀገር ውስጥ በሚወሩና በሚነገሩ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ልታደርግ እንደሚገባ የታላቁ ህዳሴ ግድብ...
እርምጃ ለመውሰድ የተዘጋጀው መንግስት።
አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 29፤2012
ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫውን ማካሄድ እንደማይችል ከገለፀበት ጊዜ ጀምሮ መንግስት የተለያዩ አማራጮችን በህግ ባለሙያዎች ሲያስጠና መቆየቱን በመግለፅ፥ የህግ ባለሙያዎችም ምርጫው መተላለፍ...
የትግራይ ክልል መንግስት የምርጫ አካሄዳለሁ አቋም።
አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 20፤2012
ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ አገራዊው ምርጫ በጊዜው እንዲካሄድ ሲጠይቅ የነበረው ህወሓት፤ የ2012 አገራዊ ምርጫ በማንኛውም ሁኔታ መካሄድ አለበት፤ ምርጫ የማይካሄድ ከሆነ በክልል...
በምስራቅ ጉጂ ያለው እስር እና የክልሉ መንግስት ምላሽ ፡፡
አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 10፤2012
በምስራቅ ጉጂ የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መታሰራቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ እንደ አካባቢው ነዋሪዎች ገለጻ ከሆነ በምስራቅ ጉጂ 4 ቆላማ...
የገዢው መንግስት የስልጣን ቆይታና አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ።
አባይ ሚዲያ ሚያዚያ 01፤2012
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በልዩ ሁኔታ ነገ ሚያዚያ 2/2012 ሊሰበሰብ እንደሆነ ታውቋል በልዩ ስብሰባውም የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ...
የኢትዮጵያ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እና የምሁራን እይታ፡፡
አባይ ሚዲያ መጋቢት 30፤2012
በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እየተባባሰ በመምጣቱ ምክንያት መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ደንግጓል የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ያወጣው መግለጫ እንዳለው ይህ ውሳኔ በሕገ...
የትግራይ ክልል መንግስት ውሳኔዎች፡፡
አባይ ሚዲያ መጋቢት 17፤2012
የትግራይ ክልላዊ መንግስት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል የሚያስችል ውሳኔ ማሳለፉን አስታወቀ፡፡
በትግራይ ከልል ደረጃ የቫይረሱ ስርጭት የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ በ22 ዋና...
መንግስት ችላ ያለው የሚመስለው የታጋች ተማሪዎች ጉዳይ፡፡
አባይ ሚዲያ መጋቢት 2፤2012
የታጋች ተማሪዎች ቤተሰብ መንግስት ልጆቻችን "ሞተዋል ወይም በሕይወት አሉ ይበለን'' ሲሉ ጠየቁ ከደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ለደህንነታቸው በመስጋት ወደ ቤተሰቦቻቸው እየተመለሱ በነበሩበት...