Monday, July 4, 2022
Home Tags መንግስት

Tag: መንግስት

የኢትዮጵያ መንግስት የህዳሴ ግድብን በስጦታ ወይም በሌላ ወገን ይሁንታ የምገነባው አለመሆኑን...

አባይ ሚዲያ የካቲት 24፤2012 የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫው ላይ አቶ...

መንግስት የታገተች ልጃቸውን እንዲያስመልስላቸው የተማሪ ወላጆች ጠየቁ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 02፤2012 በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ፎገራ ወረዳ አባኪሮስ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት ቄስ ጌቴ ጥበቡና ወ/ሮ የማታ ዋሴ በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ በነበረው ሁከት...

በቻይና የሚማሩ ኢትዮጵውያን መንግስት እኛን ለመፈለግ ያደረገው ጥረት የለም አሉ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ጥር 23፣2012 "የኢትዮጵያ መንግስት እኛን ለመፈለግ ያደረገው ጥረት የለም"ያሉ በቻይና ጓንዡ የሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መንግስት ወደሀገራቸው እንዲመልሳቸው ጥሪ አቅርበዋል። ከባድ ሁኔታ ውስጥ...

አዴሃን የታገቱት ተማሪዎች ለአንድ ወር ያህል ለመሰቃየታቸው መንግስት ተጠያቂ ነው አለ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ጥር 6፣2012 የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) በዛሬው ዕለት በወቅታዊ ክልላዊና አገራዊ ጉዳዮች ላይ  መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ሰላም እና መረጋጋት...

የአማራ ክልል መንግስት ከሃይማኖት አንጻር ለመወንጀል የተደረገብኝ ሙከራ መሰረተ ቢስ ነው...

አባይ ሚዲያ ዜና - ጥር 3፣2012 ‹‹የሁለቱ ሕዝቦች እሴት አልተሸረሸረም፤ ግጭቶች ሲፈጠሩ የዘር መልክ የሚያሲዙ የዘር ነጋዴዎች ሴራና ሥራ ነው›› ሲሉ የአማራ ክልል መንግስት ከፍተኛ...

በአማራ ክልል የሀይማኖት ተቋምት ላይ ጥቃት እንዳይደርስ መንግስት ከፍተኛ ሀላፊነት...

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 16፣2012 ዓ.ም የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ዋና ጸሀፊ ሸይኽ ቃሲም ታጁዲን የአማራ ማስ ሚዲያ ኤጀንሲን ጨምሮ ሌሎች ሚዲያዎች ሽፋን የሰጡበትን...

ዲፋክቶ መንግስት ያዋጣል ብሎ የሚያስብ ፓርቲና ፖለቲከኛ እጅግ በጣም ለትግራይ ሕዝብ...

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 16፣2012 ዓ.ም የአረና ትግራይና የመድረክ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ገብሩ አስራት የሕወሓት አመራር ስለተቸገረና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስለተበላሸ እንገነጠላለን የሚለው...

አዴሃን መንግስት ያለምንም ቅደመ ሁኔታ የህግ የበላይነት እንዲያስከብር ጠየቀ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና-ህዳር 3፣2012 የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ /አዴሃን/ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በተለይ ለአባይ ሚዲያ በላከው መግለጫ በቅድሚያ በኢትዮጵያ የተለያዮ አካባቢዎች በተነሡ ግጭቶች ህይወታቸውን ላጡ...

ኢሃን አሁን ባለበት ደረጃ መንግስት አለ ብሎ ለመናገር እንደሚከብድ ገለፀ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥቅምት 21፣2012 የኢትዮጵያዊያን ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ኢሃን የሀገሪቱን ወቅታዊ ጉዳይ በማስመልከት በዛሬው እለት በሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ፣አሁን ባለበት ደረጃ መንግስት አለ ብሎ ለመናገር...

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡

መስከረም 22፣2012 (አባይ ሚዲያ) ባለፋት አመታት ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ሠብዓዊና ዴሞክራሲያዊ የሆኑ መብቶቹ ተከብረውለት በነፃነት እንዲኖር የክልሉ መንግስት እና ህዝብ መጠነ ሰፊ...

MOST POPULAR