Saturday, October 24, 2020
Home Tags ሪፖርት

Tag: ሪፖርት

የአማራ ክልል መንግስት የአምነስቲን ሪፖርት አጣጣለ፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 23፤2012 ከቀናት በፊት አምነስቲ ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ በተለይም በአማራና በኦሮሚያ ክልል ላይ ጥናት አድርጌ አወጣሁት ያለውን ሪፖርት የአማራ ክልል መንግስት በሰጠው መግለጫ አስታውቋል...

በመዲናይቱ እራሳቸውን ያገለሉት የአንድ መንደር ነዋሪዎችና የኮሮና ሪፖርት፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 19፤2012 በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ውስጥ የኮሮናቫይረስ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት የሚገኙት በመዲናዋ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እንደሆነ እስካሁን የወጡት አሃዞች...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅን አፀደቀ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 30፣2012 ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና የሕግ፣ ፍትሕና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የጦር መሳሪያ...

ኢትዮጵያ ከቻይና በመቀጠል የኢንተርኔት ገደብ በመጣል ከአለም ሁለተኛ ተባለች

አባይ ሚዲያ ዜና በአሰግድ ታመነ ፍሪደም ሐውስ፣ ኢትዮጵያ ከቻይና ተከትላ ከሶሪያ እኩል የኢንተርኔት እና የሞባይል ተጠቃሚዎች ላይ ገደቦችን በመጣል በዓለም ሁለተኛ ደረጃን ይዛለች አለ።...

MOST POPULAR