Wednesday, October 21, 2020
Home Tags ሰዎች

Tag: ሰዎች

በምስራቅ ጎጃም ዞንና በራያ አዘቦ ወረዳ አራት ሰዎች በፀጥታ ሀይሎች ተገደሉ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 13፤2012 በምስራቅ ጎጃም እናርጅ እናውጋ ወረዳ ገደብ ቀበሌ ብዛት ያላቸው የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ወደ አካባቢው በመምጣት በፈፀሙት ጥቃት የአካባቢው ባለሀብት በሆኑት የአቶ...

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 176 ሰዎች በኮሮና ሲያዙ 3 ሰዎች ደግሞ ሞተዋል::

አባይ ሚዲያ ሰኔ 08፤2012 በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአት በ5636 ሰዎች ላይ በተደረገ ምርመራ ተጨማሪ 245 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል በቫይረሱ ከተያዙት መካከል116ቱ...

190 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 02፤2012 ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 599 የላብራቶሪ ምርመራ 190 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቋል በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ...

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 01፤2012 ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 775 የላብራቶሪ ምርመራ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል...

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ 7 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 30፤2012 በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 6092 የላቦራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 86 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥርም 2020 መድረሱን የጤና...

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 129 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 29፤2012 ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5,500 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሃያ ዘጠኝ (129) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ...

አሳሳቢው ከጂቡቲ ወደ ኢትዮጵያ የሚሻገሩ ሰዎች ጉዳይ።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 17፤2012 በርካታ ሰዎች በኮቪድ 19 ከተያዙባት ጎረቤት አገር ጂቡቲ የሚመጡ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ በመሆኑ፤ የበሽታውን ስርጭት ለመቆጣጠር የአፋርና አማራ ክልሎች ጥረት እያደረጉ...

ወደ አማራ ክልል እንዲመለሱ የተደረጉ ሰዎች ጉዳይ፡፡

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 10፤2012 ባለፈው ሳምንት የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ በከተማው ይኖሩ የነበሩ የአማራ...

ተጨማሪ 7 ሰዎች በኮቪድ 19 መያዛቸው።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 08፤2012 በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ተጠቂዎች ቁጥር ቀስ በቀስ እየጨመረ 92 መድረሱን የጤና ሚኒስተር ይፋ አድርጓል አንዴ ከፍ አንዴ  ዝቅ እያለ የቀጠለው የሀገሪቱ የመመርመር...

በኢትዮጵያ ሦስት ተጨማሪ ሰዎች ኮቪድ 19 ተገኘባቸው፡፡

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 07፤2012 በኢትዮጵያ በኮቪድ 19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ዛሬ በሦስት ጨምሮ 85 መድረሱን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ አዲስ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠው ሦስቱም ሰዎች...

MOST POPULAR