Sunday, July 12, 2020
Home Tags ሰዎች

Tag: ሰዎች

ሰዎች ከቤታቸው እንዳይወጡ እንዲደረግ የቀረበው ጥያቄ፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 30፤2012 ሰዎችን ከቤት እንዳይወጡ በማስገደድ እንዲተገበር የፖለቲካ አመራሮች  ጥያቄ አቅርበዋል ሰዎች በጣም ካልተቸገሩ በስተቀር ከቤታቸው እንዳይወጡ አስገዳጅ ሁኔታ በመፍጠር  ወረርሽኙን የመከላከሉ ተግባር...

በኢትዮጵያ አንድ የ9 ወር ህጻንን ጨምሮ ተጨማሪ ስምንት ሰዎች በኮሮናቫይረስ ተያዙ።

አባይ ሚዲያ መጋቢት 29፤2012 በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 264 ሰዎች ውስጥ 8 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ በቫይረሱ ከተያዙት ሰዎች መካከል አንድ የዘጠኝ...

በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 44 መድረስ::

አባይ ሚዲያ መጋቢት 28፤2012 የገዳዩ ኮቪድ-19 ተሕዋሲ የቱጃር፤ ኃያል፣ የዓለም አስገባሪ መንግሥታትን እያስገበረ ሚሊዮኖችን ለክፎ ብዙ ሺዎችን እየፈጀ አስፈሪነቱን ቀጥሏል ሐኪሞች፣ ነርሶች፣ሌሎች የጤና ባለሙያዎች ሕሙማንን...

በኮቪድ-19 ሶስት ሰዎች መያዛቸው እና የከንቲባው መግለጫ፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 26፤2012 በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 38 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 89 ሰዎች ውስጥ...

በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሦስት ተጨማሪ ሰዎች ተገኙ፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 26፤2012 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 89 ሰዎች ውስጥ ሦስት ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው...

በኮቪድ 19 የተያዙት ሰዎች መጨመር እና የጠቅላይ ሚንስትሩ ማሳሰቢያ::

አባይ ሚዲያ መጋቢት 22፤2012 በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ 3 ሰዎች ተገኙ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮቪድ 19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 25 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና...

በለይቶ ማቆያ ሆቴሎች ያሉ ሰዎች ቁጥጥር፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 19፤2012 በሆቴሎች ራሳቸውን አግልለው በተቀመጡ ሰዎች ላይ የሚደረገው ቁጥጥር የላላ ነው ተባለ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ ገብተው ለ14 ቀናት ራሳቸውን በማግለል...

በኮሮና የሚያዙ አዳዲስ ሰዎች ቁጥር እየቀነሰ ነው ተባለ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 08፤2012 በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ አዳዲስ ሰዎች ቁጥር እየቀነሰ መሆኑን ቻይና ያስታወቀች ሲሆን ይህም ሁኔታ የታየው በባለፉት ሶስት ቀናት መሆኑ ተዘግቧል ባለፈው ሳምንት...

በጠገዴ ወረዳ ሰዎችን እያገቱ ገንዘብ መቀበል ወንጀልን ማስቆም እንዳልተቻለ ተገለጸ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 21፣2012 በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ ወደ ጫካ የገቡ ሕገ ወጥ ግለሰቦች ነዋሪዎችን በማገት ገንዘብ እንደሚቀበሉ በተደጋጋሚ መረጃዎች ይወጣሉ፡፡ የአካባቢው ነዋሪዎችና  የመንግሥት...

MOST POPULAR