Wednesday, December 8, 2021
Home Tags ሱዳን

Tag: ሱዳን

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ወደ ሱዳን መዲና ካርቱም አቀኑ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 18፤2012 የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ጄነራል አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን ግብዣ ወደ ካርቱም ማቅናታቸውን የኢንፎርሜሽን ሚኒስትሩ...

ሱዳን ግድቡ እንዳይሞላ የጸጥታው ምክር ቤትን ጠየቀች፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 26፤2012 ሱዳን ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ባስገባችው ደብዳቤ በህዳሴው ግድብ ላይ አጠቃላይ ስምምነት ሳይደረስ በፊት የግድቡ ሙሌት እንዳይጀመር ጠይቃለች ሀገሪቱ...

በህዳሴው ግድብ የውሃ ሙሌት አዲሱ ሱዳን አቋም።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 14፤2012 የህዳሴ ግድቡ የውኃ ሙሌትን አስመልክቶ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በአሜሪካ ዋሽንግተን ከተማ ሲያደርጉት በነበረውና በተቋረጠው ድርድር ስምምነት የተደረሰባቸው ጭብጦች፣ ቀጣዩን ድርድርና የውኃ...

ያልተቋጨው የኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር ጉዳይ ማወዛገቡን ቀጥሏል፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 14፣2012 የአፍሪካ ሕብረት እ.ኤ.አ በ1963 በአህጉሪቱ አገራት ድንበር ጉዳይ ላይ ባደረገዉ ድርድር አገራቱ የቅኝ ግዛት ድንበሮችን ይዘዉ እንዲቆዩ ቢደነግግም ኢትዮጵያ ይሄንን...

በሱዳን ያሉ ኢትዮጵያውያን አፈሳ እየተካሄደብን ነው እያሉ ነው፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 2፣2012 ዓ.ም "በሱዳን ብዙ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን እንዳሉ የሚታወቅ ሲሆን ይህ ህዝብ የስደት የኑሮ ጫና እንዳልበቃው ሰሞኑን ሃይለኛ አፈሳ እየተካሄደበት...

የሱዳን የግል አየር መንገድ ወደ አዲስ አበባ በረራ ጀመረ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ መቀመጫውን በካርቱም ሱዳን ያደረገው ባድር አየር መንገድ በካርቱም እና በአዲስ አበባ መካከል በ B737  አውሮፕላኖች በሳምንት ሁለት ጊዜ በረራ እንደሚያደርግ ታወቀ። አየር መንገዱ...

ሱዳንና ኢትዮጵያ የጋራ ወታደራዊ ኃይል በማቋቋም የህዳሴውን ግድብ ለመጠበቅ ተስማሙ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ሱዳንና ኢትዮጵያ የኢትዮጵያን ታላቁን የህዳሴ ግድብ ለመከላከል የሚያስችላቸውን የጋራ ኃይሎች ለማቋቋም መስማማታቸው ታወቀ። ስምምነቱን ተከትሎ ባሳለፍነው አርብ አዲስ አበባ ላይ የሁለቱ ሃገራት...

ህወሃት ባለስልጣናቶቿን ከሱዳንና ከደቡብ ሱዳን ጋር ያላትን ቁርኝት እንዲያጠነክሩላት አሰማራች

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ የውጭ ጉዳይ ምንስቴር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከሱዳኑ አቻቸው ኢብራሂም ጋሃንዱር ጋር በመሆን ደቡብ አፍሪካ ድረስ በመሄድ የቀድሞ ምክትል ፕሬዝዳንትና የአሁኑ የደቡብ...

የአባይ ግድብ ፕሮጀክት ለ2ኛ ዙር ከ2 ሺህ በላይ ሰራተኞችን ሊቀንስ ነው

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ከ85 ቢሊዮን ብር በላይ እያስፈለገ ከ9 ቢሊዮን ብር ያልበለጠ እንደተሰበሰበ የሚነገርለት የአባይ ግድብ በደረሰበት የገንዘብ እጥረት ስራ ማቆሙ የሚታወቅ ቢሆንም አሁን...

ለ12 ዓመት ተቋርጦ የነበረዉ የደቡብ ሱዳን እና የሱዳን የድንበር ማካለል እንደገና...

አባይ ሚዲያ ዜና ናትናኤል ኃይለማርያም ኢትዮጵያ በደቡብ ሱዳን እና በሱዳን መካከል የመሬት ድንበር ለማካለል አዲስ አበባ ስምምነቱን ለማስተናገድ ሁለቱን አገራቶች እንደምታደራድር ለማወቅ ተችሏል። ለ12 ዓመት ተቋርጦ የነበረዉን...

MOST POPULAR